እንደ ካንሰር፣ ስኳር እና የልብ ድካም ያሉ ህመሞችን ለማወቅ የሚረዳው የጆሮ ኩክ
ከ 9 ሰአት በፊት የጆሮ ኩክ በመባል የሚታወቀው ጆሮ ውስጥ ያለው ፈሳሻማ ቅባት ለጆሮ ጤና ጠቃሚ ከመሆኑ ባሻገር እንደ አልዛይመር እና ካንሰር ያሉ ህመሞችን ይጠቁማል። ስለ አንድ ሰው ጤና ለማወቅ የጆሮ ኩክ (earwax) ትልቅ ዋጋ አለው። ሳይንቲስቶች ይህን በመጠቀም ህመሞችን ለማግኘት እየሞከሩ ነው። የልብ ህመም እና ዓይነት 2 የስኳር ህመም ከጆሮ ኩክ ጋር ይገናኛሉ። የጆሮ […]
ተብላልተው የሚዘጋጁ ምግቦች እና መጠጦች ለጤናችን ጠቃሚ ናቸው ወይስ ጎጂ?
ከ 4 ሰአት በፊት የሰው ልጅ የተብላሉ ምግቦችን መመገብ የጀመረው ጥንት ነው። የተብላሉ ምግቦች ለጤናችን ጎጂ ወይስ ጠቃሚ የሚለው ጥያቄ ግን ብዙ የከረመ አይደለም። በተለያዩ ሕዝቦች እና ባሕሎች ውስጥ ያሉ ምግቦች ይዘታቸው ይለያይ እንጂ የሚያመሳስላቸው አንድ ነገር ከተብላሉ በኋላ ለገበያ ወይም ለምግብነት መቅረባቸው ነው። የሰው ልጅ ምግብ ለረዥም ጊዜ እንዲቆይ ለማድረግ ነው ማብላላት አሊያም መዘፍዘፍ […]
የውሃ ኮዳችን ለበሽታ እንደሚያጋልጠን ልብ ብለዋል? እንዴት ማፅዳት አለብን? ምን ዓይነት ኮዳ እንጠቀም?
4 ግንቦት 2025 ከኮዳዎ ውሃ በተጎነጩ ቁጥር ወደ ውስጡ ባክቴሪያዎችን እያስገቡ እንደሆነ ያውቃሉ? እነዚህ ባክቴሪያዎች በቀኑ መጨረሻ ላይ በሚሊዮኖች እንደሚበዙስ? ምናልባት ሰውነትዎን በውሃ ማረስረስዎን እንጂ ስለ ባክቴሪያዎች ትኩረት ሰጥተው ላያውቁ ይችላሉ። ሆኖም ሥራ ቦታ፣ ስፖርት ቤት አሊያም በየዕለት እንቅስቃሴያችን የምንገለገልባቸው የውሃ ኮዳዎች ለጤና ቀውስ ሊዳርጉን ይችላሉ። ይህንን አስቀድሞ ለመከላከል ምን ማድረግ እንደሚገባ ተመራማሪዎች የሰጡትን ምክር […]
ራሱን 200 ጊዜ በእባብ ያስነደፈው ግለሰብ ደም ለእባብ መርዝ መድኃኒት እንደሚሆን ተገለጸ
ከ 6 ሰአት በፊት አሜሪካዊው ቲም ፍሬዲ ራሱን ከ200 ጊዜ በላይ ለእባብ መርዝ ሲያጋልጥ ወደ 20 ዓመታት ገደማ ቆይቷል። በደሙ ላይ በተሠራ ጥናት መሠረት ደሙ ከዚህ ቀደም ባልታየ ሁኔታ ለተለያዩ ዓይነት የእባብ መርዞች መድኃኒት እንደሚሆን ማወቅ ተችሏል። ለእባብ መርዝ አንድ ዓለም አቀፍ መድኃኒት ለማግኘት የቲም የ18 ዓመታት ምርምር ጠቃሚ ሊሆን እንደሚችል ሳይንቲስቶች ተናግረዋል። በየዓመቱ 14,000 […]
Survival analysis and predictors for hemoglobin level and time-to-default from HIV treatment among first-line female HIV-positive patients within the reproductive age group – Nature.com 03:17
Scientific Reports volume 15, Article number: 15348 (2025) Cite this article Abstract Ethiopia has the highest proportion of the HIV population receiving ART of any African country. The objective of this study was to identify survival analysis and predictors for hemoglobin level and time-to-default from HIV treatment among first-line female HIV-positive patients within the reproductive age group. Secondary data source conducted […]
አልኮል መጠጥ በጤናችን እና በዕድሜያችን ላይ የሚያስከትለው ጉድለት
ከ 8 ሰአት በፊት የአልኮል መጠጦች ቤትን ጨምሮ በተለያዩ ስፍራዎች ይጠጣል፤ የብዙ ድግሶች ማድመቂያ ተደርጎም ይወሰዳል። ሰውነትን ስለሚያፍታታ በቀላሉ ከሰዎች ጋር ለማውራት የሚጠቀሙበትም ሰዎች አሉ። ሲደሰቱ፣ ከአዳዲስ ሰዎች ጋር ሲቀላቀሉ ወይም ሲያዝኑም ወደ መጠጥ ፊታቸውን የሚያዞሩ ጥቂቶች አይደሉም። እንደ ቀይ ወይን ያለ መጠጥን ሳያበዙ መጎንጨት ለጤና እንደሚጠቅም ጥናቶች ከዚህ ቀደም ጠቁመዋል። አሁን ግን የዓለም ጤና […]
የጥፍራችን ቀለም እና ቅርፅ ስለ ጤናችን ምን ይነግረናል?
