ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አገራቸው ሱዳናውያንን ለመቀበል በሯ ክፍት ነው አሉ
May 2, 2023 – BBC Amharic ከ 5 ሰአት በፊት የኤርትራ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ግጭት በመሸሽ መጠለያ ለሚፈልጉ ሱዳናውያን የአገራቸው በር ክፍት መሆኑን ተናገሩ። ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ይህንን ያሉት ከሁለት ሳምንት በላይ በሆነው የሱዳን ቀውስ ምክንያት ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የአገሪቱ ዜጎች ወደ ጎረቤት አገራት እየተሰደዱ ባለበት ጊዜ ነው። ፕሬዝዳንቱ ለአገራቸው ቴሊቪዥን በሰጡት ቃለ ምልልስ “አሳዛኝ እና አስከፊ” ያሉት […]
ኡጋንዳዊው ሚኒስትር በጠባቂያቸው በተተኮሰ ጥይት ተገደሉ
May 2, 2023 – BBC Amharic ከ 4 ሰአት በፊት የኡጋንዳ ብሔራዊ ጦር ወታደር የሚጠብቃቸውን የመንግሥት ሚኒስትር መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ተኩሶ ገደለ። የሠራተኛ ሚኒስቴር ምክትል ሚኒስትር የሆኑት እና በጡረታ የተገለሉት ኮሎኔል ቻርልስ ኦኬሎ ኢንጎላ በዋና መዲናዋ ካምፓላ ውስጥ ዛሬ ማክሰኞ ጠዋት መገደላቸው ተገልጿል። የግድያው መንስኤ እንዲሁም በእርሳቸው እና በጠባቂያቸው መካከል አለመግባባት ስለመኖር አለመኖሩ እስካሁን ግልጽ አይደለም። አንዳንድ […]
“ባለፉት አምስት ወራት ብቻ 20 ሺህ የሩሲያ ወታደሮች በዩክሬን ጦርነት ሞተዋል” አሜሪካ
May 2, 2023 – BBC Amharic ከ 6 ሰአት በፊት ካለፈው ታኅሣሥ ወር ወዲህ በሩሲያ እና በዩክሬን ኃይሎች መካከል በተካሄደው ውጊያ 20 ሺህ የሩሲያ ወታደሮች ሳይገደሉ እንዳልቀረ አሜሪካ ገምታለች። ሌሎች 80 ሺህ የሩሲያ ወታደሮች ደግሞ ቁስለኛ ሆነዋል ብላለች። የአሜሪካ የብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤት ቃል አቀባይ ጆን ኪርቢ እንዳሉት ከሟቾቹ ግማሾቹ ከቫግነር ተዋጊ ቅጥረኛ ቡድን ናቸው። ይህ ቅጥረተኛ […]
የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) አባት የሚባሉት ሳይንቲስት መጪው ዘመን አስፈሪ ነው አሉ
May 2, 2023 – BBC Amharic ከ 7 ሰአት በፊት የሰው ሠራሽ አስተውሎት አባት ነው የሚባሉት ጀፍሪ ሒንተን ቻትጂፒቲን የመሰሉ ፈጠራዎች የሰው ልጅን መልሰው ሊቆጣጠሩት እንደሚችሉት ፍንጭ ሰጡ። የ75 ዓመቱ ጀፍሪ ሒልተን ይህን የተናገሩት ጉግል ኩባንያን በለቀቁበት ወቅት ነው። እኒህ ሳይንቲስት ለኒውዮርክ ታይምስ በጻፉት ሐተታ በሰው ሠራሽ አስተውሎት ዙርያ በሠሯቸው ሥራዎች አሁን ላይ ጸጸት እንደሚሰማቸው ጠቅሰዋል። ሳይንቲስቱ […]
