በባንኮችና በማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት እስከ 200 ሺሕ ብር ተቀማጭ ላላቸው የመድን ሽፋን ሊሰጥ ነው

May 7, 2023 – EthiopianReporter.com  በዳዊት ታዬ May 7, 2023 በባንኮችና በማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት ገንዘብ አስቀማጮች ዋስትና ለመስጠት በቅርቡ የተቋቋመው የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ፣ እስከ 200 ሺሕ ብር ተቀማጭ ገንዘብ ላላቸው ዋስትና እንደሚሰጥ ተገለጸ፡፡ ባንኮችና የማክሮ ፋይናንስ ተቋማት በየዓመቱ ከተቀማጭ ገንዘባቸው 0.2 በመቶ ለፈንዱ ገቢ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል ተብሏል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዥ አቶ ሰለሞን ደስታ ለሪፖርተር […]

የመንገዶች አስተዳደር በፕሮጀክቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችና ዕገታዎች ለሥራዬ እንቅፋት ሆነውብኛል አለ

May 7, 2023 – EthiopianReporter.com  በሲሳይ ሳህሉ May 7, 2023 የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በግንባታ ላይ ባሉ የመንገድ ፕሮጅክቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችና የሠራተኞች ዕገታ፣ ፕሮጀክቶችን እያስተጓጎለብኝ ነው አለ፡፡ በ2015 ዓ.ም. የመጀመሪያ ዘጠኝ ወራት የዲዛይን ሥራቸው በፀጥታ ምክንያት ሙሉ በሙሉ የተቋረጡ የመንገድ ፕሮጀክቶች 17 መድረሳቸውን፣ የአስተዳደሩ ዋና ዳይሬክተር አቶ መሐመድ አብዱራህማን ተናግረዋል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት […]

ኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ወንጀሎችን ለፍርድ ባለማቅረብ ተወቀሰች

May 7, 2023 – EthiopianReporter.com  ዜና ኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ወንጀሎችን ለፍርድ ባለማቅረብ ተወቀሰች ዮናስ አማረ ቀን: May 7, 2023 በኢትዮጵያ ተፈጽመዋል የተባሉ የሰብዓዊ መብት ወንጀሎች በተደጋጋሚ ሪፖርት ቢደረጉም፣ ነገር ግን ተመርምረው ለፍትሕ የቀረቡ አለመኖራቸው ትልቅ ጉድለት መሆኑ ተነገረ፡፡ ስዊዘርላንድ ጄኔቭ ለሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት የፀረ ማሰቃየት ኮሚቴ የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ሪፖርቷን በማቅረብ የተገመገመችው […]

ብልፅግና ፓርቲ ለፈፀመውና እየፈፀመ ላለው ወንጀል የኦሮሞን ህዝብ ስም ማጥፋት ትክክል አይደለም – የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ

May 7, 2023  ” ብልፅግና ፓርቲ ለፈፀመውና እየፈፀመ ላለው ወንጀል ተጠያቂው ፓርቲው እራሱ ነው፤ በዚህ ምክንያት የኦሮሞን ህዝብ ስም ማጥፋት ትክክል አይደለም ” – የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) በ2014 ዓ/ም 2ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ካካሄደ በኃላ ባወጣው የአቋም መግለጫ ፤ ገዢውን ብልፅግና ፓርቲ እንደ ኦሮሞ መንግሥት በመቁጠር  ፓርቲው የተሳሳተውን ስህተት እና ህገወጥ ተግባር […]

ከደሴ አዲስ አበባ የሚወስደው አውራ ጎዳና ሸዋሮቢት ላይ መዘጋቱ ትልቅ ችግር ፈጥሯል

May 7, 2023  በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ሰሞኑን አለመረጋጋቶች እንዳሉ የጎንደርና የሸዋ ሮቢት ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል፣ ከደሴ አዲስ አበባ የሚወስደው አውራ ጎዳና ሸዋሮቢት ላይ በመዘጋቱ እስከዛሬ እረፋዱ ድረስ የትራንስፖርት አገልግሎት አልነበረም ተብሏል።Audio Player የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ባወጣው መግለጫ በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ግጭቶች መኖራቸውን አስታውሶ ሁሉም የሚመለከታቸው አካላት ችግሮቹን በሰላም እንዲፈቱ ጠይቋል የአማራ ብሔራዊ […]

የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች በሳዑዲ አረቢያ ንግግር ሊያደርጉ ነው

May 7, 2023 – BBC Amharic  6 ግንቦት 2023 በርካታ የተኩስ አቁም ስምምነቶች ላይ ደርሰው ያፈረሱት የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች ለመጀመሪያ ጊዜ በሳዑዲ አረቢያ የፊት ለፊት ንግግር ሊያደርጉ ነው። በዚህም ሳዑዲ አረቢያ በተቀናቃኝ ጎራ ተሰልፈው እየተፋለሙ ያሉትን የሱዳን ጦርና የፈጥኖ ደራሽ ልዩ ኃይሉን ተወካዮች ቅዳሜ ሚያዝያ 28፣ 2015 ዓ.ም ተቀብላ ታስተናግዳለች። በሁለቱ ተፋላሚ ኃይሎች መካከል “የቅድመ ድርድር ንግግር” […]

የሱዳንን ቀዉስ ያነሳዉ የአዉሮጳ ህብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ

May 7, 2023 – DW Amharic  የአዉሮጳ ህብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በዓለማቀፍ ትብብብርና ልማት አጀንዳዎች ላይ ትኩረት ሰተው ተወያዩ። ዓለም ዛሬ በዩክሬኑ ጦርነት ምክኒያት ካጋጠመው የምግብ፣ የሀይልና ፋይናናስ ቀውስ ሊወጣ በሚችልበትና በዘላቂ ልማት ግቦች ስኬት ላይ ከመንግስታቱ ድርጅት የንግድና ልማት ዋን ጽሀፊ ወይዘሮ ሪብካ ግሪንስፓን ጋር ሚኒስትሮቹ በሰፈው መክረውል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በኢራቅ እስር ቤት በመቶዎች የሚቆጠሩ ሴቶች የረሃብ አድማ ላይ መሆናቸው ተሰማ

May 7, 2023 – BBC Amharic  6 ግንቦት 2023 በኢራቅ ዋና መዲና ባግዳድ ከፍተኛ ቁጥጥር በሚደረግበት እስር ቤት ውስጥ የሚገኙ ቢያንስ 400 ሴቶች የረሃብ አድማ ከመቱ ሁለተኛ ሳምንት መያዛቸው ተነገረ። ሴቶቹ ለእስር የተዳረጉት የእስላማዊ መንግሥት ቡድን አባል በመሆናቸው ሲሆን ከ15 ዓመት እስከ የሞት ፍርድ ተላልፎባቸዋል። የረሃብ አድማውን የመቱትም የተላለፈባቸውን ‘ኢ ፍትሃዊ’ ፍርድ እንዲሁም የእስር ቤት አያያዛቸውን በመቃወም […]

የሩሲያው ቅጥረኛ ተዋጊ ቡድን በጥይት እጥረት ከዩክሬን ግዛት ሊወጣ ነው

May 7, 2023 – BBC Amharic  6 ግንቦት 2023 የሩሲያው ቅጥረኛ ተዋጊ ቡድን (ቫግነር) መሪ በጥይት እጥረት ምክንያት ወታደሮቻቸውን ከዩክሬኗ ባኽሙት ግዛት ሊያስወጡ እንደሆነ አስታወቁ። የቡድኑ መሪ የቭጀኒ ፕሪጎዝሂን ሰራዊቶታቸውን ከቀናት በኋላ እንደሚያስወጡም ተናግረዋል። የቅጥረኛው ተዋጊ መሪ ይህንን የተናገሩት በሞቱ ተዋጊዎቻች አስከሬን መካከል እየተመላለሱ የሚያሳይ ቪዲዮ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ነው። በዚህም መልዕክታቸው የሩሲያ መከላከያ ከፍተኛ ባለስልጣናትን ተጠያቂ […]

ኢራን የተቃውሞ ሰልፍ ደግፏል ባለችው ታዋቂ እግር ኳስ ተጫዋቿ ላይ የጉዞ እገዳ ጣለች

May 7, 2023 – BBC Amharic  6 ግንቦት 2023 ኢራን በእግር ኳሱ ኮከብ አሊ ካሪሚ፣ ባለቤቱ እና ቤተሰቦቿ ላይ የጉዞ እገዳ መጣሏን ቢቢሲ የተመለከተው ሾልኮ የወጣ ሰነድ አመለከተ። የጉዞ እገዳው የተጣለው በቅርቡ በአገሪቷ በተካሄደው ፀረ መንግሥት ተቃውሞ ወቅት ነው። ካሪሚ መስከረም ወር ላይ የተቀሰቀሰውን ፀረ መንግሥት ተቃውሞ ከደገፉ ታዋቂ ሰዎች መካከል አንዱ ነበር። ‘የእስያው ማራዶና’ በመባል የሚታወቀው […]