የዘር አወቃቀሩና ፖለቲካው ከቀጠለ አገር ትፈርሳለች፣ ደም ይፈሳል – (ግርማ ካሳ)

July 22, 2019 የክልሉ ባለስልጣናት ከተናገሩትና እንደ ቢቢሲ፣ ሮዮተርስ ያሉ የአለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን ፣ እንዲሁም እንደ ኢሳት ያሉ ሜዲያዎች ከዘገቡት ለመረዳት እንደሚቻለው፣ ኢጄቶ የተባለው ቡድን፣ ሐምሌ 11 ቀን 2011 ዓ.ም፣ በጀመረውና ባልተሳካለት የሲዳማ ክልልን በጉልበት የማወጅ እንቅስቃሴ፣ ከሃያ በላይ ዜጎች ሕይወታቸውን አጥተዋል። በአዋሳ አንድ ወጣት ግንባሩ ላይ በጥይት ተመቶ ወዲያው እንደሞተ፣ ሶስት ቆስለው የሕክምና […]
ለህዝብ የቆመ ፓርላማ ቢኖረን የጃዋርን አሸባሪነት አውጆ ሃገር ቤት እንዳይገባ መከልከል በቻለ!!! (መስከረም አበራ)

2019-07-22 ለህዝብ የቆመ ፓርላማ ቢኖረን የጃዋርን አሸባሪነት አውጆ ሃገር ቤት እንዳይገባ መከልከል በቻለ!!! መስከረም አበራ ጠ/ሚ አብይ በአሳዛኝ ሁኔታ ጃwar መሃመድ ኢትዮጵያን ለማውደም ከሚያደርገው ሩጫ ሊያስቆሙ አለመቻሉ ያፈጠጠ ሃቅ ነው። አብይ ይህን ለማድረግ ፍላጎቱ ቢኖረው ኖሮ ህጋዊ ስልጣኑም አቅሙም በእጁ ነበር፤ሆኖም አብይ ጃዋር የዘር ግጭትን እየለኮሰ እንዲያቀጣጥል ፈቅዶ ትቶታል። በተለይ የሲዳማ ህዝብ በጉልበትም ቢሆን ክልልነቱን እንዲያውጅ […]
“ፖለቲካ አይመለከተንም” ለምትሉ….. (ዮናስ አበራ)

2019-07-22 “ፖለቲካ አይመለከተንም” ለምትሉ ….ዮናስ አበራለእነ “ፖለቲካና ኮረንቲ በሩቁ” species ከአንድ 9 ዓመታት በፊት የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ መስራችና ባለቤት ዶ/ር ፍስሃ በአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ የፊት ገጽ ላይ ከትልቅ ፎቷቸው ጋር ወጥተው ነበር፡፡ በወቅቱ ከጋዜጣው ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ “ኮሬንቲና ፖለቲካ በሩቁ ነው፡፡ ፖለቲካ በሚሸትበት አላሸትም” የሚል በኋላ ላይ መተዛዘቢያ ያደረጋቸው የጅል clicheአቸው እንደ headline አብሮት ወጥቶም […]
ያልተማሩ ምሁራን ያቆዩዋትን ሀገር የተማሩ መሃይማን አያፈርሷትም! (ታዬ ቦጋለ)
2019-07-21
ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ የመንግስት ፈላስፋ ወይስ የMorality ጠበቃ? (ያሬድ ጥበቡ በርዕዮት)
2019-07-21
ኦነጋውያን እነማን ናቸው? ዶክተር መረራ ጉዲና እንደጻፉት
(Achamyeleh Tamiru) ከዛሬ 28 ዓመታት በፊት ፋሽስት ወያኔ ኢትዮጵያን ጉሮሮዋን ከያዘበት ጊዜ ጀመሮ መላ ኢትዮጵያውያን ስለ አገሪቱ አንድነትና ፍትሕ ሲጨነቁ ኦነጋውያንና ግን የችግሩ ተካፋይ አልነበሩም። እንዲያውም በአንድ በኩል ከኢትዮጵያ ጎሳዎች ብዙዎቹ እኛ ኦሮምኛ ተናጋሪዎች ነን እያሉ በሌላ በኩል ደግሞ የኦሮሞ ነፃ አውጭ ግንባር የሚባል ተገንጣይ ድርጅት አቋቁመው አገር ለመመስረት ከፋሽስት ወያኔ ጋር ሽር ብትን ይሉ […]
የሕወሃት ሰይጣናዊ እጆች (በገ/ክርስቶስ ዓባይ)
July 22, 2019 ሐምሌ 14 ቀን 2011 ዓ/ም ከሃያ ሰባት ዓመታት የችግር፤ የሰቆቃና የመከራ ቸነፈር በኋላ በኢትዮጵያ የተስፋ አየር እየነፈስባት ነበር። ወላጆች የልጆቻቸውን በሰላም ወጥቶ በሰላም መመለስ በስጋት እየተንቆራጠጡ ይጠብቁበት የነበረው ሁኔታ አልፎ ‘እፎይ!’ በማለት፤ የወጣቱን ጠቅላይ ሚንስትር ዓቢይ አህመድን ዕድሜና ጤና እንዲሰጥላቸው ፈጣሪያቸውን እየተማጸኑ ቆይተዋል። ሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝብ ኤርትራን ጨምሮ ያለፈውን እረስተን ለመጭው ጊዜያችን […]
በምጥ ላይ ያለች አገር?!