የቢቢሲ ዓለም አቀፍ አገልግሎት በሱዳን የአደጋ ጊዜ የራዲዮ አገልግሎት ዛሬ ይጀምራል
ከ 7 ሰአት በፊት የቢቢሲ ዓለም አቀፍ አገልግሎት ለሱዳን በአረብኛ ቋንቋ የአደጋ ጊዜ ጊዜያዊ የራዲዮ አገልግሎት ዛሬ ማክሰኞ እንደሚጀምር አስታወቀ። ጊዜያዊ የራዲዮ አገልግሎቱ ለሦስት ወራት ያህል በቀን ሁለት ጊዜ የሚተላለፍ ሲሆን፣ በጦርነት ውስጥ ባለችው አፍሪካዊት አገር ላሉት ሰዎች ዜና እና መረጃዎችን ያቀርባል። ከዚህም ባሻገር ከዐይን እማኞች እና ከዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች ጋር በተያያዘ የሚወጡ ዜናዎች በፕሮግራሙ ይካተታሉ። […]
የሕንድ ግዛት ጠጪ እና ከልክ በላይ ውፍረት ያላቸውን ፖሊሶች ከሥራ ልታሰናብት ነው
May 2, 2023 – BBC Amharic ከ 9 ሰአት በፊት የሕንድ አንድ ግዛት በሆነችው አሳም የአልኮል መጠጥ ሱሰኛ የሆኑ እንዲሁም ከልክ በላይ የወፈሩ የፖሊስ አባላት ከሥራቸው ሊሰናበቱ ነው። የግዛቲቱ ባለሥልጣናት እንዳሉት በተለይ የአልኮል መጠጥ ችግር አለባቸው የተባሉ 300 የሚደርሱ የፖሊስ መኮንኖች በፈቃዳቸው ሥራቸውን እንዲለቁ እየተጠየቁ ነው። የግዛቲቱ ዋና አስተዳዳሪ ሂማንታ ቢስዋ ሳርማ እንደተናገሩት፣ በተጠቀሱት የፖሊስ ሠራዊቱ አባላት […]
የጎዳና ላይ ነጋዴ የነበረው ፓስተር ተከታዮቹን እንዴት በረሃብ እንዲሞቱ ማሳመን ቻለ?
May 2, 2023 – BBC Amharic ከ 9 ሰአት በፊት ባለፉት አሥርታት ብዙ አስደናቂ ሰባኪዎች ታይተዋል። የኬንያው ፓስተር ማኬንዚ ግን ይለያል። ተከታዮቹን፣ በፍጥነት በረሃብ ሙቱና ኢየሱስን አግኙት ብሎ ያሳምናቸዋል። ያላቸውን ሳይጠራጠሩ ያደርጋሉ። ብዙዎቹ ተከታዮቹ ታዲያ ከገጠሪቱ ኬንያ የመጡ፣ ችግር ያቆራመዳቸው ናቸው። ያለቻቸውን ጥሪት፣ የእርሻ መሬት እና ጎጆ ለእርሱ ቤተክርስቲያን ተናዘውለት ይቺን ዓለም ይሰናበታሉ። ፓስተሩ በአስተምህሮው ርህራሄን አያውቅም። […]
ጉዳዩ የሰራተኞች ቀን (ሜይ ዴይ) በአል መሰረዙን ስለመግለጽ
· የግድያ ወንጀልን ለፖለቲካ ሸቀጥ መጠቀም መቆም አለበት!
· Getachew Shiferaw · የግድያ ወንጀልን ለፖለቲካ ሸቀጥ መጠቀም መቆም አለበት! በአቶ ግርማ ግድያ ከመንግስት ይልቅ ኢዜማና አብን ኃላፊነት ያለበት መግለጫ አውጥተዋል። መንግስት የሚባለው በግለሰብ፣ በፓርቲ፣ በደጋፊዎቹ በኩል በሙሉ አቅሙ ከወንጀለኛ ይልቅ ክልልና ህዝብን ፍረጃ ውስጥ ገብቶ የሟቾቹን ህይወት የፖለቲካ ሸቀጥ አድርጎታል። ነውር ነው። ጉዳዩን ለፖለቲካ መጠቀሚያ ያደረጉት ሟቾቹና ቤተሰቦቻቸው ፍትሕ እንዳያገኙ እያድበሰበሱ ነው። በቀጣይም ሰው እየተገደለ […]
