የአፍሪቃ መሪዎች ከሶማልያ የዉጭ ኃይላትን ሁሉ ሊያስወጡ ነዉ
April 30, 2023 – DW Amharic በሶማሊያ የሚገኘው የአፍሪቃ ኅብረት በሶማልያ ያሰማራቸዉን የሰላም አስከባሪ የውጭ አገር ወታደሮች ሁሉ ደረጃ በደረጃ ለማውጣት ተስማምቷል። ህብረቱ የሰላም አስከባሪ ጓዱን ማስወጣት የሚጀምረው ከፊታችን ሰኔ ወር መጨረሻ ጀምሮ እንደሆንም ይጠበቃል። ይሁንና የዉጭ ኃይላቱን የማዉጣቱ ሂደት የሶማሊያን ዜጎች ደህንነት አደጋ ላይ ሊጥስ አይገባም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የወጣቶች ፌስቲቫል በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው
April 30, 2023 – DW Amharic ወጣቶች ተገናኝተው ስለ ሰላም የሚመክሩበትና በንግድ ስራ ፈጠራ ልምድ የሚለዋወጡበት ነው የተባለለት ፌስቲቫል ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ መካሄድ ጀመረ፡፡ ከ10 ሺህ በላይ ወጣቶች ተሳታፊ ይሆኑበታል የተባለው መርሃግብሩ በዩኤስ ኤይድ አስተባባሪነት ለሁለት ቀናት እንደሚቆይ ተገልጿል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኢሰማኮ በሰላማዊ ሠልፍ ለመንግሥት ጥያቄ እንደሚያቀርብ አስታወቀ
April 30, 2023 – EthiopianReporter.com ኢሰማኮ በሰላማዊ ሠልፍ ለመንግሥት ጥያቄ እንደሚያቀርብ አስታወቀ በኑሮ ውድነት ምክንያት በሠራተኞች ላይ እየደረሰ ያለው ጫና መፍትሔ እንዲያገኝና ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ምጣኔ እንዲሻሻል፣ በሰላማዊ ሠልፍ ጥያቄ ለመንግሥት እንደሚያቀርብ የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሰማኮ) አስታወቀ፡፡ ‹‹ለሠራተኛው መሠረታዊ ጥያቄዎች አፋጣኝ መፍትሔ›› በሚል መሪ ቃል የዘንድሮውን…
የደቡብ አፍሪቃ ከዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት እወጣለሁ አልወጣም ዉዝግብ
April 30, 2023 – DW Amharic የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የፊታችን ነሐሴ መገባደጃ ላይ በተፋጠነ የኤኮኖሚ ዕድገት ላይ የሚገኙ አምስት ሃገራት በሚሳተፉበት ጉባዬ ላይ ለመገኘት ወደ ደቡብ አፍሪቃ እንደሚጓዙ ተገለፀ። ይህን ተከትሎ ደቡብ አፍሪቃ ከዓለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት አባልነት እወጣለሁ አልወጣም መልስ ዉዥንብር ዉስጥ ከቷት ነዉ የሰነበተዉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በውጭ ምንዛሪ ሥርዓቱ ላይ ‹‹መሠረታዊ ቅኝት›› እየተካሄደ መሆኑ ተገለጸ
April 30, 2023 – EthiopianReporter.com በውጭ ምንዛሪ ሥርዓቱ ላይ ‹‹መሠረታዊ ቅኝት›› እየተካሄደ መሆኑ ተገለጸ የትግራይ ክልል ተሳታፊዎች የተገኙበት የኢንቨስመንት ፎረም ተካሄደ ለማክሮ ኢኮኖሚ ዕድገትና ለውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ‹‹ጠቃሚ ጉዳይ›› በመሆኑ፣ የውጭ ምንዛሪ ሥርዓቱ ‹‹መሠረታዊ ቅኝት›› እየተደረገበት መሆኑ ተገለጸ፡፡ በምንዛሪ ሥርዓቱ ላይ መሠረታዊ ቅኝት እየተደረገ መሆኑን የገለጹት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ…
ከአላማጣ በተነሱ መንገደኞች ላይ በመተሀራ ወለንጪቲ በተፈፀመ ጥቃት የሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ
