“የኦዴፓ ክንብንብ ሲገለጥ!” – በመስከረም አበራ

March 3, 2019 Source: https://ethiothinkthank.com/2019/03/03/the-hidden-agenda-of-odp/ ሃገራችን ኢትዮጵያ ከህወሃት አረመኔያዊ አገዛዝ ለመላቀቅ ባደረገችው የትግል ምጥ “የለማ ቡድን” የተባለ የድንገቴ ልጅ ታቀፈች፡፡ ይህ ቡድን አለ ወይስ የለም የሚለው ራሱ ሲያጠራጥር ነበረ፡፡ መኖሩ ከተረጋገጠ በኋላ ደግሞ ከህወሃት ባርነት ነፃ የመሆን አለመሆኑ ነገር ብዙ ሲያከራክር ቆየ፡፡ከህወሃት ነፃ መሆኑን ፈጣሪ ጌታውን ራሱን ህወሃትን ከስልጣን ገፍትሮ ጥሎ አሳየ፡፡ በስተመጨረሻው እንደ አውሬ […]

ኢትዮጵያን የሚያስጠቃት ወዶ ገብ ነው! (ጌታቸው ሽፈራው)

March 3, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/97263 ኢትዮጵያን የሚያስጠቃት ወዶ ገብ ነው! (ጌታቸው ሽፈራው) በተለያየ ጊዜ ጠላትና ገዥዎችን ተንበርክኮ የተቀበለ ወዶ ገብ ይኖራል። ዛሬ ዘመኑ ብዙ ያስተምራል። ስለ እኩልነት ያስተምራል፣ ስለ ፍትሕ ያስተምራል፣ ፖለቲካ በየቦታው ይተነተናል። ከቀደመው አርበኛ ትውልድ በላይ የዚህ ዘመን ትውልድ አርበኛ ለመሆን እድል ነበረው። ጠላትና ወዳጁን ጠንቅቆ የሚያውቅበት መረጃ በእጁ ላይ ነው። ሆኖም ከድሮው […]

ስለ ለገጣፎ እንጽፋለን ….. በአቶ አብዱረህማን – (የቀድሞው የፓርላማ አባል)

March 3, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/97261 ስለ ለገጣፎ እንጽፋለን ….. በአቶ አብዱረህማን (የቀድሞው የፓርላማ አባል) በፖለቲካ ጡንቻ የታገዘው የለገጣፎ ቤት ፈረሳ አሁንም ሙሉ ለሙሉ አልቆመም፡፡ በሜዲያ ያልቀረቡ ብዙ አሳዛኝ ሁኔታዎችን እያየን/እየሰማን ነው፡፡ በአረብ ሀገር በበርሃ ተጠብሳ ባፈራችው ሳንቲም የሰራቺው ቤት በደቂቃዎች ውስጥ እንዳልነበር የሆነባት አንዲት ከርታታ ወጣት ራሷን ማጥፋቷን ስሰማ ወፈጠሬን ነው ያስጠላኝ፡፡ እነዚህ ቤታቸው የፈረሰባቸው […]

ለማ መገርሳ ጨፌ ስብሰባ ላይ ተናገረ የተባለው ሊያስበረግገን አይገባም!! – (አበጋዝ ወንድሙ)

March 2, 2019 ዛሬም ግልጽ ውይይት የሚሹ ጉዳዮች አሉን በሚል አቶ ያሬድ ኃይለማርያም ሳተናው ድረገጽ ላይ  ያቀረበውን ጽሑፍ አነበብኩት፣ እንደወትሮውም በርካታ ቁም ነገሮችን አንስቷል። መወያየት ነገሮችን በተሻለ ለመረዳት ይጠቅማል በሚልም  ባነሳቸው ነጥቦች ላይ የኔን ምልከታ ለማጋራት በሚል ይሄን አጭር አስተያየት አቀርባለሁ። አቶ ያሬድ ‘ህዝብ ለዚህ ሃይል ከወራት በፊት ይሰጥ የነበረው ድጋፍ እና የነበረው አመኔታ እጅግ […]

ኦሮሞ ባይተዋር የሆነበት የአደዋ ድል ታሪክ! አሳዛኝ! – (ሰርፀ ደስታ)

March 2, 2019 t በድሮው የአደዋ ድል አከባበር በዋናነት የኢትዮጵያን ባንዲራ የያዙ ፈረሰኞቹ ዋናው የበዓሉ ድምቀት ነበሩ፡፡ ዛሬ በሚኒሊክ አደባባይ ከሚኒሊክ በቀር ፈረሰኛ የማይታይበት በእርግጥም እንደድሮው በኢትዮጵያ ባንዲራ የተዋበ በዓል ተከብሯል፡፡ ይሄን ታሪካዊ ቀን አከባበር ሳይ በአለፉ 28 ዓመታት የዚህን ታሪክ መሠረት ደብዛ ለማጥፋት የተሰራው ሴራና ጥረት ታሰበኝ፡፡ ሐዘንም ተሰማኝ! አሁን አሁን ሁሉም ወደልቡ እየተመለሰና […]

Sudanese president steps down as ruling party’s chairman

Fri, Mar 01, 2019  Africa News Sudan’s embattled President Omar al-Bashir says he has quit his position as chairman of the ruling party amid protests against his nearly three-decade rule. The party said on Friday that al-Bashir has delegated his powers as chairman of the National Congress Party to its deputy chairman, Ahmed Harun, until […]

በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በተደረገ የጨፌ ኦሮሚያ የእርቅ ህዝባዊ ሸንጎ፣ አቶ ለማ መገርሳ ከጉባኤው ተሳታፊዎች አዲስ አበባንና ኦሮሚያን አስመልክቶ ለተነሱ ጥያቄዎች የሰጣቸውን መልስ ተከትሎ ብዙ ኢትዮጵያዉያን ከፍተኛ ተቃዉሞ እያሰሙ ነው

March 2, 2019 በሶማሌ ክልል በተለይም ከሃረርጌ የተፈናቀሉ አዲስ አበባና ዲስ አበባ ዙሪያ መስፈራቸው ሚስጠር አይደለም። ዜጎችን በማንኛውን አገር ኑሮ የመመስረት መብት ስላላቸው አዲስ አበባና አዲስ አበባ አካባቢ መቋቋም ከፈለጉ እነርሱን በዚያ ማቋቋሙ መልካም ብቻ ሳይሆን የመንግስትም ግዴታ ነው። ሆኖም ግን የአቶ ለማ መገርሳ ንግግር ተቃዉሞ ያስነሳበት ዋናው ምክንያት አንደኛ ተፈናቃይች በአዶስ አበባና አካባቢ እንዲመጡ […]

Kenya, Ethiopia renew commitment on Lapsset

Source – The East African Friday March 1 2019 President Uhuru Kenyatta with Ethiopian PM Abiy Ahmed attend the Kenya-Ethiopia Trade and Investment Forum in Addis Ababa on March 1, 2019. PHOTO | ANDUALEM SISAY | NMG  In Summary The Lapsset project includes building of railway, electricity, roads and the Lamu Port. Top on the […]

Sudanese-Ethiopian committee agrees to complete border demarcation

Saturday 2 March 2019 March 1, 2019 (KHARTOUM) – The Joint Sudanese-Ethiopian Higher Committee (JSEHC) has agreed to complete the border demarcation between the two countries as soon as possible. On Thursday, the JSEHC concluded its meeting in Khartoum. The final communiqué was signed by Sudan’s Vice-President Osman Kibir and Ethiopia’s Deputy Prime, Minister, Demeke […]