ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ከሃያ ሺሕ ጫማ ከፍታ በላይ መጓዝ የሚችል ሮኬት አስወነጨፈ
May 7, 2023 ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ከሃያ ሺሕ ጫማ ከፍታ በላይ መጓዝ የሚችል ሮኬት አስወነጨፈ የደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ዘንድሮ ለኹለተኛ ጊዜ “አፄ ቴዎድሮስ 2015” የሚል ስያሜ የተሰጣትን ሮኬት ከሃያ ሺሕ ጫማ ከፍታ በላይ አስወንጭፎ ስኬታማ ሙከራ ማድረግ መቻሉ ተገልጿል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በህዋ ምርምር ላይ ትኩረት በማድረግ ጋፋት የህዋ ምህንድስና ልማት ማዕከልንም አቋቁሞ የተለያዩ የምርምር ሥራዎችን በመስራት ላይ እንደሚገኝ […]
ሩሲያ አደገኛ የሚባለውን የፎስፎረስ ኬሚካል በዩክሬኗ ግዛት በመጠቀም ተከሰሰች
May 7, 2023 – BBC Amharic 6 ግንቦት 2023 ሩሲያ በከበባ ውስጥ ባስገባቻት ባኽሙት ከተማ ላይ የፎስፎረስ ኬሚካል የቦምብ ጥቃት ፈጽማለች ስትል ዩክሬን ከሰሰች። የዩክሬን ጦር በድሮን በተቀረጸ ቪዲዮ እንደለቀቀው የባኽሙት ከተማ ላይ ነጭ ፎስፎረስ የሚመስል ኬሚካል በከተማዋ ላይ ሲዘንብና ከፍተኛ ቃጠሎ አሳይቷል። ነጭ ፎስፎረስን በጦርነት ላይ መጠቀም ባይከለከልም ሰላማዊ ነዋሪዎች በሚኖሩባቸው አካባቢዎች ላይ ጥቅም ማዋል እንደ […]
የሱዳኑን ውጊያ የሚመሩት ጀነራሎች ደጋፊዎች ማን ናቸው?
May 7, 2023 – DW Amharic የፈጥኖ ደራሹ ኃይል በእንግሊዘኛው ምህጻር RSF አጋሮች ማንነት ብዙም ግልጽ አይደለም። ሆኖም ሳዑዲ አረብያ፣የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች፣ሊቢያ የሚገኙት የፊልድ ማርሻል ሃሊፋ ሀፍታር ኃይሎች እና ዋግነር የሚባለው የሩስያ የግል ወታደራዊ ኩባንያ የRSF አጋር ናቸው ተብሎ ይገመታል። የሱዳን ጦር ሠራዊት ደፍሞ ከግብጽ ጋር ጥብቅ ግንኙነት አለው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የኒዠር ነዋሪዎች ምሬትና የስደተኞች ስቃይ
May 7, 2023 – DW Amharic ምንም እንኳን በአጋዴዝ እንቅስቃሴዎች ቢገደቡም በከተማይቱ በኩል የሚደረገው ስደት ግን አልቆመም። በየሳምንቱ 150 መኪናዎች ከአጋዴዝ ወደ ሊቢያ ይሄዳሉ። በከተማይቱ ስደት ብዙ ገንዘብ ማግኛ ምንጭ ነው። ከቀድሞው አሁን የተለወጠ ነገር ቢኖር ስደተኞች ወደ ሊቢያ ለመሄድ ሲሄድ የሚጠየቁት ዋጋ መጨመሩ፣… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ (ኦፌኮ) በወቅታዊ ጉዳይ የሰጠው መግለጫ
May 7, 2023 – DW Amharic ሰሞኑን በታንዛኒያ ዛንዚባር ወደብ በኢትዮጵያ መንግስት እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት መካከል ሲካሄድ የቆየውን ምክክርና ድርድር ኦፌኮ እንደሚደግፈውም በዚሁ መግለጫ ተጠቅሷል፡፡ ልዩነቶች በሰላማዊ ድርድር እንዲፈቱ ኦፌኮ ሲጠይቅ መቆየቱን ያስታወሰው መግለጫው፤ “አሁንም ሁለቱ ወገኖች በሰላም ድርድር መጀመራቸውን በደስታ የምንቀበለው ነው” ብሏል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
News: Opposition party Oromo Federalist Congress urges gov’t to look into OLA’s political inquiry for successful… – Addis Standard 15:42
News: Opposition party Oromo Federalist Congress urges gov’t to look into OLA’s political inquiry for successful negotiation Saturday,06 May 2023 By Getahun Legesse @Birmaduu2 Addis Abeba – The opposition party Oromo Federalist Congress (OFC) has called on the government to look into doubts and questions raised by the armed group Oromo Liberation Army (OLA) for the talks […]
News: Ethiopian security detain Gobeze Sisay from Djibouti – Addis Standard 16:33
MAY 6, 2023 A Federal police vehicle at Bole International Airport in Addis Abeba. Photo: Federal Police Addis Abeba – Ethiopian Security and Intelligence taskforce says it has detained activist and journalist Gobeze Sisay, who was listed among a dozen “wanted” individuals who the government says were suspected of committing “terrorism” related offenses. The government claims Gobeze was […]
ከ258 ሚሊዮን በላይ ዓለም ሕዝብ ለአስከፊ የምግብ እጥረት መጋለጡ ተሰማ
May 6, 2023 ከ258 ሚሊዮን በላይ ዓለም ሕዝብ ለአስከፊ የምግብ እጥረት መጋለጡ ተሰማ (አዲስ ማለዳ) ባለፈው የፈረንጆች ዓመት 2022 ከዓለም ሕዝብ አንድ አራተኛ የሚሆነው በአስከፊ የምግብ እጥረት ውስጥ ማለፉን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅትና በአውሮፓ ሕብረት በጋራ የተቋቋመው የዓለም አቀፍ የምግብ ቀውስ ሪፖርትና የሰብዓዊ ድርጅቶች ጥምረት አስታወቀ፡፡ በዚህም 258 ሚሊዮን የሚሆን ሕዝብ ባለፈው ዓመት በአስከፊ የምግብ እጥረት […]
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ከሃያ ሺሕ ጫማ ከፍታ በላይ መጓዝ የሚችል ሮኬት አስወነጨፈ
May 6, 2023 ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ከሃያ ሺሕ ጫማ ከፍታ በላይ መጓዝ የሚችል ሮኬት አስወነጨፈ የደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ዘንድሮ ለኹለተኛ ጊዜ “አፄ ቴዎድሮስ 2015” የሚል ስያሜ የተሰጣትን ሮኬት ከሃያ ሺሕ ጫማ ከፍታ በላይ አስወንጭፎ ስኬታማ ሙከራ ማድረግ መቻሉ ተገልጿል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በህዋ ምርምር ላይ ትኩረት በማድረግ ጋፋት የህዋ ምህንድስና ልማት ማዕከልንም አቋቁሞ የተለያዩ የምርምር ሥራዎችን በመስራት ላይ እንደሚገኝ […]
Jean-Eric Mallet The Eye of Photography 21:57
Fri, 05 May Jean-Eric Mallet La dévotion abyssine / The Abyssinian devotion © Jean-Eric Mallet Create an account or log in to read more and see all pictures. L’ŒIL DE LA PHOTOGRAPHIE MAY 6, 2023 The Abyssinian devotion As part of a documentary reportage I started to photograph the Ethiopian Orthodox Church Ethiopian Orthodox Church. […]