April 30, 2023 (አዲስ ማለዳ) ከሰሜን ኢትዮጵያ አላማጣ ተነስቶ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ ነበረ የተባለ፣ የኛ ባስ በተሰኘው የህዝብ ማመላለሻ ላይ ባለፈው ሐሙስ ሚያዚያ 19/2015 ምሽት 12፡30 አካባቢ በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት ሹፌሩ እና ረዳቱ ወዲያውኑ ህይወታቸው ማለፉን በቦታው የነበሩ ተሳፋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ገልጸዋል። በተጨማሪም ከአምስት ያላነሱ ተጓዦች ቁስለኛ ሆነው አዳማ ከተማ ለሕክምና መወሰዳቸው የተገለጸ ሲሆን፤ ከተሳፋሪዎች […]
እሁድ ሚያዝያ 15 2015 “ጦርነት ይብቃ ሰላምን እናጽና” በሚል መሪ ቃል በወዳጅነት አደባባይ ስለተካሄደው ወለፈንዴ ተወኔት የግል ምልከታ፤
Andargachew Tsege አንዳርጋቸው ጽጌ እሁድ ሚያዝያ 15 2015 “ጦርነት ይብቃ ሰላምን እናጽና” በሚል መሪ ቃል በወዳጅነት አደባባይ ስለተካሄደው ወለፈንዴ ተወኔት የግል ምልከታ፤ አንድ ከሀገርና ከህዝብ ክብር ጋር የተሳሰረች ነፍስ ያለው ሰው፣ የሃገሩን እና የህዝቡን ክብር ማስከበር ካቃተው የራሱን ክብር ያስከብራል። ምን ማድረግ ይቻላል በሚል ተልካሻ ምክንያት ራሱን ለውርደት አሳልፎ አይሰጥም። “ጊዜ እስኪያልፍ …….. “ የሚለውን […]
Ethiopian Youth Festival Begins Months After Peace Deal – Voice of America 21:42
April 29, 2023 9:33 PM Maya Misikir ADDIS ABABA, ETHIOPIA — A U.S.-sponsored youth festival opened Saturday in Ethiopia with the theme “Be Inspired, Own Your Future.” The two-day festival is being held just months after a bloody two-year civil war ended in Ethiopia’s Tigray region and as peace talks begin with the rebel Oromo Liberation […]
የእግር ኳሱ ንጉሥ ቅጽል ስም ‘ፔሌ’፣ ‘ልዩ’ በሚል አቻ ትርጉም በመዝገበ ቃላት ተካተተ
April 29, 2023 – BBC Amharic 27 ሚያዚያ 2023 በቅርቡ በሞት የተለየው ብራዚላዊው የእግር ኳስ ንጉሥ ቅጽል ስም፣ ፔሌ “ልዩ፣ ወደር የሌለው፣ የተለየ” የሚሉ አቻ ቃላት ተሰጥተውት በመዝገበ ቃላት ተካተተ። ፔሌ የሚለውን ቃል አዲስ ቅጽል አድርጎ በበይነ መረብ ሕትመቱ ውስጥ ያካተተው በብራዚል ታዋቂ የሆነው የፖርቹጋል ቋንቋ መዝገበ ቃላት ሚካኤሊስ ዲክሽነሪ ነው። ቅጽል ቃሉ በመዝገበ ቃላቱ የተካተተው ፔሌ […]
መንግስት የገቢ ግብርን እንዲቀንስ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ ለማካሄድ መታሰቡ ተገለጸ።
April 29, 2023 መንግስት የገቢ ግብርን እንዲቀንስ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ ለማካሄድ መታሰቡ ተገለጸ። የኢትዮጵያ ሰራተኞች ማህበራት ኮንፌደሬሽን (ኢሰማኮ) መንግስት የገቢ ግብርን እንዲቀንስ ለመጠየቅ አዲስ አበባን ጨምሮ በአምስት ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ማቀዱን ገልጿል። የኮንፌደሬሽኑን ፕሬዝዳንት ካሳሁን ፎሎን ጠቅሶ #አል_ዐይን አማርኛ በሰራው ዘገባ ሰልፉ ከፊታችን ባለው የሰራተኞች ቀን (ሜይ ዴይ) በአዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ፣ አዳማ፣ ሀዋሳ፣ ጅማና […]
