የሰብዓዊ መብት ጥሰት በመፈፀም የተጠረጠሩ የመርማሪ ፖሊስ አባላት ላይ ክስ ተመሰረተ

On Feb 20, 2019 አዲስ አበባ፣የካቲት 13፣2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሽበርተኝነት ከተፈረጁ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ግንኙነት አላችሁ በማለት የተለያዩ ሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን በመፈፀም በተጠርጠሩ የመርማሪ ፖሊስ አባላት ላይ ክስ ተመሰረተ፡፡ ክስ የተመሰረተባቸውም ኮማንደር አለማየሁ ሐይሉ፣ ዋና ሳጅን እቴነሽ አረፋይኔ ወልደ ሚካኤል፣ ዋና ሳጅን ኪዳኔ አሰፋ ሸማ፣ ዋና ሳጅን ርእሶም ክህሽን፣ ኢንስፔክተር ፈይሳ ደሜ በዳዳ፣ ምክትል ኢንስፔክተር የሱፍ ሃሰን […]

Ethiopian airport By Emmanuel Igunza BBC Africa, Addis 18 February 2019 A Niger national who was expelled from Israel has been stuck at the international airport in Ethiopia’s capital, Addis Ababa, since November after his home country refused to take him back. “I have been staying here at the airport under very bad conditions because […]
Ethiopian businessman fights Fred Matiang’i deportation order

Interior Cabinet Secretary Fred Matiang’i. PHOTO | FILE | NATION MEDIA GROUP In Summary Interior Cabinet Secretary Fred Matiang’i declared Mr Salad a prohibited immigrant. Mr Salad says he was not accorded due process to defend himself. The polygamous Ethiopian says he has lived in Kenya for 27 years and his two wives also run […]
Chinese firm to build Ethiopia-Djibouti natgas line – Kallanish Energy

February 19, 20190 Chinese firm Poly-GCL Petroleum Group Holdings Ltd. will build the 767-kilometer (477-mile) Ethiopia-Djibouti natural gas pipeline, the Ethiopia Ministry of Mines and Petroleum (MoMP) announced Saturday. In a press statement, MoMP said Ethiopian and Djiboutian government officials have agreed Poly-GCL will start the natural gas pipeline project construction this year, Xinhua reported. […]
በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የሰብአዊ መብት ጥሰት የፈፀሙ የማረሚያ ቤት ሃላፊዎች ላይ ክስ ተመሰረተ

February 19, 2019t ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ላይ በደረሰው ቃጠሎ በተነሳው ረብሻ ምክንያት የሰብአዊ መብት ጥሰት የፈፀሙ የማረሚያ ቤት የፖሊስ አባላት ላይ ክስ ተመሰረተ፡፡ ተከሳሾች በቅደም ተከተላቸው መሰረት ኦፊሰር ገብረማርያም ወልዳይ አብርሃ፣ ሱ/ኢን/ት አስገለ ወልደ ጊዮርጊስ ወ/ማርያም፣ ዋ/ሱ/ኢን/ት አሰፋ ኪዳኔ ተድላ፣ ዋ/ሱ/ኢን/ት ገ/እግዚአብሄር ገብረ ሃዋርያት፣ ዋ/ሱ/ኢን/ት ተክላይ ሀይሉ ተክለ ሃይማኖት፣ ዋ/ሱ/ኢን/ት አቡ ግርማ ወ/ሚካኤል፣ ዋ/ሱ/ኢን/ት አዳነ […]
በማዕከላዊ ከተማ የሚገኙ ባለሀብቶች በምዕራብ እና በማዕከላዊ ጎንደር ዞኖች ለሚገኙ ተፈናቃዮች ከ1 ሚሊዮን ብር በላይ አሰባሰቡ

February 19, 2019 ባሕር ዳር፡ የካቲት 12/2011 ዓ.ም(አብመድ) በጎንደር ከተማ የሚገኙ ባለሀብቶች በምዕራብ እና በማዕከላዊ ጎንደር ዞኖች ለሚገኙ ተፈናቃዮች ከ1 ሚሊዮን ብር በላይ ማሰባሰባቸውን አስታውቀዋል። ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው አማራ ክልል ውስጥ የሚገኙ ወገኖች ከ90 ሺህ በላይ መድረሳቸውን የክልሉ መንግሥት አስታውቋል። ድጋፍ ለማድረግም ጥሪ አቅርቧል። ከተፈናቀሉት ውስጥ ከግማሽ የሚበልጡት በማዕከላዊ እና በምዕራብ ጎንደር ዞን በተፈጠረው ግጭት […]
እነሆ መሃከለኛው መንገድ ! አማራጭ የሽግግር ኣሳብ (ገለታው ዘለቀ )

