Meeting of the Extended Mechanism on the Sudan Crisis  – African Union 03:31

PRESS RELEASES May 02, 2023 The Chairperson of the African Union Commission (AUC), Moussa Faki Mahamat, will tomorrow, 2 May 2023, convene a follow-up meeting to the Peace and Security Council meeting of 16 April 2023 and of the Ministerial Special Session on Sudan held on 20 April 2023. The meeting, which will take place […]

African Union Condemns Violence in Sudan, Calls for Humanitarian Ceasefire and Urges Coordinated International Support…  – African Union 03:31

PRESS RELEASES African Union Condemns Violence in Sudan, Calls for Humanitarian Ceasefire and Urges Coordinated International Support to the Sudanese People Amidst Armed Confrontation May 02, 2023 The African Union (AU) has appealed to the Sudanese Armed Forces (SAF) and the Rapid Support Forces (RSF), engaged in armed confrontations since the 15th of April 2023, to […]

ሰሜን ሸዋ ላይ ተናቦ የገባው የኦነግ ሸኔና የመከላከያ ሰራዊት በማጀቴና ይፋት ፋኖዎች ተደመሰሰ

May 2, 2023 – Zemedkun Bekele  ማጀቴ፣ ገምዛ፣ ሸዋሮቢት…! “…እዚያው ውዬ አሁን ገና መምጣቴ ነው። ማጀቴና ጉምዛ ትናንት እንደነገርኳችሁ ነው። ግርማ የሺጥላ (ነአ) እና የሰሜን ሸዋ ካቢኔ ሰሞኑን ተሰብስበው ይፋት የሚባል አናስተዳድርም፣ ሁልጊዜ ረብሻ ከሚነሣ ልዩ ዞን የሚለው ቀርቶ ምሥራቅ ኦሮሚያ በሉት ተባብለው ወስነው ነበር አሉ። ከዚያ እነ አቢይ ግርማን ገድለው በዚያ ሰበብ ሰሜን ሸዋን ለመጠቅለል ነበር […]

ሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓቱን በኃይል ለማፍረስ ሲንቀሳቀሱ ተብለው የተጠረጠሩ ፍርድ ቤት ቀረቡ

May 2, 2023  (አዲስ ማለዳ) የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ሕገ-መንግሥቱን እና ሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓቱን በኃይል ለማፍረስ ሲንቀሳቀሱ ነበር ተብለው በተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች ላይ የዘጠኝ ቀን የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ ፈቅዷል። ፍርድ ቤቱ በተጠርጣሪዎቹ ላይ ተጨማሪ ምርመራ እንዲከናወንባቸው ተጨማሪ ጊዜ የፈቀደው ፖሊስ የሠራውን ምርመራ ከተመለከተ በኋላ ነው። ለተጨማሪ ምርመራ የጊዜ ቀጠሮ የተፈቀደባቸው […]

“ኅቡእ አደረጃጀቱን አናውቀውም፤ ግንኙነትም የለንም” – /አቶ ልደቱ አያሌው እና አቶ ሀብታሙ አያሌው/

May 2, 2023 – VOA Amharic  የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የጸጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል፣ በቁጥጥር ሥር እንዳዋላቸው ገልጾ ስማቸውንና ምስላቸውን ይፋ ከአደረጋቸው ተጠርጣሪዎች የሚበዙቱ፤ ሁከት እና ብጥብጥ በመፍጠር ወንጀል፣ የተወሰኑቱ ደግሞ በግብረ ሽብር ተጠርጥረዋል ተብለው በፍርድ ቤት ጉዳያቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ናቸው፡፡ በተመሳሳይ የወንጀል ድርጊት ከተጠረጠሩት ግለሰቦች መካከል፣ የዋስ መብታቸው ከተፈቀደላቸው በኋላ በግብረ ሽብር ዐዲስ ክሥ የተከፈተባቸው […]

መንግሥት ከኦነግ ሸኔ ጋር እያደረገው ያለውን የድርድር ሂደትና ስምምነቱን በተመለከተ ለሕዝቡ ግልፅ መረጃ እንዲሰጥ ኢዜማ አሳሰበ

