የአማራን ሕዝብ ለማደንዘዝ [demobilize ለማድረግ] የወጣው የብአዴን የአቋም መግለጫ

(By Achamyeleh Tamiru) አይን እያላቸው ፍሬውን ከገለባው ለይተው ማየት የማይችሉ፤ አእምሮ እያላቸው የሚጠቅመውን ከሚጎዳው ለይቶ ማስተዋል ያቃታቸው፤ እንደ በግ መንጋ ከፊታቸው የሚሄደውን ጌታቸውን ተከትለው የሚንጋጉትና እንደ ጭነት ከብት የጫኗቸውን ተሸክመው ሲጎተቱ የኖሩት የጉድ ማኅበርተኞቹ ብአዴኖች ለውጥ የሚባለው የዐቢይ አሕመድ ቴያትር ከተጀመረበት ጊዜ አስንቶ የማይተገብሩትንና አጀንዳቸው የማያደርጉትን መግለጫ ማውጣትን እንደ ጊዜ መግዣ ስልትና የተቆጣውን የአማራ ወጣት […]

ከብሄር ፖለቲካ ወደ ርዕዮት ፖለቲካ ለመሻገር…..

ምንጭ – አዲስ አድማስ Written by  በሚለር ተሾመ ይህችን መጣጥፍ እንዳሰናዳ ያነሳሱኝ ሁለት ምክንያቶች ናቸው፡፡ አንደኛ አሁን ያለንበትን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ችግር ለመፍታት፣ የብሄር ፖለቲካን ወይም አራማጆችን መርገምና የርዕዮት የዜግነት ፖለቲካን ማወደስ በቂ እንዳልሆነ ተገንዝበው፣ የርዕዮት (የዜግነት) ፖለቲካ አራማጆች በተግባር መራመድ መቻል አለባቸው ብዬ ማመኔ ነው፡፡ ሁለተኛ የብሄር ፖለቲካ የትግል መንስኤዎችና አበርክቶት በመገንዘብ፣ ወደ የርዕዮት […]

በአዲስ አበባ የነዋሪነት መታወቂያ የሚሰጥበት መመርያ ሥጋት አጭሯል

24 February 2019 ዘካርያስ ስንታየሁ በአዲስ አበባ ከተማ ሥራ አጥ ወጣቶች የነዋሪነት መታወቂያ እንዲያገኙ በከተማ አስተዳደሩ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ የተላለፈው መመርያ፣ በነዋሪዎች ላይ ሥጋት አጭሯል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ሥራ አጥ ወጣቶች የነዋሪነት መታወቂያ ስለሌላቸው መንግሥት በሚያመቻቸው የሥራ ዕድል ተጠቃሚ መሆን አለመቻላቸውን በመጥቀስ፣ የወጣቶችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ከማረጋገጥ አንፃር የመታወቂያ ችግር እንዲፈታላቸውና የሥራ ዕድሉ […]

ተኳልሽም ተቀባሽ ከሆዴም አልገባሽ!!!

አለ ያገሬ ሰው፡፡ ታስታውሱ እንደሆን ወያኔ/ኢሕአዴግ ለውጥ ያለውን ድራማ እንደጀመረ “ወያኔ/ኢሕአዴግ ሥልጣን ከመልቀቅ በመለስ ራሱን በሥልጣን ለማቆየት ምንም የማያደርገው የማስመሰያ፣ የማታለያ፣ የማጃጃያ እርምጃና የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም!” ብየ ነግሬያቹህ ነበረ፡፡ በዚህም መሠረት እስከአሁን ሲያደርገው የቆየውን መሬት ያልረገጠ የማጃጃያ፣ የመሸንገያ፣ እርምጃዎችን ሲወስድና ሕዝብን ሲሸውድ ቆየ! ለሁን ደግሞ ከወራት በኋላ አራቱን የኢሕአዴግ ድርጅቶችና አምስቱን አጋር የሚላቸውን ድርጅቶቹን አዋሕዶ […]

Ethiopian Human Rights Abuser Pleads Guilty to Fraudulently Obtaining U.S. Citizenship by Admitted Series of Lies in Naturalization Process, Including Failure to Disclose Participation in Persecution During the Red Terror Period in Ethiopia