ከ 7 ሰአት በፊት ጥፍር ጥቅሙ ምንድነው? ብሎ መንደርደር ደግ ነው። የጣት ጥፍር ከሥር ያለውን የቆዳ ጫፍ ከአደጋ ይጠብቃል። ሌላስ? ቢያሳክከን ማን እንደ ጥፍር። ከማንም ቀድሞ ይደርሳል። አንዳንዴ አንዳንድ ቦታችንን በማከክ የሚሰማንን ልዩ እርካታ ምስጋናውን ለጥፍራችን ካላደረስን ንፉግነት ነው። ሌላስ? አንድን ነገር መላጥ ብንፈልግ ጥፍር ከሌለን እንዴት ይሆናል? የአውራ ጣት ጥፍር ሲታመም መላጥ እንዴት ፈተና […]
የተጠበሱ፣ በፋብሪካ የተቀነባበሩ እና የታሸጉ ምግቦች ያለ ጊዜው ከሚከሰት ሞት ጋር ሊያያዙ ይችላሉ
ከ 7 ሰአት በፊት በፋብሪካ የሚቀነባበሩ እና ብዙ ነጥረ ነገሮች የሚጨመርባቸው ምግቦችን የሚመገቡ ሰዎች ያለ ጊዜያቸው የመሞት እድላቸው ከፍተኛ ሊሆን እንደሚችል ዩኬን እንዲሁም አሜሪካን ጨምሮ በስምንት አገራት የተደረገ ጥናት አመለከተ። በዓለም ላይ በበርካታ ሰዎች ዘንድ እየተዘወተሩ የመጡት በፋብሪካ የሚቀነባበሩ ስጋዎች፣ ብስኩቶች፣ ለስላሳ መጠጦች፣ አይስ ክሬም እንዲሁም ለቁርስ የሚሆኑ ሲሪያሎች ብዙ ንጥረ ነገር የሚገባባቸው በፋብሪካ የተቀነባበሩ […]
በፊንጢጣ አካባቢ የሚከሰት እብጠት ሁሉ ኪንታሮት ነው? ኪንታሮት ካልታከመ ምን ያስከትላል?
ከ 5 ሰአት በፊት የፊንጢጣ ኪንታሮት በአንጀት የመጨረሻው ክፍል እና ፊንጢጣ አካባቢ የሚከሰት ህመም ነው። ይህም በሴቶችም በወንዶችም ላይ የሚያጋጥም ሲሆን፣ በተለይ ሴቶች በእርግዝና ወቅት እና ልጅ በሚወልዱበት ጊዜ ሊያጋጥማቸው ይችላል። እንደ ጆንስ ሆፕኪንስ መረጃ ከሆነ ግማሽ ያህል የሚሆነው የዓለም ሕዝብ በ50 ዓመቱ ይህ በሽታ ያጋጥመዋል። በኢትዮጵያ ምን ያህል ሰዎች የዚህ በሽታ ተጠቂ እንደሆኑ የሚያሳይ […]
በአንጀታችን ውስጥ ያሉ ባክቴሪያዎች ለአእምሯችን ጤና ጠቃሚ መሆናቸውን ያውቃሉ?
27 ሚያዚያ 2025 በአንጀታችን ውስጥ ያሉ ባክቴሪያ፣ ፈንጋይ እና ሌሎችም ጥቃቅን ነፍሳት (ኦርጋኒዝም) የተሻለ እንድናስብ ከማድረግ ባሻገር ለአእምሮ ጤና እንደሚረዱ ባለሙያዎች ይናገራሉ። በአንጀት ውስጥ የተለያየ ዝርያ ያላቸው በትሪሊዮኖች የሚቆጠሩ ነፍሳት ይገኛሉ። ባክቴሪያ፣ አርኬያ፣ ዩካርያ እና ሌሎችም ነፍሳት ከሰው ልጆች መፈጠር በፊት የነበሩ ሲሆኑ፣ በዝግመተ ለውጥ ተቀይረዋል። በኮርክ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ የሚሠራው ጆን ክራይን እንደሚለው እነዚህ ነፍሳት […]
