ተዋጽዖ!! (ዳንኤል ክብረት)

February 16, 2019 0 ተዋጽዖ!!! ሙሃዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት  ለብሔር ብሔረሰቦች በዓል የመጡ ሰዎች በጀልባ እንዲንሸራሸሩ ተባለ፡፡ ከየብሔረሰቡ ሰው ወደ ጀልባዋ ገባ፡፡ ጀልባዋም ቀስ እያለች መንሳፈፍ ጀመረች፡፡ ተንሸራሻሪዎቹም ብሔር ብሔረሰቦችን እያመሰገኑ በስማቸው መንሸራሸር ቀጠሉ፡፡ የሽርሽሩ ዳርቻ ደርሰው ሲመለሱ ግን ከባድ ማዕበል ተነሣ፡፡ ጀልባዋም የግልንቢጥ ትደንስ ጀመር፡፡ ግማሹ ይጸልያል፣ ግማሹ ይሳላል፣ ግማሹ ይዘላል፤ ሌላው ጥግ ይፈልጋል.. […]

Abdul Fattah al-Sisi: Egyptian president may rule until 2034

15 February 2019 Egypt’s parliament has overwhelmingly voted to approve draft constitutional changes that could extend President Abdul Fattah al-Sisi’s time in office by another 12 years. Mr Sisi is due to stand down in 2022 when his second four-year term ends. But 485 of the country’s 596 lawmakers voted on Thursday to lengthen presidential […]

የኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች ዓመታዊ በጀታቸውን ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሊጠይቁ መሆኑ ተነገረ።

February 16, 2019 | Source: https://mereja.com/amharic/v2/93514 የኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶች ዓመታዊ በጀታቸውን ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሊጠይቁ መሆኑ ተነገረ። ፍርድ ቤቶች እስካሁን እንደሌሎች የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ሁሉ በጀት የሚመደብላቸው በገንዘብ እና ኤኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ነዉ። የኢትዮጵያ ሕገ-መንግሥት ግን ፍርድ ቤቶች የሚተዳደሩበትን በጀት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቦ ያስወስናል፣ ሲፈቀድም በጀቱን ያስተዳድራል በማለት ይደነግጋል […]

ወሎ፣ ሸዋ ….በአማራ ክልል ተረስተዋል – (ግርማ ካሳ)

February 14, 2019 ዶ/ር መለሰ_መኮንን፣ የደሴ ከንቲባ ናቸው። “ላለፉት 27 አመታት ደሴ ከተማ ላይ ምንም አይነት የመንግስት መስሪያቤት አልተገነባም !በንጉሱ እና በደርግ ግዜ የተሰሩ ያረጁ ህንፃዎች ናቸው አገልግሎት እስከ አሁን እየሰጡ ያሉት ተገነባ ከተባለ የብአዴን/አዴፓ/ ህንፃ ብቻ ነው” ይላሉ። ከዚህ በፊት ብዙ ጊዜ ጽፊያለሁ። የአማራ ክልል ሰፊ ክልል ነው። ለአስተዳደር አያመችም። የክሉ መንግስት ባህር ዳርና […]

የነልጅ ኢያሱ መንገድ – “ልጅ ያቦካው ለራት አይበቃም!” (ዳግማዊ ጉዱ ካሣ)

February 15, 2019 “ታላቁ ተቃርኖ” በሚል ርዕስ ሀብታሙ አለባቸው የተባለ ኢትዮጵያዊ የጻፈውን ግሩም ጥናት-አከል መጽሐፍ እያነበብኩ ሳለ የልጅ ኢያሱ ታሪካዊ ስህተት የተጠቆመበት ቦታ ላይ ስደርስ አላስችልህ አለኝና ወደራሴው ጭሮሽ ገባሁ – እንደለመደብኝ ልብሰከሰክ፡፡ ልጅ ኢያሱ ከነዚያ ውክቢያ ከበዛባቸው ጥቂት የሥልጣን ጊዜያቱ በኋላ በባላንጣዎቹ እጅ ሲወድቅ ምን አለ – “ልጅነትን ‹እግዚአብሔር ይማርሽ‹ በሏት”፡፡ ወርቅ አበባባል ነው፡፡ […]