Home » Office of Public Affairs » News Share Justice News Department of Justice Office of Public Affairs FOR IMMEDIATE RELEASE Friday, February 22, 2019 A naturalized U.S. citizen residing in Alexandria, Virginia pleaded guilty today to a felony charge of having fraudulently obtained U.S. citizenship. Assistant Attorney General Brian A. Benczkowski of the Justice […]

የብሄራዊ እርቅ ኮሚሽን አበረታችና አሳሳቢ ገጽታወችየእርቀ ሰላሙ ጅምር ውጤታማነትን ከፍ ለማድረግ ምን ይደረግ?አክሊሉ ወንድአፈረው

February 23, 2019 518SHARESShareTweet አክሊሉ ወንድአፈረው  (የግል አስተያየት) ethioandenet@bell.net የካቲት 16፣2011( ፌበርዋሪ 23፣ 2019) በሀገራችን በኢትዮጵያ ውስጥ  የተጀመረው ለውጥ ቁልፍ በሆኑ ጥያቄወች  ላይ  ምላሽ እየሰጠ የሚጓዝባቸው ሂደቶች በሰፊው ይስተዋላሉ። የፖለቲከ ምህዳሩን  ከማስፋት (ሊበራላይዜሽን ) ወደ ዴሞክራሲያዊ መሰረት መጣል (ዴሞክራታይዜሽን)  ለመሸጋጋር የተለያዩ ድንጋጌወችን ማውጣት አፋኝ ህግጋትን መሻርና  ዴሞክራሲአዊ ስርአትን እውን ሊያደርጉ የሚችሉ ተቋማትንም መገንባት አሰፈላለጊ ነው። […]

የቋንቋ ፌደራሊዝምና የአማራው ፍዳ(ለገዥዎች የቀረበ የልመና ደብዳቤ – ከበየነ ከበደ)

February 23, 2019t ሁሉም ተናጋሪን ይወዳል፣ አርዝሞ ለሚናገረው ደግሞ ይጨበጨባል፣ ስሜትን የሚኮረኩር ሰው ደግሞ እትከሻ ላይ ታቅፎ እሽክም፣ እሽክም ይባልለታል። አንድ የናይጄርያ ወጣት “politics is not mathematics but mouth” ያለው አስገርሞኛል። መቼ ይሆን ከእንዲህ ዓይነቱ አባዜ የምንገላገለው? በእርግጥ ሰውም አይፈረድበትም፣ ድብቅ ፍላጎትና (hidden intention) የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ (wolve in sheep’s clothing) ስውር ናቸው። የቋንቋ ፌደራሊዝም፣ የተማከላ አስተዳደር፣ ያልተማከለ አስተዳደር፣ የዜግነት ፖለቲካ፣ […]

የአዲስ አበባን ወንዞች ማጽዳት ሐሳብ የእኔ ነበር ዜጎችን ማፈናቀል ግን አደለም – (ሰርፀ ደስታ)

February 23, 2019 እንኳር ጉዳዮች የአዲስ አበባን ወንዞች ማጽዳትና ዳርቻቸውን ለመዝናኛ ማዋል ሐሳብ እኔ እቀድም ነበር፡፡ አሁን ይሄ ሐሳብ ከእኔው የተኮረጀ ላለመሆኑ እርግጠኛ አደለሁም፡፡ ብዙ ሐሳቤን ያካፈልኳቸው ነበሩና፡፡ ሆኖም ተሳክቶ ከሆነ ጥሩ ችግሩ የሰውን ሐሳብ እየወሰዱ ለሌላ ንግድ መጠቀሙ ላይ እንጂ ከሕዳሴው የተባለውን ግድብ ጋር የተያያዘን ጉዳይ ጨምሮ ሌሎች ትልልቅ ሐሳቦችም ነበሩኝ፡፡ ሕግ ቢኖር የዜጎችን […]

የዕርቀ-ሰላም ኮሚሽንን ለማቋቋም የወጣው ረቂቅ አዋጅ ጸደቀ

February 23, 2019 t ታህሳስ 16 2011 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባው የዕርቀ-ሰላም ኮሚሽንን ለማቋቋም የወጣው ረቂቅ አዋጅ ቁጥር 5/ 2011 ጸደቀ፡፡ ምክር ቤቱ የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና የህግ፣ ፍትህና ዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን ለማቋቋም የቀረበ ረቂቅ አዋጅን […]