ያኔ ነው መተንፈስ – ግርማ ቢረጋ

March 7, 2019t ከላይ የሰቀልከው ብታገኘው ወርዶ ጠንቀቅ በል ወገኔ አታድረገው መርዶ ። ሃያ ሰባት ዓመት ሲሸረብ የኖረ በዚህ በአጭር ግዜ ገሎ ለቀበረ ። ብቻ በል ተቀበል ሲሉህ እንዳትሰማ ቢኖር አይግረምህ አይምሮው ጠማማ ። ደሞ በዚህ ሰዓት ብታገኘው ወርዶ በዘር ተሸብሽቦ እራሱን አዋርዶ። አትደንግጥ ብታየው ጭራውን ሲቆላ ለንዋይ የሸጠ እራሱን የበላ። ሞልቷል በየ ደጁ ለከርሱ […]

ከዳንሻ ከተማ የተፈናቀሉ የአማራ ብሔር ተወላጆች መንግሥት በአስቸኳይ መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጠየቁ

March 7, 2019t ባሕር ዳር፡ የካቲት 28/2011 ዓ.ም ) ማንነታቸውን መሠረት ያደረገ ጥቃት እንደደረሰባቸው የገለጹ የአማራ ብሔር ተወላጆች ከዳንሻ ከተማ ተፈናቅለው በጠገዴ ወረዳ ሶሮቃ ንዑስ ወረዳና በሌሎች አጎራባች ወረዳዎች ተጥልለው ይገኛሉ፡፡ ተፈናቃዮቹ መንግሥት አስቸኳይ መፍትሔ በመስጠት ወደ ቀደመ ሰላማዊ ሕይወታቸው እንዲመልሳቸውም ጠይቀዋል፡፡ ለመፈናቀሉ ምክንያት የሆነው ለረጅም ዓመታት የአማራ ክልል ሰሌዳ ተለጥፎባቸው ሲሰሩ የነበሩ ተሽከርካሪዎች ሰሌዳቸውን […]

ጃዋር ከኦዴፓ (ODP) ጋር አብረን እየሰራን ነው እንዳለው የኦዴፓ (ODP) ሰዎች በበኩላቸው የኦነግን አጀንዳ የራሳቸው አድርገው መንቀሳቀስ ጀምረዋል!!! (ከህዝባዊ ሰልፉ)

March 8, 2019 ለሁሉም ግልፅ እንደሚሆነው የኦነግ ተልዕኮ ኦሮሚያን “”ከቅኝ ገዥዋ አቢሲኒያ [ኢትዮጵያ] ነፃ ማውጣት”” ነው። ይህን ተልዕኮውን ደግሞ በድህረ ገፁ ላይ በ’ንግሊዝኛ ቋንቋ በሚከተለው መንገድ ከትቦት ይገኛል። እንዲህም ይነበባል “The Oromo Liberation Front (OLF) is a political organization established in 1973 by Oromo nationalists to lead the national liberation struggle of the Oromo people […]

አብይ አገራችነን ለአሸባሪ ወሮበሎች እያመቻቸ ነው? – (ስርፀ ደስታ)

March 8, 2019 ዛሬ በሁኔታዎች አዝኛለሁ፡፡ ነገሮች እየተናገርን ሲበላሹ በጣም ያሳዝናል! አብይ እየቆመርክ ነው? የመንግስት ባሕሪ ያለው አስተዳደር ከማጽናት ይልቅ የወሮበሎች ሽፋን ሆነሀል፡፡ የተዘፈነልህ ያህል ብትሰራ በተሻለህ ነበር፡፡ በኦሮሞነት ባሌና ከወለጋ አዲስ አበባ ላይ ለሚሆነው እኔ ነኝ ወሳኙ እያለና ይሄን አስተሳሰብ በየቀኑ ሕዝብ ውስጥ እየዞሩ በመንግስት ገንዘብ የሚያሰራጩትን ከለላ ሆነህ የኢትዮጵያውያን መሪ መሆን አትችልም፡፡ ደግፈንሀል፣ […]

ውሾቹን ተው በሏቸው – (ይድነቃቸው ከበደ)

March 7, 2019 በኦሮምኛ አንድ ድንቅ ተረት አለ፡፡ በአንድ የኦሮሞ መንደር ውስጥ ሮቤል መገራ የሚባሉ ጥበበኛ ሽማግሌ ነበሩ፡፡ አንድ ቀን የሁለት ጎረቤታሞች ንብረት የሆኑ ሁለት ውሾች ሲጣሉ ያያሉ፡፡ እኒህ ጥበበኛ ሽማግሌም «እነዚህን ውሾች እንገላግላቸው፤ ያለበለዚያ ችግራቸው ለሁላችንም ይተርፋል። በዓለም ላይ ችግር የሚነሣው ከአጥንት በላይ ማሰብ በማይችሉ ውሾች የተነሣ ነው» ይላሉ፡፡ በአካባቢው የነበሩ ሽማግሌዎች እና መንገደኞችም […]

