AU reports 137,000 annual deaths linked to foodborne diseases in Africa 

https://www.thereporterethiopia.com/44115 News AU reports 137,000 annual deaths linked to foodborne diseases in Africa  By Abraham Tekle March 8, 2025 The African Union (AU) has called for strengthened regulatory frameworks and enhanced collaboration among African nations to ensure safer food systems and reduce the burden of foodborne illnesses, which claim an estimated 137,000 lives across the […]

Amnesty International condemns gov’t for forced repatriation of Eritreans

News Amnesty International condemns gov’t for forced repatriation of Eritreans By Abraham Tekle March 8, 2025 600 forcibly returned over three-month period Amnesty International has issued a scathing condemnation of the federal government for the forced repatriation of hundreds of Eritrean refugees, alleging that the action violates international law and places vulnerable individuals at risk […]

ከኮንዶሚኒየም ቤቶችና ግብርና ዘርፍ በስተቀር የብድር ወለድ ምጣኔ ላይ ጭማሪ ማድረጉን ንግድ ባንክ አስታወቀ

በዳዊት ታዬ March 5, 2025 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለተለያዩ ዘርፎች ለሚሰጠው ብድር ያስከፍል በነበረው የብድር ወለድ ምጣኔ ላይ ከግብርና ዘርፍና ኮንዶሚኒየም ቤቶች በስተቀር በሁሉም ብድሮች ላይ ጭማሪ ማድረጉን አስታወቀ:: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የብድር ወለድ ምጣኔ ማሻሻያ ስለማድረጉ ትናንት ይፋ ባደረገው መረጃ፣ ከግብርና ዘርፍና ከኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤቶች በስተቀር በሌሎች ዘርፎች ብድሮች ላይ ያስከፍል በነበረው የብድር ወለድ […]

Malaria deaths soar in shadow of Ethiopia conflict  – RTL Today 

‘Supplies disrupted’ AFP|Update: 04.03.2025 08:18 Experts warn that climate change will create better conditions for malaria mosquitos / © AFP Lema Tefera’s voice broke as he described losing four children to malaria in just one month — deaths that could likely have been prevented if not for the conflict in Ethiopia’s Oromia region. “There was no […]

ትኩረት የሚሹት ለመድኃኒት የሚውሉ ዕፀዋት

በኢትዮጵያ ከሚገኙ ከ6,500 በላይ የመድኃኒት ዕፀዋት 887 ተመዝግበው ይገኛሉ ማኅበራዊ ትኩረት የሚሹት ለመድኃኒት የሚውሉ ዕፀዋት አበበ ፍቅር ቀን: March 2, 2025 ኢትዮጵያ ከ6,500 በላይ ብርቅዬ የሚባሉ የዕፀዋት ዓይነቶች እንዳሏት መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ከእነዚህ ዕፀዋቶች ለምግብነት፣ ለመድኃኒት ቅመማና ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ሲኖሩ፣ አንዳንዶቹ ደግሞ ጥቅማቸው በውል ሳይታወቅ ለምግብም ሆነ ለመድኃኒት፣ ለማገዶም ሆነ ለቤት መሥሪያ ሳይውሉ እንዲሁ አርጅተው […]

ሕፃናት የሚፈተኑበት የመተንፈሻ አካል በሽታ

በዓለም በርካታ አስም ያለባቸው ሕፃናት ከአየር ንብረት ለውጡ ጋር ተያይዞ እየተሰቃዩ ነው ማኅበራዊ ሕፃናት የሚፈተኑበት የመተንፈሻ አካል በሽታ ታደሰ ገብረማርያም ቀን: March 2, 2025 ከባድ የመተንፈሻ አካል ኢንፌክሽኖች ከአምስት ዓመት በታች ለሚገኙ ሕፃናት ሕመምና ሞት ትልቁን ድርሻ ይይዛሉ፡፡ ከአየር ንብረት ለውጥና ብክለት ጋር ተያይዞ አሁንም ዋና የማኅበረሰብ ጤና ችግር በሆኑት የመተንፈሻ አካል ኢንፌክሽኖች፣ በዓለም 7.6 […]

ፖፕ ፍራንሲስ የመተንፈስ ችግር እንደገጠማቸው ቤተ ክርስቲያኗ አስታወቀች

ከ 3 ሰአት በፊት ለሁለት ሳምንታት ያህል በሳንባ ምች ህመም ህክምና ላይ ያሉት የሮማ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ የመተንፈስ ችግር እንዳጋጠማቸው ቫቲካን አስታወቀች። ያጋጠማቸው የመተንፈስ ችግር ከህመማቸው ጋር የማይያዝ እንደሆነም ቫቲካን ገልጻለች። አርብ ዕለት ሳል ካጋጠማቸው በኋላ ተከታታይ ማስታወክ እና ድንገተኛ የመተንፈስ ችግር ገጥሟቸዋል ተብሏል። የ88ቱ ዓመት አዛውንት ካጋጠማቸው ትውከት በኋላ ሳንባቸው ላይ ያለው […]

በጋምቤላ ክልል የኮሌራ በሽታ ስርጭት የመከላከል ጥረት

February 27, 2025 – DW Amharic  በጋምቤላ እስካሁን 23 ሰዎች በኮሌራ መሞታቸውን የተናገሩት አንድ የጤና ባለሙያ በሽታውን ለመከላከል አንድ የግል ተቋም ድጋፍ ማድረጉን እና በዓለም ጤና ድ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በጾም ወቅት ከአመጋገባችን ጋር በተያያዘ ልናስተውላቸው የሚገቡን አንዳንድ ነገሮች

ከ 5 ሰአት በፊት ይህ ወር የኦርቶዶክስ ክርስትና እና የእስልምና እምነት ተከታዮች ዋነኛው የጾም ወቅታቸውን የሚጀምሩበት ነው። የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ፆሙን በያዝነው ሳምንት የጀመሩት ሲሆን የእስልምና እምነት ተከታዮች ደግሞ በቀናት ልዩነት ይከተላሉ። ጾም ከሃይማኖታዊ ሥርዓትነቱ ባሻገር በሕክምና ባለሙያዎች ዘንድም ለተወሰኑ ሰዓታት ከምግብ ተቆጥቦ መቆየት ጠቀሜታ እንዳለው ይመከራል። በጾም ወቅት ከምግብ ርቀን ስንቆይ በሰውነታችን ውስጥ የተከማቸው […]

A Pill Too Expensive: Ethiopia’s struggle for accessible, affordable medicines  – Addis Standard 

February 26, 2025 By Geabral Ashenafi  Addis Abeba –The cost of medicines in Ethiopia is an increasingly urgent issue for consumers and the healthcare industry alike. As the nation’s healthcare demands increase, fueled by a rising population and the incidence of diseases like malaria, HIV/AIDS, and tuberculosis, the price of pharmaceuticals has escalated significantly. There are […]