ፍርድ ቤቱን የተካው የአገዛዙ የሚዲያ ቅሌት… ( ኤርሚያስ መኩሪያ )

May 15, 2023 – Konjit Sitotaw ፍርድ ቤቱን የተካው የአገዛዙ የሚዲያ ቅሌት… ! የዐቢይ አህመድ አገዛዝ በሚዲያው ላይ ለመግለጽ የሚከብድ ግፍ እየፈፀመ ይገኛል። ከእነዚህ የአገዛዙ ነውረኝነት ከጥቂቱ በትንሹ ማሳያዎቸ እንግለጽ፦ ባለፉት አንድ ወር የታሰሩ የአማራ ምሁራን፣ ጋዜጠኞች፣ ፋኖዎች እና የማህበረሰብ አንቂዎችን ወንጀለኛ መሆናቸውን የሚያሳይ ፕሮፓጋንዳ እንዲሰራ በዐቢይ አህመድ ቀጥተኛ ትዕዛዝ፣ በመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ዋና አስፈጻሚነት […]

የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች የጎዳና ተዳዳሪዎችን ህግ ባልተከተለ መንገድ ማፈሳቸውንና ለአደጋ ማጋለጣቸው ተገለፀ

May 15, 2023  ዋዜማ –  የኢትዬጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በአዲስአበባ ከተማ በጎዳና ላይ ኑሯቸው ያደረጉ ህፃናትና የጎዳና ተዳዳሪዎች በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየተፈፀመ እንዳለ አስታወቀ። በመዲናዋ የተለያዩ ክብረ – በአሎች በሚደረግበት ወቅት በመንግስት ፀጥታ ሀይሎች በጎዳና ተዳዳሪዎች ላይ በዘፈቀደና ሰብአዊ ክብራቸውን ባላከበረ መልኩ አፈሳ መደረጉን  ኮሚሽኑ ባደረገው ክትትል ማረጋገጡ አስታውቋል። የኮሚሽኑ የክትትል ዐላማ […]

የተዘጋጀው የኤጲስ ቆጶሳት ቅድመ ምልመላ መሥፈርትና ሌሎች ጠቃሚ ጉዳዮችን የያዘው ሰነድ ለቅዱስ ሲኖዶስ አለመቅረቡ እያነጋገረ ነው

May 15, 2023 “የተዘጋጀው የኤጲስ ቆጶሳት ቅድመ ምልመላ መሥፈርትና ሌሎች ጠቃሚ ጉዳዮችን የያዘው ሰነድ ለቅዱስ ሲኖዶስ አለመቅረቡ የቀደመ ለውጥ ጠል በሽታ ማሳያ ነው” የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ግንቦት 6 ቀን 2015 ዓ.ም (ተ.ሚ.ማ/አዲስ አበባ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሀገር አቀፍ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በወቅታዊ የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ጉዳይ ላይ በትናንትናው ዕለት መግለጫ የሰጠ […]

የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግንኙነት ከፕሪቶሪያው ስምምነት በኋላ

May 15, 2023 – BBC Amharic  ከ 5 ሰአት በፊት ያለፉት 40 ዓመታት ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራ በብዙ መልኩ ሊገለጹ ይችላሉ። አንድ አገር ከመሆን ወደ ሁለት ተሸጋግረዋል። ድንበር፣ ደም፣ ባህል፣ ሃይማኖት እና ሌላም ሌላም የሚጋሩት አገራት ደም እስከ መቃባት ደርሰው ሺህዎችን ቀብረዋል። ተካስሰዋል፣ የሠላም ስምምነት ፈርመዋል፣ ተፋጥጠው ለዓመታት በዐይነ ቁራኛ ሲጠባባቁ ቆይተዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ሥልጣን […]

በቱርክ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አሸናፊውን ለመለየት ሁለተኛ ዙር ድምጽ ሊሰጥ ይችላል

May 15, 2023 – BBC Amharic  ከ 4 ሰአት በፊት በተጠባቂው የቱርክ ምርጫ ሁለቱም ዕጩዎች አሸናፊ የሚያደርጋቸውን የመራጮች ድምጽ እንዳገኙ እየገለጹ ቢሆንም፣ አሸናፊውን ለመለየት ወደ ሁለተኛ ዙር ድምጽ መስጠት ሊያመሩ ይችላሉ። ለ20 ዓመታት በሥልጣን የቆዩት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶዋን በፓርቲያቸው ዋና ጽሕፈት ቤት ተገኝተው ተጨማሪ አምስት ዓመት ለመምራት የሚያስችላቸው ድምጽ እንዳገኙ እርግጠኛ መሆናቸውን ገልጸዋል። ተቀናቃኛቸው ከማል ኪሊዳሮግሉ ምርጫውን […]

ከምድራችን አስደናቂ የተፈጥሮ ስጦታዎች አንዱ ስለሆነው ስለአፈር ምን ያውቃሉ?