Saturday, 20 July 2019 11:55 Written by አለማየሁ አንበሴ “በትግርኛ ቋንቋ የእኔን አቋምና ሀሳብ፣ ለትግራይ ህዝብ ማቅረብ እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም – ኢትዮጵያ ከፈረሰች ምስራቅ አፍሪካ በሙሉ ነው የሚፈራርሰው – በዓለም አቀፍ ህግ መሰረት፣ የባህር በር ባለቤት የመሆን መብት አለን – ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ እንዳሉት፤ ባህር ሃይል ለኢትዮጵያ ወሳኝ ነው በኢህአዴግም ሆነ በመንግስት ላይ የሰላ […]
“የታሪክ ትምህርት ለሕሙም አዕምሮ ፍቱን መድኃኒት ነው” – አዲስ አድማስ
Sunday, 21 July 2019 00:00 Written by (ከአብዱራህማን አህመዲን፤ የቀድሞ የፓርላማ አባል) “ቲተስ ሊቪ (Titus Livy) የተባለ የታሪክ ሊቅ “የታሪክ ትምህርት ለታመመ አእምሮ ፍቱን መድኃኒት ነው” ይላል፡፡ ሊቪ ከክርስቶስ ልደት በፊት የነበረና የሮማን እና የሮማውያንን ጥንታዊ ታሪክ የጻፈ የታሪክ ተመራማሪ ነው፡፡ የሉቪ አባባል ሙሉ ሃሳብ እንዲህ የሚል ነው “የታሪክ ጥናት ለሕሙም አዕምሮ ፍቱን መድኃኒት ነው:: […]
“የጥላቻ ሐውልቶች በየቦታው ተገንብተዋል” አዲስ አድማስ

Saturday, 13 July 2019 11:43 Written by አለማየሁ አንበሴ *የሴት ልጅ ጡት መቁረጥ የሚባል ነገር በኢትዮጵያ ታሪክ የለም *አፄ ምኒልክ ኦሮሞን በመበደል ስማቸው መነሳቱ አስገራሚ ነው *ፌደራሊዝም የሚባል ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ በተግባር የለም *የተስፋዬ ገብረአብ መጽሐፍ አደገኛ ልቦለድ ነው “መረራ እውነት በኢትዮጵያ ታሪክ” የተሰኘና በዋናነት አፄ ምኒልክ ጠል የሆኑ ትርክቶችን የሚሞግት መጽሐፍ ያሳተሙት […]
