በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ስም የተሰየመው በኬንያ ናይሮቢ የተሰራው ፈጣን መንገድ ተመርቆ ለስራ ክፍት ሆኗል።

January 21, 2024 – Konjit Sitotaw  በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ስም የተሰየመው በኬንያ ናይሮቢ የተሰራው ፈጣን መንገድ ተመርቆ ለስራ ክፍት ሆኗል። ( ምስሎቹ ከታች ይገኛሉ ) The Nairobi Expressway has launched the new Haile Selassie Exit Plaza at the Green Park adjacent to Uhuru Park which is aimed to ease traffic into the Central Business District.  The Haile Selassie […]

በአዲስ አበባ ከተማ የጥምቀት በአልን ሲመሩና በጭፈራ ሲያጅቡ የነበሩ ወጣቶች በገፍ ሊታፈሱ ነው

January 21, 2024 – Konjit Sitotaw  (ኢትዮ 360 – ጥር 12/2016) በአዲስ አበባ ከተማ የጥምቀት በአልን ሲመሩና በጭፈራ ሲያጅቡ የነበሩ ወጣቶች በገፍ ሊታፈሱ መሆኑን የኢትዮ 360 የውስጥ ምንጮች አጋለጡ። ወጣቶቹ በገፍ የሚታፈሱትም ከሰው በላው መሪ በወረደ ትእዛዝና አዳነች አበቤ ባሰለጠነቻቸው ባንዳዎች አማካኝነት ምስላቸው እንዲቀረጽ በመደረጉ ነው ብለዋል። ይሄ የተሰማራው የባንዳው ስብስብም ምስሎቹን ከቀረጸ በሁዋላ በቀጥታ ለኦህዴዱ የደህንነት […]

የኢትዮጵያ አየር ኃይል ሰሞኑን የተረከባቸው ሩሲያ ሠራሽ ሱ-30 ተዋጊ ጄቶች እኤአ በ2008 ገደማ ሕንድ ተገልግላበት ለሩሲያ ተመላሽ ያደረገቻቸው ናቸው

January 21, 2024  The Ethiopian Air Force has acquired an undisclosed number of Akinci unmanned aerial vehicles (UAVs) from Turkey and Russian-made Sukhoi Su-30 fighter jets. የኢትዮጵያ አየር ኃይል ሰሞኑን የተረከባቸው ሩሲያ ሠራሽ ሱ-30 ተዋጊ ጄቶች ሕንድ ለሩሲያ ተመላሽ ያደረገቻቸው ሊኾኑ እንደሚችሉ አንዳንድ ዓለማቀፍ ወታደራዊ ድረገጾች ዘግበዋል። The Sukhoi Su-30 is a twin-engine fighter aircraft first introduced […]

ቃና ዘገሊላ

January 21, 2024  ‹‹ቃና ዘገሊላ›› ምንድነው? ቃና ዘገሊላ በቀጥታ ትርጉም የገሊላዋ ቃና ማለት ነው፡፡ እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን አስተምህሮ በጥምቀት በዓል ማግስት(ጥር 12) ቀን የቃና ዘገሊላ በዓል ይከበራል፡፡ ይህ በዓል ከጌታ ጥምቀት በዓል ጋር ተያይዞ በድምቀት የሚከበር መጽሐፍ ቅዱሳዊ ዳራ ያለው በዓል ነው፡፡ በዓሉ ቃና ዘገሊላ የሚል ስያሜ ያገኘው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የገሊላ […]

በቁማር ምክንያት ስምንት ወር ተቀጥቶ የተመለሰው ኢቫን ቶኒ ‘አከራካሪ’ ጎል አስቆጠረ

21 ጥር 2024, 12:22 EAT ኢቫን ቶኒ በቁማር ምክንያት ከተከናነበው የስምንት ወር ቅጣት ተመልሷል። የእግር ኳስ ሜዳ እንደናፈቀው የሚያስታውቅበት ቶኒ መመለስ ብቻ ሳይሆን ጎል በማስቆጠር ደጋፊዎቹን አስፈንድቋል። የብሬንትፈርዱ አጥቂ ቦግ ባሉ መብራቶች ወደደመቀው ሜዳ ሲገባ ደጋፊዎቹ በእልልታና ሆታ ተቀብለውታል። በእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ብሬንትፈርድ ከኖቲንግሀም ፎሬስት ያደረጉት ፍልሚያ በንቦቹ 3-2 አሸናፊነት ተጠናቋል። እልህ አስጨራሽ በነበረው ፍልሚያ […]

