The Impossible task of leading Ethiopia: let PM Abiy do his job – By Dr. Abdusebur Jemal

April 26, 2019 f Ever since he emerged as the new leader of Ethiopia, Dr. Abiy Ahmed has crafted a new style of leadership hitherto unknown to the ears, mind and heart of Ethiopians. Indeed, when you look at his achievements so far, it is remarkable both in terms of substance and style. Where as […]
የኢሳት “ኢዲቶሪያል ቦርድ” መግለጫ የተሰነዘረውን የአፈና ትችት የበለጠ የሚያጠናክር ነው።(ሔኖክ ዋይ. ተሰማ)

April 26, 2019 የኢሳት “ኢዲቶሪያል ቦርድ” የሰጠው መግለጫ የጉዳዩን ፍሬ-ነገር የማይገልጥ ብቻ ሳይሆን ቦርዱ ላይ የተሰነዘረውን የአፈና ትችት የበለጠ የሚያጠናክር ነው። (ሔኖክ ዋይ. ተሰማ) አንደኛ፣ ከቦርዱ የሚጠበቀው፤ የቴዎድሮስ ፀጋዬን ቃለ-ምልልስ፣ በመጀመሪያ ለማገድ ቆይቶ ደግሞ ከግማሽ በላይ እንዲቆረጥ የወሰነበትን ምክንያት የተቋሙን የአርትኦት ደንብ እና አንቀፅ ጠቅሶ ማብራራት ሆኖ ሳለ፣ መግለጫው የሚለው ግን በደፈናው ተቋሙ የዝግጅቶችን ይዘት […]
የወከለውን ህዝብ የሚታገል በዓለም የመጀመሪያው ድርጅት!!! (የሺሀሳብ አበራ)

April 25, 2019 የወከለውን ህዝብ የሚታገል በዓለም የመጀመሪያው ድርጅት!!! የሺሀሳብ አበራ ” በአዲስ አበባ ላይ ኦሮሚያ ልዮ ተጠቃሚ እንዲሆን እንታገላለን–ብአዴን”፡፡ መልካም ትግል፡፡ ግን ማንን ነው የሚታገለው? አማራን እኮ ነው፡፡ የሚገርም ነው፡፡ የወከለውን ህዝብ የሚታገል የዓለም የመጀመሪያው ድርጅት ሆነልን፡፡ እነ ጊነስ ቡክ ምናምን ቢመዘግቡልን ጥሩ ነው፡፡ አዲስ አበባ ላይ በልዮ ሁኔታ ለኦሮሚያ እንድትሆን እታገላለሁ ካለ በኃላ […]
ይቅርታ እና ይቅር ባይነት መገኛው የት ይሆን? (ዲያቆን ዳንኤል ክብረት)

April 25, 2019 ይቅርታ እና ይቅር ባይነት መገኛው የት ይሆን? ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ቂም በቀል ጊዜያዊ የሆነ እርካታን ለስጋችን ይሰጠው ይሆናል እርሱም ቢሆን ቀን አልፎ ቀን ሲተካ ይፀፀታል። ያጣሁትን መልሼ ላላገኝ ይህንን ማድረጌ ምን ጠቀመኝ? ለምንስ የሰነፎችን መንገድ ተከተልኩኝ? እያለ ራሱን መውቀሱ አይቀሬ ነው። በደልን በበደል፣ ክፋትንም በክፋት፣ ተንኮልንም በተንኮል እንሸፍናለን በሚል የዋህ አስተሳሰብ ታስረን […]
ኤርምያስን አስሮ የአሊባባ የአፍሪካ ውክልናውን መንጠቅ የሴራ ፖለቲካ ነው!!! (ያሬድ ጥበቡ)

