ግብፅ የህዳሴ ግድቡን የሦስትዮሽ ድርድር ሳታወላውል እንድትቀጥል ኢትዮጵያ አሳሰበች

14 June 2020 ዮሐንስ አንበርብር ታላቁ የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን ከሰኔ 2 ቀን 2012 ዓ.ም. አንስቶ ዳግም ወደ ድርድር ቢመለሱም፣ ግብፅ በድርድርና ለሁለተኛ ጊዜ ወደ መንግሥታቱ ድርጅት የፀጥታ ምክር ቤት ለማምራት እየዋለለች በመሆኑ አንዱን ልትመርጥ ይገባል ስትል ኢትዮጵያ አሳሰበች። ድርድሩ በተጀመረ በሁለተኛው ቀን የኢትዮጵያ የውኃ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር ድርድሩን የተመለከተ መግለጫ ያወጣ ሲሆን፣ […]

ኮሮናቫይረስ፡ ከመጠን ያለፈ ውፍረት ለኮሮናቫይረስ ያጋልጣል?

13 ጁን 2020 – BBC Amharic ከመጠን ያለፈ ውፍረት የልብ ህመምን፣ ካንሰርንና የስኳር ህመምን ለመሳሰሉ የተለያዩ በሽታዎች እንደሚያጋልጥ ይታወቃል። በተቸማሪም ከመጠን ያለፈ ውፍረት በአሁኑ ጊዜ ዓለምን እያስጨነቀ ለሚገኘው ኮቪድ-19 ያለን ተጋላጭነት ከፍተኛ ሊያደርገው ከመቻሉ በተጨማሪ በጠና መታመምንም ሊያስከትል እንደሚችሉ ይነገራል። ነገር ግን ይህ የሚሆነው ለምንድነው? ከመጠን ያለፈ ውፍረት ለኮሮረናቫይረስ ይበልጥ ተጋላጭ እንደሚያደርግ ሳይሳዊ ማስረጃ አለ? […]