ዓለም አቀፍ ለጋሾች ለትግራይ ርዳታቸዉን እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀረበ

May 20, 2023 – DW Amharic  በትግራይ የሚንቀሳቀሱ 72 ሲቪል ማሕበራት ዓለምአቀፍ ሰብአዊ እርዳታ ለጋሽ ድርጅቶች ለትግራይ ያቀርቡት የነበረዉን የምግብ እርዳታ እንዲጀምሩ ጥሪ አቀረቡ። ሲቪል ተቋማቱ በትግራይ እርዳታ ላይ የተፈፀመ ስርቆት ካለ እንዲጣራ እና ጥፋተኞች ለሕግ ሊቀርቡ ይገባል፤ ለትግራይ እርዳታ ያቆሙ ለጋሽ ተቋማትም ውሳንያቸውን ደግመው እንዲያጤኑ ጠይቀዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ወደ ብሔራዊ ባንክ የሚገባዉ የወርቅ መጠን

May 20, 2023 – DW Amharic  በጋምቤላ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወደ ብሔራዊ ባንክ የሚገባው የወርቅ መጠን ዘንድሮ በከፍተኛ መጠን መቀነሱ ተነገረ። በክልሉ የምመረት ወርቅ በህገ ወጥ አዘዋዋሪዎች ከሀገር ውጭ በሱዳን በኩል ይሸጣል የሚል ቅሬታም ሲቀርብ ቆይቷል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ሴት ሙያተኞችን ለማጠንከር እየተደረገ ያለ ጥረት

May 20, 2023 – DW Amharic “Women Experts Directory” የተሰኘው መጽሃፉ በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ሴቶች ማህበር ነው ታትሞ ለመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች አገልግሎት ዝግጁ የሆነው፡፡ በ18 የሙያ ዘርፎች በመጽሃፉ የመጀመሪያ ዙር እትም ለመገናኛ ብዙሃን በየሙያቸው ማብራሪያ ለመስጠት የተዘጋጁ 200 ሴት ባለሙያዎች ተዘርዝረውበታልም፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በኢትዮጵያ ሴቶች ቸል ስለሚሉት የካንሰር ዓይነት ምን ያህል ያውቃሉ?

May 20, 2023 – BBC Amharic  ከ 4 ሰአት በፊት እንደ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር መረጃ ከሆነ የማሕፀን ጫፍ ካንሰር የሴቶችን ሕይወት በብዛት እየቀጠፉ ካሉ የካንሰር ዓይነቶች መካከል በሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። የጡት ካንሰር የሴቶችን ሕይወት በመቅጠፍ በቀዳሚነት ይጠቀሳል። ዶ/ር ኤልያስ ጀማል በሀሮማያ ዩኒቨርስቲ የማህፀን እና ጽንስ ስፔሻሊስት ሲሆኑ፣ በማሕፀን ጫፍ ካንሰር ሕክምና ላይ የረዥም ዓመት ልምድ አላቸው። […]

ዛፎች በዙሪያቸው የሚከሰቱ ነገሮችን ስለማስታወሳቸው የሚደረግ ጥናት

May 20, 2023 – BBC Amharic በዩናይትድ ኪንግደም በርሚንግሃም ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ተመራማሪዎች ዛፎች በዙሪያቸው የሚከሰቱ ነገሮችን ማስታወስ ስለመቻላቸው ጥናት እያካሄዱ ነው። በተለይ በድርቅ ወቅት ዛፎች የሚያሳልፉትን አስቻሪ ጊዜ ማስታወስ ይችላሉ ወይ? ለቀጣዩ ትውልድስ ያንን ሂደት ከማስተላለፍ አንጻር ያለው እውነታ ምን ይመስላል? የሚለውን ለመመለስ ተመራማሪዎቹ ጥናታቸውን እያካሂዱ ነው። ለመሆኑ ዛፎች ሊያስታውሱ ይችላሉ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]

በቲክቶክ የሚሰራጩ ምክሮች ምን ያህል ጠቃሚ ናቸው?

