Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 update (23 January 2021)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, January 24, 2021 Daily:Laboratory test: 5,085Severe cases: 239New recovered: 217New deaths: 3New cases: 417 Total:Laboratory test: 1,913,618Active cases: 12,503Total recovered: 118,730Total deaths: 2,063Total cases: 133,298

Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 update (22 January 2021)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, January 23, 2021 Daily:Laboratory test: 4,951Severe cases: 227New recovered: 507New deaths: 3New cases: 555 Total:Laboratory test: 1,908,533Active cases: 12,306Total recovered: 118,513Total deaths: 2,060Total cases: 132,881

የኮቪድ ክትባት ሽሚያ፡ ሀብታም አገሮች አፍሪካን ለምን ረሷት? ቢቢሲ / አማርኛ

22 ጥር 2021 አፍሪካ ክትባቱን ለማግኘት ሳምንታት ወይም ወራት ልትጠብቅ ግድ ይላታል፡፡ ይህን ያሉት ለአፍሪካ ክትባቱን ለማስገኘት እየጣሩ ያሉ ድርጅቶች ናቸው፡፡ እስከአሁን 900 ሚሊዮን ጠብታ ተገኝቷል፡፡ ይህ የተገኘው ከተለያዩ አገራትና ለጋሾች በተደረገ ልገሳና ርብርብ ነው፡፡ 900 ሚሊዮን ጠብታ የአፍሪካን 30 ከመቶውን ለመከተብ እንኳ የሚበቃ አይደለም፡፡ የአፍሪካ ሕዝብ ብዛት አንድ ቢሊዮን ሦስት መቶ ሚሊዮን ደርሷል፤ አሁን፡፡ […]

Coronavirus – Ethiopia: COVID-19 update (21 January 2021)

Source: Ministry of Health, Ethiopia ADDIS ABABA, Ethiopia, January 22, 2021 Daily:Laboratory test: 3,945Severe cases: 225New recovered: 653New deaths: 13New cases: 292 Total:Laboratory test: 1,903,582Active cases: 12,261Total recovered: 118,006Total deaths: 2,057Total cases: 132,326

‹የሸዋ አማራዎች እንደኛ ነጻነታቸውን እንዲያጣጥሙት አብረናቸው እንሆናለን› ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ በራያ የህዝብ ለህዝብ መድረክ ያደረጉት ደማቅ ንግግር

January 21, 2021 ‹የሸዋ አማራዎች እንደኛ ነጻነታቸውን እንዲያጣጥሙት አብረናቸው እንሆናለን› ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ በራያ የህዝብ ለህዝብ መድረክ ያደረጉት ደማቅ ንግግር https://youtu.be/TeF43QTAVqQ

በትግራይ ቴሌቪዥን ጋዜጠኛ የነበረው ዳዊት ከበደ መገደሉ ተገለጸ -ቪኦኤ/አማርኛ

ጃንዩወሪ 20, 2021 ሙሉጌታ አጽብሃ ፎቶ ፋይል፦ መቀሌ መቀሌ — በትግራይ ቴሌቪዥን የአማርኛ ክፍል ጋዜጠኛ የነበረው ዳዊት ከበደ በጥይት መገደሉ ተገለጸ። ጋዜጠኛው ትናንት ማታ ከአንድ አንድ ጓደኛው ጋር መኪና ውስጥ እንዳለ የተገደለውም በመንግሥት የፀጥታ ኃይል በተተኮሰ ጥይት ነው ሲሉ ጓደኞቹ እና የሥራ ባልደረቦቹ ተናግረዋል። በጉዳዩ ላይ ከትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር የፖሊስ ኮሚሽን መረጃ ለማግኘት በተደጋጋሚ ያደረገው […]

Is Ethiopia coming together or falling apart? The Africa Report 06:24

By Ahmed HassenPosted on Wednesday, 20 January 2021 12:22 Abiy and his Amhara supporters are in the ascendancy – but Ethiopia’s future is by no means assured. Nominally in an effort to restore law and order, the federal government led by Ethiopia’s peace prize-winning premier is engaged in a brutal conflict with the defiant erstwhile […]