“ብልጽግና ፈለገም አልፈለገ ከመስከረም 30 በኋላ ተቃዋሚው የሽግግር መንግስት ማቋቋም አለበት” አቶ ልደቱ አያሌው
Apr 30, 2020
Ethiopia: መንግስታዊ ወይስ “ህገመንግስታዊ” ቀውስ? Reyot News Magazine
Reyot News Magazine •May 2, 2020
ጀዋር መሃመድና አቶ ልደቱ አያሌው – የኮሮናና ቫይረስ ወረርሽኝ፤ ብሄራዊ ምርጫ፣ ህገ መንግስታዊ ቀውስና የመፍትሄ ሀሳቦች
May 2, 2020
በህገ መንግስት ማሻሻል ላይ የተፈጠረው ውዝግብ !
May 2, 2020
“የዘረ መል ቅይስ አካል ምርት ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳይካሄድ መንግሥትን ጠይቀናል” – ስዩም ኃብተማሪያም
May 1, 2020 Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/13500425https://tracking.feedpress.it/link/17593/13500426/amharic_5edc0258-c62b-4697-9d6a-181860f1494d.mp3 አቶ ስዩም ኃብተማሪያም – የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚቴ – በጀርመን፤ ኮሚቴያቸው ስለምን ለኢትዮጵያ መንግሥት የዘረ መል ቅይስ አካል (GMO) ውሳኔውን እንዲሰርዝ እንደጠየቀ ይናገራሉ።
Finding Sally: Speech
CBC Docs is with Hot Docs Canadian International Documentary Festival and Finding Sally. 3 hrs · “It’s a story that younger generations need to be told.” ‘Finding Sally’ director and her aunt talk about their family member Sally who disappeared during Ethiopia’s Red Terror period.55 Thousands died during Ethiopia’s Red Terror, but the culprits still […]
የይሁዳ አንበሳን በፒኮክ መቀየር ለምን? የአብይ አሕመድ ከታሪክ እስከ ትውፊት የማፈራረስ አገዛዝ – ገለታው ዘለቀ : ታዲዮስ ታንቱ : ጌጥዬ ያለው
April 30, 2020
ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም እውቀት ያንሳቸዋል – ግርማ ጉተማ (ክፍል 1 እና ክፍል 2)
ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም እውቀት ያንሳቸዋል – ግርማ ጉተማ (ክፍል 1) April 30, 2020 የህንድ ሀገር ወፍ ለኛ ምን ትጠቅማለች – ግርማ ጉተማ (ክፍል 2) April 30, 2020
“ምክር ቤቱ እንዲፈርስ ይፈለጋል”- አቶ ሙሳ አደም የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ

April 29, 2020 የቃልኪዳን ሰነዱን የፖለቲካ ፓርቲዎች አላከበሩም
ሀገራዊ መግባባት ካልተፈጠረ አሁን ያለንበት ሁኔታ የደርግ ሁኔታን ይመስላል ሲሉ ፕሮፌሰር መረራ ተናገሩ

April 28, 2020 – Konjit Sitotaw — አዉሎ ሚዲያ – የኦፌኮ ሊቀመንበር የሆኑት ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና በኦሮሚያ የመንግስት ባለስልጣናት በዜጎች ላይ ከፍተኛ እስራትና ወከባ እየፈጠሩ ነው ሲሉም ተናግረዋል።ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ የገቡትን ቃል ለማክበር አቅምና ለዚህ አጋዥ የሆኑ የተቋማት ግንባታ የላቸውም በማለት ጨምረው ተናግረዋል።በተለይም አዲሱ የብልፅግና ፓርቲ ሀገሪቱን የማሸጋገር እና የጋራ መግባባት የመፍጠር አቅም የለውም፤ […]