ለውጡ ትግራይ ውስጥ እንዲገባ እንቅስቃሴ እያደረግን ነው ያለነው።” – ዶ/ር አረጋዊ በርሄ – SBS Amharic

February 15, 2019 ዶ/ር አረጋዊ በርሄ – የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) ሊቀመንበር፣ ኢንጂነር ግደይ ዘርዓጽዮን – የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) ምክትል ሊቀመንበርና አቶ መኮንን ዘለለው – የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ፤ ድርጅታቸው ትዴት ስለምን ወደ አገር ቤት ገብቶ ኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ባለው የለውጥ ሂደት ለመሳተፍ እንደወሰነ፣ ድርጅቱ እያካሄደ ስላው ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች፣ ስለ ወቅታዊው […]

በምዕራብ እና ማዕከላዊ ጎንደር አካባቢ ያለው ወቅታዊ ሁኔታ

February 15, 2019 ሰላማቸውን በጋራ ለማስጠበቅ እንደሚሰሩ የአማራና የቅማንት ህዝቦች ተወካዮች አረጋገጡ፡፡ ባሕር ዳር፡ የካቲት 08/2011 ዓ.ም(አብመድ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ነጋዴ ባሕርና አካባቢው የሚኖሩ የአማራና የቅማንት ህዝቦች ተወካዮች የእርቀ ሰላም ውይይት ጀምረዋል፡፡ ውይይቱ ነጋዴ ባሕር ከተማ ላይ ነው እየተካሄደ ያለው፡፡ የእርቀ ሰላም ውይይቱ እንዲጀመር ያደረጉት ከሁለቱም ወገኖች የኃማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች ናቸው፡፡ የውይይቱም ዓላማ አሁን […]

የሕዝብ ቆጠራው ለምን መራዘም እንዳለበት – አምሰት በቂ ምክንያቶች (ግርማ ካሳ)

February 16, 2019 መጋቢት 29 4ኛው ዙር የህዝብና ቤት ቆጠራ ይጀመራል ተብሎ ይጠበቃል። ግን ቆጠራዉ የሚደረገው ከዚህ በፊት በነበሩ ካድሬ ሰራተኞችና በፊት በነበረበው ግልጽነት በሌለውና ፖለቲካዊ በሆነ አሰራር ነው። እንግዲህ በሚከተሉት አምስት ነጥቦች የሕዝብ ቆጠራው እንዲራዘም እጠይቃለሁ። አንደኛ – የዶ/ር አብይ አስተዳደር ይኽው ስልጣን ከያዘ አንድ አመት ሊሞላው ቢሆንም፣ ሕግና ስርዓትን ማስጠበቅ አልቻለም። በብዙ የአገሪቷ […]

በአዋጅ የሚጫን የፌዴራል መንግስት የስራ ቋንቋ ዘመኑን አይመጥንም (ከህዝባዊ ሰልፉ)

February 16, 2019 እንደሚታወቀው ኢትዮጵያ ውስጥ ዴሞክራሲ ባልነበረበት ምን አልባትም ተሰምቶ በማያቅበት ከዚህ አለፍ ካለም ፈላጭ ቆራጭ ስርዓት በነገሰበት ከዛሬ መቶ ምናምን አመት በፊት ስልጣን ላይ የነበሩ ሰዎች የአፍ መፍቻ ቋንቋ የሆነው አማርኛ አገራዊም የስራም ቋንቋ ሆኖ እስከ 1985 ዓ.ም ድረስ ጥቅም ላይ ውሏል። ይህ ጉዳይ አሁን ባለንበት ዘመን መስፈርት ሲለካ መሆን ያልነበረበት የታሪክ አጋጣሚ […]