ምርጫው ሁለት ነው፤ የጃዋር መንግስት? ወይስ ህዝባዊ መንግስት? (ሚኪያስ ጥላሁን)

March 7, 2019 t የኮዬ-ፈጬ ኮንዶሚኒየም ጉዳይ መነጋገሪያ ሆኖ ሰነባብቷል፡፡ ‹‹ከኮንዶሚኒየም መስሪያ ስፍራው የተፈናቀሉ ወገኖች ቤት ያግኙ!›› ከሚሉ ሰዎች እስከ ‹‹መሰጠት የለበትም!›› የሚሉ ታዛቢዎች ድረስ ብዙ አነታርኳል፤ አሰዳድቧል፤ አገለማምጧል፡፡ ጉዳዩ የጦዘው በአካባቢው ይኖሩ የነበሩ ገበሬዎች ተፈናቅለው በአሳዛኝ ሁኔታ እየኖሩ ‹‹ነው!›› የሚል መረጃ በኦሮሞ ዘረኞች በኩል ስለተራገበ ነው፡፡ በተጨማሪም፣ ኮንዶሚኒየሙ በኦሮሚያ ‹‹ክልል›› ስር ስለተገነባ፣ ዕጣው በ‹‹ክልሉ›› […]

በሰሜን አሜሪካ ከምንገኝ የቅማንት ተወላጆች የተሰጠ መግለጫ።

March 7, 2019 ቁጥር 2 ሰላም የህይዎት ዋስትና ነዉ ሰላምና መረጋጋት የሌለበት መንግሥት ምንጊዜም ቢሆን ለዜጎች የህይዎት ዋስትና አይሰጥም ። በአገራችን ኢትዮጵያ እየታየ ያለው ለውጥ ገና አንድ አመት ያልሞላው ስለሆነ  መንግስት ለሃያ ሰባት ዓመታት ሲጎነጎን የኖረውን ሴራ በአጭር ጊዜ ውስጥ መፍትሔ ይሰጣል የሚል እምነት ባይኖረንም በአጭር ጊዜ ውስጥ ሊተገበሩ የሚገባቸውን የዜጎችን ደህንነት ማስከበር በተመለከተ እየታየ […]

በደቡብ ኢትዮጵያ ግልጽ የሆነ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየተካሄደ ነው!!! – (ዘመድኩን በቀለ)

March 7, 2019 0 በደቡብ ኢትዮጵያ ግልጽ የሆነ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየተካሄደ ነው!!!ዘመድኩን በቀለ * ★ ኧረ ኡኡኡ የወገን ያለህ፣ የሀገር ያለህየጌዲኦ ህዝብ እንደ ቅጠል እየረገፈ ነው!! ★ አክቲቪስት የላቸውም። ስለ እነሱ ሁኔታ ግድ ብሎት የሚዘግብላቸው ጋዜጠኛም የላቸውም። የሰብዓዊ መብት ቶቆርቋሪ ድርጅቶች፣ የእንባ አባሹም፣ እንባ አፍሳሹም ተቋም አያውቃቸውም። የህዝብ ተወካይም ተጠሪም የላቸውም። ቀይ መስቀልም፣ ቀይ ጨረቃም […]

“ጭብጦዬን ከቀማኝ ወዲህ አባይን አላምነውም!!!” – (መስከረም አበራ)

March 7, 2019 0 “ጭብጦዬን ከቀማኝ ወዲህ አባይን አላምነውም!!!” መስከረም አበራ ተፈናቃዮች በመሬታቸው ቤት ሲሰራ ከህንፃው እጣ ፋንታ ይኑራቸው በሚል ቁጥራቸው ላልተገለፀ የኦሮሞ አርሶ አደሮች እና የአርሶ አደር ልጆች Yኮንዶሚንየም ቤት እሰጣለሁ ብሏል ታከለ ኡማ፡፡ይህ ነገር ብዙ ጥያቄ ያስነሳል፡፡አንደኛ አርሶ አደሮቹ ከመሬታቸው ሲፈናቀሉ ምንም አይነት ካሳ አልተከፈላቸው ነበር? ይህ በምን ተረጋገጠ? ካሳ ከተከፈላቸው በካሳው ላይ […]

ሕግ እና ዱላ!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

March 7, 2019 ሕግ እና ዱላ!!! ያሬድ ሀይለማርያም የሕግ እና የዱላ ነገር እየተምታቱብን ይመስላል። ለነገሩ ከሕግ ይልቅ ቅርበቱም ሆነ እውቂያው ያለን ከዱላው ጋር ስለሆነ ለሕግ ተገዥ እና በሕግ ገዢ ከመሆን ይልቅ ለዱላ ብንሰግድ እና በዱላ ብናሰግድ ነው የሚቀናን። በግፉ አገዛዝ ውስጥ ተወልደን፣ በግፍ ሥርዓት ውስጥ አድገን እና ጎልምሰን፤ የትላንት ግፈኛ የዛሬ ግፉእን፣ ትላንት ግፉአ ዛሬ […]