April 25, 2019 ኤርምያስን አስሮ የአሊባባ የአፍሪካ ውክልናውን መንጠቅ የሴራ ፖለቲካ ነው!!! ያሬድ ጥበቡ * ኤርምያስን ወደ ወህኒ የወረወሩት መንግስታዊ ሃይሎች፣ ኤርምያስን በእስር በማቆየት እርሱ ከአሊባባ ጋር ፈፅሞት የነበረውን የአፍሪካን ውክልናውን ውል ማስፈረስና መንጠቅ የቋመጡ ሃይሎች ይመስሉኛል። ይህን ግባቸውን እስኪመቱም በእስር አቆይተው በመጨረሻ ያለምንም ክስ ይፈቱታል!!!— ይህን የጠቅላይ ሚኒስትሩን የአሊባባ ጉብኝት ዜናና ምስል ሳይ ትልቅ የፍትህ […]
Ethiopia’s rising inflation a danger to tourism – Mekuria Gize
April 25, 2019 The last seven years were the most revealing to question Ethiopia’s economic progress despite the government of Ethiopia bragging of achieving more than 10% growth. There was no time some of us escape thinking about the economic direction of the country, as regular citizens, simply by looking the day to day inflation […]
ከፖለቲካኛው አንዱአለም አራጌ ጋር የተደረገ ቆይታ

April 24, 2019 [ነፃ ውይይት] “ጥቂት አክራሪዎች ከሚናገሩት ይልቅ የብዙሃኑ ዝምታ ያሳስበኛል!” አንዱአለም አራጌ
የእስክንድር ነጋ ስሕተት፤ እውነት የጎደለው የምሁራኑ ደብዳቤ እና “የጋዜጠኞች” የአድማ ፖለቲካ፤ ከጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ
ሚያዚያ 14 ቀን 2011 04/22/2019 የመጨረሻው ክፍል። “It’s a familiar story to what we’ve seen in other countries undergoing a rapid and messy democratization, and it will require a massive effort to ensure that high-quality journalism and civic dialogue prevails without compromising freedom of expression,” said Nicholas Benequista of the Washington-based Center for International Media […]
ተስፋዬ ገብረአብና አዲሱ አረጋ፤ ቢመዘኑ ያው ናቸው! (ምዕራፍ ይመር)

April 24, 2019 የሰሞኑ እሸት ወሬ – አዲሱ አረጋ ‹‹የቡርቃ ዝምታ›› መፅሃፍን በግልፅ ተችቷል፡፡ ብዙዎች በትችቱ ዙሪያ የተሰማቸውን ተናግረዋል፡፡ በስተጠርዝ በኩል ያሉት፣ ትችቱን ደግፈው ሲቆሙ፣ በስተዚህኛው ጥግ ያሉት ደግሞ አብጠልጥለው ተችተውታል – አዞረው አዲሱ አረጋን፡፡ ከመተቸት ባለፈ፣ መሬት ‹‹አንቀጥቅጥ›› የተቃውሞ ሰልፍ አስደርገዋል፡፡ እኔ ከሁለቱም ወገን የፀነፈ አይደለሁም፤ ከድጋፍ ሰጪውም – ከተቃውሞ አውራጁም! ለመንደርደር ያህል፣ ስለ‹‹የቡርቃ […]
እነ ሀሰት ትርክት ሱሴ! (ጌታቸው ሽፈራው)

April 24, 2019 ከስር ያለው ፎቶ ዛሬ ኦሮሚያ ውስጥ የተደረገውን ሰልፍ ከሚያሳዩት መካከል አንዱ ነው። ባነሩ በርካታ የሀሰት ትርክቶችን ይዟል። አንደኛው የአኖሌ ጉዳይ ነው። ሰልፍ የወጡበትም ምክንያት አቶ አዲሱ አረጋ በእነ ተስፋዬ ገብረ አብ የተደረሰው አኖሌ የተሰኘ የሀሰት ታሪክ የፈጠራ፣ ታሪክ ነው በማለቱ ነው። አቶ አዲሱ አረጋ የፈጠራ ታሪክን አጋለጠ ተብሎ የተጠራበት የተቃውሞ ሰልፍ ላይ […]
