ህወሃት ዜጎቿን ከዳንሻ አስወጥታ የከተማዋን መብራት አጥፍታለች፤ ሶስት የጭነት መኪና ሙሉ የታጠቀ ሀይል ወደ ዳንሻ (ሁመራ)ገብቷል – (አያሌው መንበር)

March 1, 2019 ህወሃት በአማራ ላይ ጦርነት ያወጀች ይመስላል ትናንት የሁለት የወልቃይት አማራ ወጣቶችን በጠራራ ፀሀይ የገደለችው ህወሃት ዛሬ ምሽት በሁመራ የሚኖሩ ትግሬዎችን ከዳንሻ ከተማ ስታስወስጣ እንዳመሸች ከስፍራው የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል። እነዚህን በዴንሻ የሚኖሩ የነበሩ ሰፋሪ ትግሬዎችን በማስወጣት ከዳንሻ ብዙም በማይርቀውና የትግራይ ምልስ ወታደሮች ወደሰፈሩበት ካምፕ ካሰፈረች በኋላ በምትኩ ታጣቂዎችን ከሽሬ መስመር ወደ ዳንሻ ከተማ […]
የለማ ንግግር ጥሩ አደለም ግን እውነቱ ለማ ኢትዮጵያዊ ነው! (ሰርፀ ደስታ)

March 1, 2019e እስካሁን ላማን ተችቼ አላውቅም፡፡ በእርግጥም አሁን ላለው ለውጥ ከለማ በላይ አስተዋጾ አለኝ የሚል ካለ ፈጣሪ ብቻ ነው ባይ ነኝ፡፡ እሱንም ለዚህ ተግባር የላከው መስሎ ስለሚሰማኝ፡፡ ይሄ እውነት ነው! እውነትነቱም ይቀትላል፡፡ ሰሞኑን ከቤቶች ማፍረስና ከአዲስ አበባ ጋር በተገናኘ ያው የተለመደው የዘረኛ ፖለቲካ ተፋፍሟል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ለማ ከዚህ በፊት በቤተመንግስት የኦሮሚያ ባለስልጣናትን ሰብስቦ […]
የኦሮሞ ብሔርተኞች ተቃርኖ [Hypocrisy]! – አቻምየለህ ታምሩ

March 1, 2019 በኢትዮጵያ ምልሰት ውስጥ ከፍተኛ አስተዋጽኦ የነበራችውን የኦሮሞ ጀግኖች እንደ ኦነግ ያዋረደ ድርጅት የለም። በቤተ ኦነግ የጀግኖቹ ጀግና፣ የራሶቹ ራስ የራስ ጎበና ስም ስድብ ነው። እኛ ከፍ ስናደርጋቸው እነሱ ዝቅ ሲያደርጓቸው የኖሩትን የኢትዮጵያ ጀግኖች እፍረተ ቢሶቹ ኦነጋውያን ዛሬ ስማቸው ሳይጠራ የኖሩ ኦሮሞዎች አድርገው ለመተረክ ይቃጣቸዋል። ብሔርተኞቹ ነውረኞች ስለሆኑ በንጉሡ ስር የአድዋ ዘመቻ ጠቅላይ […]
ሕአደግ ድርጅቶች ዉህደት ያለው አዋንታዊ እድምታ (ግርማ ካሳ)

March 1, 2019e ዶ/ር አብይ እንዳለው የኢሕአዴግ አባል ድርጅቶችና አጋሮች ተዋህደው አንድ አገር አቀፍ ፓርቲ የመሆን ሐሳብ አላቸው። ያ ከሆነ ብዙ የሚለወጡ መልካም ነገሮች ይኖራሉ ብዬ አስባለሁ። በዘረኝነትና በጎሰኝነት የተመታው አንዱ ክልል ቢኖር የኦሮሞ ክልል ነው። በኦሮሞ ክልል ላለፉት ሃያ ሰባት አመትታ አፓርታይድ ነው የነበረው። አሁንም እንደዚያው ነው። እንደ ሸዋ ባሉ አካባቢዎች ብዙ የሌላው ማህበረሰብ […]
የአድዋ ድል የፈነጠቃቸውን ‘የኢትዮጵያኒዝም’ እና ‘የፓን አፍሪካኒዝም’ እሴቶችን ማጎልበት ይገባል – ምሁራን

February 28, 2019 የኢትዮዽያዊያን የአንድነት መገለጫ የሆነውን የጥቁር ህዝቦች ደማቅ ታሪክ የአድዋ ድል በዓልን ከማክበር ባለፈ ድሉ የፈነጠቃቸው ኢትዮጵያኒዝምን እና ፓን አፍሪካኒዝም እሴቶችን ማጎልበት እንደሚገባ ምሁራኑ አስታወቁ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የአለም አቀፍ ግንኙነት እና የፓን አፍሪካኒዝም ጉዳይ ተመራማሪዎች የአድዋ ድል ኢትዮጵያውያን ከየአቅጣጫው ለነፃነታቸው የተመሙበት ለሀገራቸው ክብር ህይወታቸውን የሰውበት ነው ብለዋል። ባለቅኔው ሎሬት […]
ከወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

