Partnership Mobilizes Funds to Boost Obstetrics Fistula Care  – The Reporter 03:19 

News Partnership Mobilizes Funds to Boost Obstetrics Fistula Care By Staff Reporter May 31, 2025 A multi-stakeholder partnership on Friday (May 30) solicited funds to reinvigorate obstetrics fistula care in Ethiopia. Hamlin Fistula Ethiopia, named after the late Catherine Hamlin, has been struggling to fill the gap of obstetric fistula care in the country, dedicating […]

ለውበት ሲባል የሚደረግ ቀዶ ሕክምና ፡ “100 የፕላስቲክ ቀዶ ሕክምና አድርጌያለሁ፤ ከዚህ በኋላም እቀጥላለሁ”

ከ 5 ሰአት በፊት አቢ ዉ ለመጀመሪያ ጊዜ የፕላስቲክ ቀዶ ሕክምና ያደረገችው በ14 ዓመቷ ነበር። የሆርሞን ሕክምና ከተሰጣት በኋላ በሁለት ወራት ውስጥ ከ42 ኪሎግራም ወደ 62 ኪሎግራም ውፍረቷ ጨመረ። የድራማ አስተማሪ የሆኑ እናቷ እሷም ድራማ ሠሪ ለመሆን ያደረገችው ውድድር ሲቃረብ “አንቺ ተስፋችን ነበርሽ አሁን ግን በጣም ወፍራም ሆንሽ። ወይ ቶሎ ቀንሺ ወይ ቶሎ ተስፋ ቁረጪ” […]

የጣራ እና ግድግዳ እርጥበት ለአስም እና ለካንሰር ሊያጋልጠን እንደሚችል ያውቃሉ?

ከ 5 ሰአት በፊት ጓደኛሞቹ ኒኮል ፋራጅ እና ዴላኒ ዶኒ ከኮሌጅ ከተመረቁ በኋላ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ተከራይተው መኖር የጀመሩት። ነገር ግን በጤና መጓደል ምክንያት ሕይወታቸውን የሚያውክ ችግር ይገጥመናል ብለው አስበው አያውቁም። ሎስ አንጀለስ ወደሚገኘው አዲሱ ቤታቸው ከገቡ ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ነው የመተንፈስ ችግር የገጠማቸው። ዕድሜያቸው ገና በሃያዎቹ ቢሆንም ከፍተኛ ራስ ምታት፣ እንቅልፍ ማጣት እና ድካም […]

ከእርግዝና ውጪ የወር አበባ እንዲቀር የሚያደርጉ ስምንት ምክንያቶች

ከ 8 ሰአት በፊት የወር አበባ መቅረት (amenorrhea) በብዛት ከእርግዝና ጋር ይተሳሰራል። ሆኖም ግን እርግዝና ሳይፈጠርም የወር አበባ የሚቀርባቸው ምክንያቶች አሉ። የወር አበባ በአማካይ በ28 ቀናት ይመጣል። ከ24 እስከ 35 ባሉት ቀናት የወር አበባ ዑደት ያላቸው ሴቶችም አሉ። የወር አበባ አልፎ አልፎ ቢቀር እንደ ችግር ባይወሰድም በተደጋጋሚ ከተከሰተ መነሻ ምክንያቱ መታወቅ አለበት። የማሕጸን ሐኪም ዶ/ር […]

በኮሌራ በሽታ ሱዳን ለጤና ቀውስ ለመጋለጥ አፋፍ ላይ መሆኗ ተገለጸ

ከ 9 ሰአት በፊት ዓለም አቀፍ የነፍስ አድን ኮሚቴ (አይአርሲ) በጦርነት እየተናጠች ያለችው ሱዳን በኮሌራ እና ሌሎች በሽታዎች መቀስቀስ የኅብረተሰብ ጤና አደጋ ውስጥ ለመግባት ጫፍ ላይ ናት ብሏል። በአንድ ሳምንት ብቻ 172 ሰዎች በኮሌራ በሽታ ሕይወታቸው ማለፉን የሱዳን ጤና ሚኒስቴር ያሳወቀ ሲሆን፤ አዳዲስ ኬዞች በካርቱም ግዛት መመዝገባቸውን ገልጿል። የሱዳን ሐኪሞች የድሮን ጥቃቶች በውሃ ማጣሪያ ጣቢያዎች […]

Suicide rates alarmingly high in Amhara region, experts urge action  – Borkena 

May 26, 2025 By: Getahun TsegayeStaff Reporter  Addis Ababa, Ethiopia – Felege Hiwot Comprehensive Specialized Hospital in Bahir Dar, Amhara region, Ethiopia, has reported a troubling increase in suicide cases, with 176 individuals taking their own lives over the past nine months. Dr. Guade Tewabe, an emergency room doctor at the hospital, told Tikvah Ethiopia that […]

Population genomics uncovers loci for trait improvement in the indigenous African cereal tef (Eragrostis tef) Nature.com 13:03 

Communications Biology volume 8, Article number: 807 (2025) Cite this article Abstract Tef (Eragrostis tef) is an indigenous African cereal that is gaining global attention as a gluten-free “superfood” with high protein, mineral, and fibre contents. However, tef yields are limited by lodging and by losses during harvest owing to its small grain size (150× lighter than wheat). Breeders must also […]

Ethiopia confirms 1st mpox cases in infant and mother  – Anadolu Agency 

Africa Infections detected in Moyale, key border town near Kenya and Somalia, linked to cross-border travel Sadik Kedir Abdu  |25.05.2025 – Update : 25.05.2025      ADDIS ABABA, Ethiopia Ethiopia has confirmed its first mpox cases, involving a 21-day-old infant and the child’s mother in the southern border town of Moyale, health authorities said on Sunday. […]

በኢትዮጵያ በአንድ ጨቅላ ላይ የተገኘው የዝንጀሮ ፈንጣጣ ምንድን ነው? እንዴትስ ይተላለፋል?

14 ነሐሴ 2024 ተሻሽሏል ከ 4 ሰአት በፊት በኦሮሚያ ክልል ሞያሌ ከተማ በዝንጀሮ ፈንጣጣ (ኤምፖክስ) የተያዘ ጨቅላ ሕጻን መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር እና የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቀዋል። በሕመሙ ተይዘዋል ተብለው ከተጠረጠሩ ሰዎች በተወሰዱ ናሙናዎች ላይ በተደረገ ምርመራ ቫይረሱ የተገኘው የ21 ቀን ዕድሜ ባለው ጨቅላ ላይ ሲሆን እናቱም ለቫይረሱ መጋለጧ ተገልጿል። የበሽታው ምንጭ ወደ ጎረቤት አገር ኬንያ […]