ኢሶዴፓ ከኦፌኮ ጋር ባለመስማማቱ ከመድረክ መውጣቱን አስታወቀ

January 29, 2021 ጃንዩወሪ 30, 2021 ፀሐይ ዳምጠው ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ አዲስ አበባ — ኢሶዴፓ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ /ኢሶዴፓ/ እራሱን ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት መድረክ /መድረክ/ ማግለሉን አስታወቀ ። የፓርቲው ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ለአሜሪካ ድምፅ እንደገለፁት ኢሶዴፓ ከኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ኦፌኮ ጋር በአቋም ልዩነት ምክንያት ከመድረክ ወጥቷል ብለዋል። ኢሶዴፓ ከኦፌኮ ጋር ባለመስማማቱ ከመድረክ መውጣቱን በተመለከተ […]

የአማራ ክልል መንግሥት ሰንደቅ ዓላማ – ቪኦኤ /አማርኛ

ጃንዩወሪ 29, 2021 መስፍን አራጌ ፎቶ ፋይል፦ ባህር ዳር ደሴ — የአማራ ክልል መንግሥት ከሁለት አሥርት ዓመታት በላይ ሲጠቀምበት የነበረውን የክልሉን ሰንደቅ ዓላማ ሊቀይር እንደሆነ ፍንጭ ተሰጥቷል። ሰንደቅ ዓላማው የሚቀየርበት ጊዜና የሰንደቅ ዓላማው ዓይነት ከህዝብ ጋር ውይይት ከተደረገ በኋላ የሚወሰን መሆኑን የክልሉ መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች አስታውቋል። ለዝርዝሩ ሙሉ ዘገባውን ከዚህ ያድምጡ። የአማራ ክልል መንግሥት ሰንደቅ ዓላማ […]

በመተከል ህዝብ እያለቀ ስለ ምርጫ ማውራት ሞራለቢስነት ነው። ከመገደል ያላዳነውን ህዝብ ምረጡኝ ብሎ ከህዝብ ፊት መቆም እንዴት ይቻላል? (ክፍል 2 እና 1)

በመተከል ህዝብ እያለቀ ስለ ምርጫ ማውራት ሞራለቢስነት ነው። ከመገደል ያላዳነውን ህዝብ ምረጡኝ ብሎ ከህዝብ ፊት መቆም እንዴት ይቻላል? (ክፍል 2) https://youtu.be/t6iHslI9fh8 ከመምህርትና ጋዜጠኛ መዓዛ መሐመድ ጋር የተደረገ ቆይታ (ክፍል 1)

How Egypt is supporting Sudan in border conflict – Al-Monitor 12:20

As tensions escalate between Sudan and Ethiopia on the border, a Sudanese delegation headed to Cairo raising questions about Egypt’s role in the conflict. A woman walks with a donkey as refugees from the Tigray region of Ethiopia wait to be transferred to a camp with more infrastructure at a UNHCR reception area in the […]