May 2, 2023 – Konjit Sitotaw  መንግሥት ባለፈው ሳምንት ጀምሮ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ቦታዎች በሚንቀሳቀሰውና የተለያዩ ሽብር ተግባራትን በማከናወኑ በኢፌዴሪ ሕ/ተ/ም/ቤት አሸባሪ ተብሎ ከተፈረጀው መንግሥት ኦነግ ሸኔ ብሎ ከሚለው እራሱን የኦሮም ነፃነት ሰራዊት ብሎ ከሚጠራው ታጣቂ ቡድን ጋር ችግሮችን በውይይት ለመፍታት በታንዛኒያ መቀመጡን ማስታወቁ ይታወሳል። ይህንንም አስመልክቶ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ዛሬ ባወጣው መግለጫ፤ ፓርቲው ጥቅምት […]

የፕሪቶሪያዉ ስምምነትና የሰላሙ ፅናት

May 2, 2023 – DW Amharic  ሰሜን ኢትዮጵያን ያወደመዉ ጦርነትም የተለየ አልነበረም።የአንድ ሐገር ዉልዶች፣የአንድ ገዢ ፓርቲ አባላት፣የአንድ መንግስት አለቃ ምንዝር የነበሩት ፖለቲከኞች ስልጣን ለመነጣጠቅ ያበቀሉት ጠብ ሕዳር 3 2020፣( ከዚሕ በኋላ ያለዉ ዘመን በሙሉ እንደ ግሪጎሪያኑ አቆጣጠር ነዉ) ዉጊያ ጭሮ ብዙዎች እንደገመቱት ከግማሽ ሚሊዮን ያላነሰ ሕይወት አጥፍቷል… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የዋግኅምራ አካባቢ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው መመለስ

May 2, 2023 – DW Amharic  በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው የነበሩ የጻግብጂና አበርገሌ ተፈናቃዮች በሙሉ ወደ ቀያቸው መመለሳቸውን በአማራ ክልል የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር አስተወቀ። የተሰበረው ሁለተኛው የጥራሪ ድልድይ ባለመጠገኑ ርዳታ ለማድረስ መቸገሩን የብሔረሰብ አስተዳደሩ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

አብይ አሕመድ በስም ያልጠሩትን የውጪ ሃይል ግጭት ጠማቂ ብለው የወነጀሉ ሲሆን ካድሬዎቻቸው ኤርትራና ኤርትራውያን ላይ ዘመቻ ከፍተዋል።

May 2, 2023 – Konjit Sitotaw ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ እየገቡ “መፈትፈት የሚፈልጉ” “ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ ኀይሎች” ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡና በራሳቸው ሀገር ጉዳይ ላይ እንዲያተኩሩ አስጠነቀቁ። ከዚህ ጋር ተያይዞ ካድሬዎቻቸው ኤርትራና ኤርትራውያን ላይ ዘመቻ ከፍተዋል። ካለፉት ጊዜያት እንደምንረዳው መንግስት ዘመቻ መክፈት ሲጀምር መጀመሪያ ካድሬዎቹ እንደ መንጋ ሰብስቦ የስድብ ዘመቻ ላይ ያሰማራል። በሕግ ማስከበር ስም ንጹሃን ላይ […]

የዓለም ምግብ ፕሮግራም በትግራይ የእርዳታ አቅርቦቱን ለጊዜው አቋረጠ

May 2, 2023 – BBC Amharic  ከ 8 ሰአት በፊት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አካል የሆነው የዓለም ምግብ ፕሮግራም በትግራይ ክልል ውስጥ የሚያቀርበውን የምግብ እርዳታ ማቋረጡን የረድኤት ሠራተኞች ለአሶሺየትድ ፕሬስ ተናገሩ። የዓለም ምግብ ፕሮግራም ትግራይ ውስጥ የሚያካሂደውን የእርዳታ አቅርቦት ያቋረጠው ከሳምንታት በፊት ለተረጂዎች በሚቀርብ የምግብ እርዳታ ላይ ተፈጸመ የተባለውን ስርቆት ለማጣራት ውሳጣዊ ምርመራ ለማካሄድ እንደሆነ አራት የእርዳታ ሠራተኞች […]