February 20, 2019 ገለታው ዘለቀ ከተባበረችው አሜሪካ መግቢያ ኢትዮጵያ ሽግግር ላይ በመሆኗ ዜጎቿ ተስፋን ሰንቀዋል:: ምንም እንኳን ስጋቶች በግራም በቀኝም የተደቀኑ ቢሆንም ነገር ግን የህዝቡ ተስፋ ሃያል ነው። በተጨባጭ እየተወሰዱ ያሉ የለውጥ ርምጃዎች ብዙዎችን አነቃቅተዋል። ታዲያ የከረምንበት ፖለቲካ ውጤትና ራቅ ካለ ዘመን ጀምሮ ሲንከባለል የመጣ ችግር አለና ይህን የማሰናከያ ድንጋይ ገለል ኣድርጎ ዴሞክራቲክ ኔሽን ለመሆን […]
ለዶከተር ደሳለኝ ጫኔ የ አ ብ ን ሊቀመንበር (ተሰማ እውነቱ)

February 19, 2019 ጉዳዩ- የዜግነት ፖለቲካ አራማጆች ለአማራው እንቅፋት በመሆን በእጅ አዙር ህውሀትን እየረዱ ነው!! የአማራው ምሁር ( elite) ከጭፍን አንድነት እራሱን ቢያርቅና የራሱን የአማራ ድርጅቶች ቢያነቃቃና ቢያደራጅ በኢትዮጵያ አስተማማኝ ሰላምና መግባባት ይኖራል:: ይህ አንድ ህዝብ የዜግነት ፖለቲካና ጩኸት አማራው የበዛበት አካባቢ ደስ የሚል ወዘና ሊኖረው ይችላል ሆኖም በዛሬይቱ ኢትዮጵያ መሬት ላይ ወርዶ ስራ ላይ […]
“የፌደራል ስርአት ጉዳይ ለድርድር አይቀርብም”-ኦዴፓ ከአስመሳይ ተራማጅነት ወደ ፍጹም አምባገነንነት! (እያሱ ወልደ-ነጎድጓድ)

February 19, 2019392SHARESShareTweet የኢትዮጵያ ህገ-መንግስትና የፌደራል ስርዓት የኢትዮጵያ ህዝብ የመከረበትና ይጠቅመኛል ብሎ ያጸደቀው አይደለም፡፡ ህወሓት ሀገሪቱን በወረሃ ግንቦት1983ዓ.ም እንደተቆጣጠረ ቀደም ሲል ደረግ ከሻቢያና ከወያኔ ጋር ሲዋጋ ዳናው ተሰምቶ የማይታወቀው ኦነግ ከኤርትራ ተስፈንጥሮ አዲስ አበባ ገባ፡፡ በዚህም ኢትተጵያም በሶስት ክፉ ጠላቶች ስር ወደቀች፡- ህወሓት፣ ሻእቢያና ኦነግ፡፡ በዚህ ወቅት ኢትየጵያን ወደ ሞት ከሚወስዷት አውሬዎች የሚከላከል ሌላ ሃይል […]
ሰበር ዜና…. ሕወሓት 7000 ሺህ ተጨማሪ ልዩ ሀይል ኮረም ላይ አሰፈረ

February 19, 2019 ሕብር ሬዲዮ ከፍተኛ የጦርነት ዝግጅት የሚያደርገው ሕወሓት የሚመራው የትግራይ ክልል በኮረም በዛሬው እለት ተጨማሪ ሰባት ሺህ ልዩ ሀይሎችን አምጥቶ ማስፈሩን የራያ የማንነት ተከታታይ ኮሚቴ የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊው አቶ ደጀኔ አሰፋ Dejene Assefa መንግስት ይስማ ሲል ጥሪ አቀረበ። የትግራይ ነጻ አውጭ ግንባር(ትህነግ) ከዚህ ቀደም በኮረም ወረዳ ስንደዶ በር አካባቢ ካምፕ እያዘጋጀ እንደነበር ሲገልጽ መቆየቱን ያስታወሰው […]