May 15, 2023 – BBC Amharic አፈር ምግብ እና መድኃኒት ለማምረት ይጠቅማል። ነገር ግን አፈር ባለው ጠቀሜታ ልክ ትኩረት እየተሰጠው አይደለም። አንዳንድ አገራት ያላቸው የአፈር መረጃ ጥቂት ወይም ምንም ነው። ለመሆኑ አፈርን ከአስደናቂ የምድር ስጦታዎች መካከል አንዱ የሚያደርጉት ነገሮች ምንድን ናቸው?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

 · * የዓለም ዓቀፍ የእናቶች ቀን አመጣጥና አከባበር ምን ይመስላል ?

 · * የዓለም ዓቀፍ የእናቶች ቀን አመጣጥና አከባበር ምን ይመስላል ? ዓለም ዓቀፍ የእናቶች ቀን በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ከ1914ዓ.ም ጀምሮ በይፋ እየተከበረ የሚገኝ የእናቶች መታሰቢያ በዓል ነው። ይህ ቀን በኢትዮጵያም ይከበራል። ለመህኑ የእናቶች ቀን እንዴት መከበር ጀመረ? ታሪካዊ ዳራውስ ምን ይመስላል? ቅድመ ታሪክ የእናቶች ቀን ታሪክ ወደ ጥንት ግሪኮችና ሮማዊያን ወደ ኋላ ይወስደናል። ጥንታዊ ግሪኮችና ሮማዊያን […]

· እናትና እድሜ (በድሉ ዋቅጅራ)

Bedilu Wakjira   · እናትና እድሜ (በድሉ ዋቅጅራ) ዝናቡ ይዘንባል….. በር ላይ ቆሜያለሁ፣ የደጁ ወጨፎ ያንዘፈዝፈኛል፤ ብልጭታ – መብርቁ፣ ከሰማዩ ጋራ፣ ከመንደሩ ጋራ፣….ይሰነጥቀኛል፡፡ አወይ እናት ማጣት! አይ ልጅ መሆን መጥፎ፤ ዛሬም ባምሳ አመቱ፣ በደመነ ቁጥር፣ በዘነበ ቁጥር፣……..ደጃፍ ተደግፎ፤ ምን መብረቅ ቢወርድ፣ ምን ቆፈን ቢይዘው፤ ‹‹ደጃፍ ላይ አትቁም፣ መብረቅ ትጠራለህ፣ ወጨፎ ይመታሀል፣ ለሊት ታስላለህ፡፡›› ካላለችው እናቱ፤ አይገባም ከቤቱ፡፡ […]

ሱዳናዊቷ ታዋቂ ሙዚቀኛ ሻዲን ጋርዱድ በተባራሪ ጥይት ተገደለች

ከ 4 ሰአት በፊት ከሱዳን ከታዋቂ ዘፋኞች አንዷ የሆነችው ሻዲን ጋርዱድ በኦምዱርማን ከተማ በተባራሪ ጥይት መገደሏ ተገለጸ። ጋርዱድ አርብ ዕለት በሱዳን ጦር ሠራዊት እና በአገሪቱ ልዩ ፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች መካከል በተነሳ ግጭት ነው ሕይወቷ ያለፈው። የ37 ዓመቷ ሙዚቀኛ የተገደለችው ተፋላሚዎቹ ኃይሎች የሠላማዊ ዜጎችን ስቃይ ለማቃለል ስምምነት ከተፈራረሙ ከአንድ ቀን በኋላ ነው። በሱዳን ግጭት የተቀሰቀሰው በአገሪቱ […]

በድሬዳዋ 34 ጅቦችን ‘ታግሎ የጣለው’ ወጣት

ከ 5 ሰአት በፊት በድሬዳዋ ዙሪያ ጅቦች በርከት ብለው ይገኛሉ። ለዓመታት ‘ሰላማዊ’ ኑሮ ሲገፉ ቆየተዋል። ሰው ላይ አይደርሱም፣ ሰውም አይደርስባቸውም። በከተማዋ ዙሪያ ብቻ ሳይሆን ከተማ ውስጥም ጅቦች ይኖራሉ። የድሬዳዋን ግማሽ ሸፍኗል በሚባለው የምድር ባቡር ጊቢ ውስጥ እና ከግቢው በቅርብ ርቀት በሚገኘው ሰባተኛ ካምፕ ባለው ጫካ እንዲሁም ዩኒቨርሲቲ አካባቢ ጅቦች በብዛት ይገኛሉ። በምድር ባቡር ጊቢ ውስጥ […]