February 28, 2019 “የፌደራል መንግስት እጁን አስገብቶ ግድያውንና አፈናውን ማስቆም ካልቻለ የለየለት ጦርነትና የዘር ጭፍጨፋ ስለሚከተል በአስቸኳይ ገለልተኛ የፀጥታ አካል ተሰማርቶ ሕዝቡን እንዲታደገው ኮሚቴው ያሳስባል” “በ19/06 2011 ዓም ብቻ 2 ወጣቶች ሲገደሉ፣ 5ቱ ቁስለኛ ሆነዋል። ቁጥራቸው በውል የማይታወቅ ደግሞ በትግራይ ልዩ ኃይል ታፍነው የት እንደደረሱ አይታወቅም። በአዲረመጥ 4 የኃይማኖት አባቶችም ለእስር ተዳርገዋል።”
አባካችሁ የለውጡን ኃይል የነውጥ ኃይል ከመሆን አድኑት!(አስቴር በዳኔ)

February 28, 2019 t የለውጡ ኃይል የነውጥ ኃይል እንዳይመስል ከባድ ጥንቃቄ የሚያስፈልግበት ሰዓት ላይ እንገኛለን፡፡ ከአንድ ዓመት በፊት ሀገራችን ዙሪያዋን ተወጥራ በጭንቅ በተያዘችበት ሰዓት በፖለቲካዊ መፍትሔ ሳይሆን በተዓምራዊ ኃይል ሀገራችንን ከከበባት የስጋት ባህር ከፍሎ የሚያሻግረን ሙሴ ስንመኝ ነበር፡፡ በወቅቱ ሙሴ ይሆነናል ብለን ተስፋ የጣልንበት ሰው ወደስልጣን ወጣ፡፡ ደስ አለን “ያሰብኩት ተሳካ ያለምኩት ደረሰ” ብለን አዜምን፡፡ […]
ዛሬም ግልጽ ውይይት የሚሹ ጉዳዮች አሉን (ያሬድ ኃይለማሪያም)

February 28, 2019t የለውጥ ኃይሉ መደናበር፤ የጭፍን ደጋፊዎች እዮዮ እና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ፍዘት ________________________ ባለፈው ሳምንት በግልጽ እንድንወያይባቸው ሁለት ለውጡን እየተፈታተኑ ስላሉ ኃይሎች የራሴን ሃሳብ አካፍዮ ነበር። ዛሬም ግልጽ ውይይትን የሚፈልጉ እና ትልቅ ግምት ሊሰጣቸው የሚገቡ አገራዊ ጉዳዮችን ለውይይት ማንሳት እፈልጋለሁ። ፩. የለውጡ ኃይል የለውጥ ኃይሉ በብዙ ነገሮች እየተነቀፈም፤ እየተሞካሸም እዚህ ደርሷል። ሕዝብ ለዚህ ኃይል […]
ለውጥ አለ ሲባል…ሳይቃጠል በቅጠል የሚያሰኝ ለውጥ እንዳይሆን!!! (ከህዝባዊ ሰልፉ)

February 28, 2019t ለውጥ አለ ሲባል የአዲስ አበባን የህዝብ ስርጭት ለመቀየር በማሰብ አሮሞን አዲስ አበባ ላይ ማስፈር ማለት ነው እንዴ? በተለይ ደግሞ በአዲስ አበባ ዙሪያ በአንድ ወይም በሌላ መንገድ ጎጆ ቀልሰው የሚኖሩ የሌላ ብሄር ተወላጆችን ቤት በዶዘር እያፈረሱ ሜዳ ላይ በመጣል ኦሮሞን ከሶማሌና ከሃራሪ ክልሎች በታቀደ መንገድ እያፈናቀሉ በነዚህ አካባቢዎች ማስፈር ነው እንዴ ለውጥ እየተባለ […]
በሰሜን ጎንደር 17 ታራሚዎች እስር ቤት ቆፍረዉ አመለጡ

ትናንት የካቲት 20 ቀን 2011 ዓ. ም ዳባት ከተማ በሚገኝ እስር ቤት በተለያዩ ወንጀሎች ተጠርጥረው በእስር ላይ የነበሩ ታራሚዎች የእስር ቤቱን ግድግዳ በመቆፈር ማምለጣቸውን የሰሜን ጎንደር ፖሊስ መምሪያ ሃላፊ ምክትል ኮማንደር ደሴ ሙሉዬ ለቢቢሲ ተናገረዋል። እንደ ኮማንደሩ ገለጻ እስር ቤቱ ስላረጀ በቀላሉ የሚሰበርና የሚቆፈር በመሆኑ ታራሚዎቹ ሰብረው መውጣት ችለዋል። • “መንግሥት የጎንደርን ሕዝብ ትጥቅ ሊያስፈታ […]
