መፈናቀል እና ያልተነገረለቱ ምእራብ ጎንደር

ከመንግስቱ ሙሴ ፌስ ቡክ የተወሰደ ================== የጎንደር ሕዝብን በጣም አውቀዋለሁ። የማውቀውም ክፉ ቀኔን ለማሳለፍ መድረሻ ባጣሁበት ወቅት ነው። ዛሬ እንደታሪክ የሚነገረው የያኔው የቀይሽብር ዘመን በጎንደር ሕዝብ ላይ ቀዩን ሽብር ያካሄዱት ህወሓት እና ደርጉ ተቧድነው ነበር። ይህን ስል ይፋዊ መቀናጀት አልነበረም። ሻለቃ ገ/ሕይወት የተባለ ነፍሰበላ የደርግ አባል ግን በስውር የህወሓት ሰርጎገብ የክፍለሀገሩ ምክትል ነበር። ብዙውን እና […]
በኦነግ ሠራዊት ውስጥ የመሮ ምክትል የሰላም ጥሪውን ተቀብሎ ገባ

25 ፌብሩወሪ 2019 የ’ጓድ’ መሮ ምክትል እና ‘ዲነራስ’ በሚለው የትግል ስም የሚታወቀው ሁንዴ ዴሬሳ ከቀናት በፊት የአባ ገዳዎችን ጥሪ ተከትለው የጦር አባላቱን ይዞ ወደ ተዘጋጀለት ስፍራ ገብቷል። ሁንዴ ዴሬሳ የአባ ገዳዎችን የሰላም ጥሪ የተቀበለውና ወደ ተዘጋጀው ስፍራ የገባ የመጀመሪያው የኦነግ የጦር አዛዥ ነው ተብሏል። የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የምዕራብ ኦሮሚያ ዞን ምክትል ጦር አዛዥ የሆነው ሁንዴ […]
የፍቅር እስከ መቃብር ትረካን ያጀቡት አንጋፋው ባለዋሽንት ዮሃንስ አፈወርቅ በ72 አመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ።

February 26, 2019 e አንጋፋው ባለዋሽንት ዮሃንስ አፈወርቅ በ72 አመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። አርቲስት ዮሃንስ በተለይም ፍቅር እስከ መቃብር የተተረከበትን ዋሽንት በመጫወት ይታወቃሉ። ከዚህ ባለፈም ህዝብ ለህዝብ በተሰኘው የኪነ ጥበብ ጉዞ አባል በመሆንም ተሳታፊ ነበሩ። አርቲስት ዮሃንስ አፈወርቅ በአዲስ አበባ ባህልና አዳራሽ ለረጅም ጊዜ ማገለግላቸውን ከኢቢሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። አርቲስት ዮሃንስ ጎጃም በቀድሞው የአገው […]
አብን በአዲስ አበባ ሊያካሂድ የነበረውን ሕዝባዊ ስብሰባ አስመልክቶ የተሰጠ ማብራሪያ!

አብን በአዲስ አበባ ሊያካሂድ የነበረውን ሕዝባዊ ስብሰባ አስመልክቶ የተሰጠ ማብራሪያ ***** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የፖለቲካ ፕሮግራሙን፣ አማራጭ ፖሊሲዎቹን እንዲሁም በወቅታዊና ስትራቴጂካዊ አካባቢያዊ፣ አገራዊና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ በተለያዩ የአገራችን አካባቢዎች ከ125 በላይ ስኬታማ ሕዝባዊ መድረኮችን ማዘጋጀቱ ይታወሳል። በመዲናችን አዲስ አበባም በሚሊንየም አዳራሽ ከሕዝባችን ጋር ውይይት ለማድረግ በተደጋጋሚ ጊዜ ጥያቄ አቅርበን ከ6 ወራት በኋላ የአዲስ ፓርክና ዲቨሎፕመንት […]
ኦህዴድ (ODP) ኦሮሚያ ክልል ውስጥ የበላይነት ለማግኘት የኦነግን አጀንዳ መንጠቅ ጀምሯል!!! (ከህዝባዊ ሰልፉ)

February 25, 2019 t ለሁሉም ግልፅ እንደሚሆነው የኦነግ ተልዕኮ ኦሮሚያን “ቅኝ እየገዛች ካለችው አቢሲኒያ ማለትም ኢትዮጵያ ነፃ ማውጣት” ነው። ይህን ተልዕኮውን ደግሞ በድህረ ገፁ ላይ በሚከተለው መንገድ በ’ንግሊዝኛ ቋንቋ ከትቦት ይገኛል። እንዲህም ይነበባል “The Oromo Liberation Front (OLF) is a political organization established in 1973 by Oromo nationalists to lead the national liberation struggle of […]
Africa: Ethiopian Airlines to Celebrate Women’s Day With All-Female Crew – AllAfrica

Ethiopian Airlines has announced that it has finalized all preparations to celebrate International Women’s Day by operating an All-Women Functioned Flight, Addis Ababa – Stockholm – Oslo route on March 08, 2019. The all-women flight will have as a theme of “All women functioned flight to operate from the continent of African to meet with their counterparts […]
The Grand Ethiopian Renaissance Dam is the new reality. Why a deal must be done

February 25, 2019 4.50am EST Author Shimelis Dessu Postdoctoral Associate at Department of Earth & Environment, and Southeast Environment Research Center of the Institute of Water and Environment, Florida International University Disclosure statement Shimelis Dessu does not work for, consult, own shares in or receive funding from any company or organisation […]
Chinese-run railway in Ethiopia gives regional development much-needed boost

Chinese-run railway in Ethiopia gives regional development much-needed boost By Jing Yue and Huang Peizhao in Addis Ababa Source:Global Times Published: 2019/2/25 17:43:40 5 ○ The China-built and -operated Addis Ababa-Djibouti Railway has contributed to Ethiopia and Djibouti’s development ○ China’s standards and experience are being practiced in Africa, helping with industrialization ○ Chinese companies […]
Sudanese-Ethiopian committee to meet on Wednesday

HMonday 25 February 2019 February 25, 2019 (KHARTOUM) – The Joint Sudanese-Ethiopian Higher Committee will meet on Wednesday in Khartoum. Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed (Photo AFP) The Sudanese side would be headed by the Vice-President Youssef Kibir while the Ethiopian side would be headed by Prime Minister Abiy Ahmed. Meanwhile, the Joint Economic Committee […]
የዘር መንግሥት አገር ያተራምሳል – (ታፈሰ በለጠ)

February 24, 2019 t ታፈሰ በለጠ በአሁኑ የኢትዮጵያ ሁኔታ የክልል፣ የዘር፣ የጎሣ፣ የጎጥና የkንk ሥነ መንግሥታዊ ቡድኖች አሉ፡፡ በዜግነት ላይ የተመሠረተና አገር-አቀፍ ቡድን ካልተጠናከረ አንድ ቡድን ብቻውን አገሪቱን ማስተዳደር አይችልም፡፡ ምንጊዜም አናሳ ሆኖ ነው የሚገኘው፡፡ ወያኔ ብቻውን ኢትዮጵያን ማስተዳደር ስላልቻለ የአማራን እንዲሁም የኦሮሞና የደቡብ «ብሔሮችን» አጣምሮ በበላይነት ለሀያ ሰባት ዓመታት «ክርን አማስት» እያለ ቆየ፡፡ አሁን […]
