EMS Eletawi ኦርቶዶክሳዊ ንቅናቄና አጋርነት ለሐኪሞች Sat 24 May 2025
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS ዜና Sat 24 May 2025
EMS (Ethiopian Media Services)
ኢትዮጵያውያን ጉምቱ የሕክምና ባለሙያዎች ወደ ሩዋንዳ የሚፈልሱት ለምንድን ነው?
29 ሚያዚያ 2024 ተሻሽሏል ከ 5 ሰአት በፊት ሩዋንዳ በጤና መስክ እጅግ ስኬታማ ጉዞ እያደረጉ ያሉ አገራት ብሎ የዓለም ጤና ድርጅት ከመሰከረላቸው መካከል አንዷ ናት። “የሺህ ተራራዎች ምድር” ተብላ የምትጠራው ትንሽዬዋ የምሥራቅ አፍሪካ አገር የሕዝብ ቁጥር ከ15 ሚሊዮን ባይልቅም በጤናው ዘርፍ ግንባር ቀደም ከሚባሉት ተርታ ተመድባለች። የዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም መረጃ እንደሚጠቁመው 90 በመቶ ሕዝቧ የጤና […]
በኢትዮጵያ ለመሞከር የታቀደው እና ሙሉ በሙሉ ውጤታማ ነው የተባለው አዲሱ የወባ መከላከያ
ከ 5 ሰአት በፊት የወባ ትንኞች በሽታውን እንዳያስፋፉ እንዲሁም ጥገኛ ተህዋስያኑን (ፓራሳይት) በውስጣቸው ለመግደል የወባ መድኃኒት ሊሰጣቸው እንደሚገባ የአሜሪካ ተመራማሪዎች ገለፁ። ይህ ዘዴ በቤተ ሙከራ ውስጥ በተካሄደበት ፍተሻ ውጤታማ መሆኑ የተረጋገጠ ሲሆን፣ በቀጣይ ደግሞ በኢትዮጵያ ውስጥ ተግባራዊ ሙከራ ለማድረግ ዕቅድ ተይዟል። በየዓመቱ 600 ሺህ ያህል ሰዎችን የሚገድለው የወባ በሽታ ወደ ሰዎች የሚተላለፈው ፓራሳይት ተሸካሚ እና […]
“ለበዓል ወደ ቤተሰቦቼ በሄድኩበት ተገረዝኩ”
ከ 28 ደቂቃዎች በፊት የ12 ዓመቷ ካትሪን ሜንጋኒ በየዓመቱ እንደምታደርገው ከቤተሰቦቿ ጋር በመሆን ለገና ዘመዶቻቸውን ለመጠየቅ በሄደችበት ሕይወቷን እስከ መጨረሻ የቀየረው አጋጣሚ ተፈጠረ። ገና አፍላ ታዳጊ የነበረችው ሜንጋኒ ምንም መረጃው ሳይኖራት ወላጆቿ በአካባቢው ከምትገኝ የጤና ባለሙያ ጋር ተነጋግረው አስገረዟት። ማሳሰቢያ፡ ይህ ታሪክ ስለ ሴት ልጅ ግርዛት በዝርዝር ይመለከታል። በኬንያ ዋና መዲና ናይሮቢ ተወልዳ ያደገችው ካትሪን […]
ለልጆቻችን ዕድገት እና የአእምሮ ጤና ጠቃሚ መሆኑ እየተነገረለት ያለው ንጥረ ነገር
ከ 4 ሰአት በፊት ኮሊን የተባለው ንጥረ ነገር ለሰውነት ጠቃሚ ከሆኑ ንጥረ ነገሮች መካከል በዋናነት ይጠቀሳል። ኮሊን (Choline) ቫይታሚንም ሚኒራልም አይደለም። ነገር ግን የሰው ልጆች አእምሮ በአግባቡ እንዲሠራ ይረዳል። የማሰላሰል ብቃትን በማሻሻል ከአእምሮ ዕድገት ጋር የተያያዙ ህመሞችን በመከላከልም እንደሚረዳ ጥናቶች ያሳያሉ። ከዚህም አንጻር እንደ ኤዲኤችዲ (ADHD) እና ዲስሌክስያ (dyslexia) የመሳሰሉ የአእምሮ ዕድገት ውስንነቶችን እንደሚከላከልም ይገለጻል። […]
እንግሊዝ በዓለማችን የመጀመርያ ነው የተባለውን የጨብጥ መከላከያ ክትባት ይፋ አደረገች
ከ 6 ሰአት በፊት እንግሊዝ በወሲባዊ ግንኙነት የሚተላለፈውን ጨብጥ መከላከል የሚያስችል ክትባት በመስጠት በዓለም ላይ የመጀመርያዋ አገር ልትሆን ነው። ክትባቱ ለሁሉም ተደራሽ እንደማይሆን ተገልጿል። ክትባቱ ለተመሳሳይ ጾታ አፍቃርያን እና ከተቃራኒ ጾታ ጋር ጥምረት መስርተው ከተመሳሳይ ጾታ ጋር የወሲብ ግንኙነት የሚኖራቸው ሰዎች ላይ ትኩረት እንደሚደረግ ተገልጿል። ክትባቱ ከ30 እስከ 40 በመቶ ውጤታማ ነው የተባለ ሲሆን የእንግሊዝ […]
ተመራማሪዎች የወፍ ጉንፋን ቀጣዩ የዓለማችን ወረርሽኝ ይሆናል ብለው ለምን ሰጉ?
ከ 3 ሰአት በፊት ተመራማሪዎች ለወራት በእርሻዎች ላይ እየተስፋፋ ያለው የወፍ ጉንፋን ቀጣዩ የዓለም ወረርሽኝ ይሆናል በሚል የማስጠንቀቂያ ደወል እያሰሙ ነው። በሽታዎች እንዴት እንደሚጎለብቱ የሚያጠኑ ተመራማሪዎች የወፍ ጉንፋን ልብ ሳንለው ወደ ሰዎች በመዛመት ወረርሽኝ ይሆናል በማለት አስጠንቅቀዋል። ኤች5ኤን1 በሚል የሚጠራው ‘አቪያን ፍሉ’ ከአውስትሬሌዚያ (አውስትራሊያ፣ ኒውዝላንድ እና አጎራባች ደሴቶች) ውጭ ያሉ አህጉራት ደርሷል። በሽታው በአንታርቲካ ፔንጉዊኖች […]
በተለይ ወንዶች ላይ የሚከሰተውን የፕሮስቴት ካንሰርን በተመለከተ ሊያውቋቸው የሚገቡ ነገሮች
13 ሰኔ 2022 ተሻሽሏል ከ 2 ሰአት በፊት የ82 ዓመቱ የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት በፍጥነት የሚስፋፋ የፕሮስቴት ካንሰር እንዳለባቸው ይፋ ካደረጉ በኋላ አሜሪካውያን በቶሎ እንዲፈወሱ ምኞታቸውን እየገለጹ ነው። ባይደን ላይ በምርመራ የተገኘው ይህ የፕሮስቴት ካንሰር በወንዶች ላይ የሚከሰት ሲሆን፣ በአብዛኛው ደግሞ ጥቁሮች በዚህ በሽታ ይጠቃሉ። የቀድሞው ፕሬዝዳንት በሚሸኑበት ጊዜ ያይዋቸውን ምልክቶች መሠረት አድርገው ባለፈው ሳምንት መብቂያ […]
የአሁን አበይት መረጃዎች Maede Zena May 19,2025
Maede-Zena