በሴተኛ አዳሪዎች እየማለሉ፣ በአደገኛ እጽ እየናወዙ ቱሪስቶች የሚገደሉባት ከተማ

21 ጥር 2024, 11:40 EAT ቱ ዤር ሺንግ አሜሪካዊ ነው። እንደ ኮሎምቢያ የሚወደው አገር የለም። በተለይ ሜዴይን (Medellin) ከተማ በፍቅሯ ጥላዋለች። አውርቶ አይጠግብም። “ሕይወት በዚያ ሙሉ ናት፤ ንቅት ያለች ከተማ ናት፤ መኖርን የምታስመኝ” ይላል። ይህንን ነው ሁልጊዜ በተመለሰ ቁጥር ለወንድሙ ኤህ ሺንግ የሚነግረው። የ50 ዓመቱ ጎልማሳ ቶ ጄር በሥራው ኮሜዲያን ነው። ሚኒሶታ ነበር የሚኖረው። የሥራ […]

የጥምቀት በዓል በተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት ተከበረ

20 ጥር 2024 ዛሬ ጥር 11/2016 ዓ. ም. የጥምቀት በዓል በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ነው። የጥምቀት በዓል ከዋዜማው ጥር 10 ጀምሮ ጥር 11 የሚከበር ሲሆን ጥር 12 ደግሞ የቃና ዘገሊላ በዓል እንዲሁ በድምቀት ይከበራል። ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ካሰባሰብናቸው ፎቶዎች መካከል ከጎንደር፣ ከአዳማ፣ ከድሬ ዳዋ፣ ከአዲስ አበባ፣ ከሐረር እና ከመቀለ የተወሰዱት ይህን ይመስላሉ። […]

ኢራቅ በሚገኘው የአሜሪካ ጦር ሠፈር ላይ በተቃጣ የሚሳዔል ጥቃት ወታደሮች ተጎዱ

21 ጥር 2024, 08:50 EAT በምዕራባዊው የኢራቅ ክፍል በሚገኘው የአሜሪካ አየር ኃይል ጣቢያ ላይ በተቃጣ የሚሳዔል ጥቃት ወታደሮች ጉዳት ደረሰባቸው። የአሜሪካ ጦር ማዕከላዊ ዕዝ እንደገለጠው በኢራን የሚደገፉ ሚሊሻዎች አል አሳድ አየር ማረፊያን ዒላማ አድርገው ባለስቲክ ሚሳዔሎችና ሮኬቶች ተኩሰዋል። አየር ማረፊያው የአሜሪካ ጦር ሠፈር ሲሆን ጥቃቱ የተሰነዘረው ቅዳሜ ጥዋት ነው። ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ የዩኤስ ወታደሮች “በደረሰባቸው […]

የኤሲ ሚላኑ ግብ ጠባቂ በደረሰበት የዘረኝነት ጥቃት ሜዳ ጥሎ ወጣ

21 ጥር 2024, 09:31 EAT በጣሊያን ሴሪ ኤ ኤሲ ሚላን ከዩዲኒዜ ያደረጉት ጨዋታ የሚላኑ በረኛ በደረሰበት ጥቃት ምክንያት ለጥቂት ደቂቃዎች ተቋርጧል። የኤሲ ሚላኑ በረኛ ማይክ ማኞን ከዩዲኒዜ ደጋፊዎች ዘረኛ ጥቃት ደርሶብኛል ብሏል። በረኛው ከእረፍት መልስ የዘረኝነት ጥቃት እየደረሰበት እንዳለ ለዳኛው ጠቁሞ ሜዳውን ለቆ ሲወጣ የቡድን አጋሮቹ ተከትለውታል። የሚላኑ አማካይ ሩበን ሎፍተስ ቺክ የመጀመሪያዋን ጎል ካስቆጠረ […]

ፓኪስታን እና ኢራንን ጦር ያማዘዘው ምንድን ነው? ውጥረቱስ ወዴት ያመራ ይሆን?

21 ጥር 2024, 08:02 EAT ከቀናት በፊት ፓኪስታን በኢራን የሚገኙ ታጣቂዎችን ዒላማ ያደረጉ የአየር ጥቃቶችን መፈጸሟን ተከትሎ 9 ሰዎች ተገድለው ነበር። ጥቃቱን በተመለከተ የፓኪስታን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ብዙ ጥናት የተደረገበት በኢራን የታጣቂዎች መደበቂያ የሆነ ቦታ ነው ዒላማ የተደረገው ብሏል። ከዚህ የአየር ጥቃት በኋላ ኢራን በተራዋ በፓኪስታን የመሸጉ ናቸው ያለቻቸውን ታጣቂዎች ዒላማ አድርጋ የአየር ጥቃት ፈጽማለች። […]