May 20, 2023 – DW Amharic ሌሎችም እንዲሞክሯቸው በሚል ብዙ ጠቃሚ የሚባሉ የቲክቶክ ምክሮች በመተገብሪያው ላይ በየዕለቱ ይሰራጫሉ። የውበት አያያዝ ፣ የምግብ አበሳሰል ወይም የቤት ማስዋቢያዎች ከነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው። ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ከዚህ ምን ያህል ተጠቃሚ እየሆኑ ነው? ጠቃሚ እና ጎጂን መልዕክት እንዴት ይለያሉ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የአረብ ሊግ አባል ሐገራት የሶሪያን አባልነት በይፋ አፀደቁ

May 20, 2023 – DW Amharic  የጀርመን የሐገር ዉስጥ ጉዳይ ሚንስቴር አዲስ የተሻሻለዉን የዜግነትና የመኖሪያ ፈቃድ ረቂቅ ሕግን ዛሬ ይፋ አድርጓል። ጀርመን እያረጀ የመጣዉን የሰራተኛ ኃይሏን ለመተካትና ባለሙያዎችን ለማማለል ከዚሕ ቀደም የነበረዉን የዜግነትና የመኖሪያ ፍቃድ ሕጓን አሻሽላለች።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በውጭ ሀገር ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የቀረበ ጥሪ

በውጭ ሀገር ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የቀረበ ጥሪ በሀገራችን ኢትዮጵያ በተለያዩ የፖለቲካ እና የሃሳብ መሪዎች እንዲሁም የኅብረተሰብ ክፍሎች መካከል እጅግ መሠረታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የሃሳብ ልዩነት እና አለመግባባት ይታያል፡፡ ይህንን ልዩነት እና አለመግባባት መፍታትና ሀገራዊ መግባባት ላይ መድረስ አስፈላጊ በመሆኑ፣ እጅግ መሠረታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ አካታች ሀገራዊ ምክክሮችን በማካሄድ […]

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን 35 አባላትን ያቀፈ የአማካሪ ኮሚቴን ማቋቋሙን ይፋ አድርጓል፡፡

Ethiopian National Dialogue Commission/የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን 35 አባላትን ያቀፈ የአማካሪ ኮሚቴን ማቋቋሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ኮሚሽኑ ይህንን የገለፀው ዛሬ ግንቦት 9 ቀን 2015 ዓ.ም ከኮሚቴው አባላት ጋር ለመተዋወቅ ባዘጋጀው መድረክ ላይ ሲሆን ከአባላቱም ጋር ገንቢ ውይይትን አድርጓል፡፡ ኮሚሽኑ በኮሚቴው እንዲካተቱ የጋበዛቸው ግለሰቦች በተለያየ መልኩ ለኮሚሽኑ ስራዎች ድጋፎችን የሚያደርጉ ሲሆን በተለያየ ልምድ […]

የፌዴራል እና ክልል ተቋማት በበረታ በጀት እጥረት ውስጥ ወድቀዋል

 ·  የፌዴራል እና ክልል ተቋማት በበረታ በጀት እጥረት ውስጥ ወድቀዋል ዋዜማ- በዚህ አመት በተለየ ሁኔታ የፌዴራል እና የክልል መንግስት ተቋማት በከባድ የበጀት እጥረት እየተፈተኑ መሆኑን ዋዜማ ያሰባሰበችው መረጃ ያሳያል። በዚህም ሳቢያ ለበርካታ ፕሮጀክቶች መከፈል የነበረበት ገንዘብ አልተከፈለም። የወጡ የግዥ ጨረታዎች ተሰርዘዋል። መደበኛ ስራዎችን በአግባቡ ማከናወን አዳጋች ሆኗል። በአንዳንድ ክልሎች ለመንግስት ሰራተኞች መከፈል ያለበት ደሞዝ ለወራት […]