በምዕራብ ጎንደር ዞን ተከስቶ በነበረው ግጭት 138 ግለሰቦች በነፍስ ግድያና በተለያዩ ወንጀሎች ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ

On Feb 14, 2019 አዲስ አበባ፣የካቲት 7፣2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ተከስቶ በነበረው ግጭት በነፍስ ግድያ፣ በስርቆትና በሌሎች ወንጀሎች የተጠረጠሩ 138 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ ። ሰሞኑን በዞኑ ተፈጥሮ በነበረው ግጭት 37 ሰዎች በነፍስ ግድያ፣ 101 ግለሰቦች ደግሞ በስርቆትና በሌሎች ወንጀሎች ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የ33ኛ ዓባይ ክፍለ ጦር አስታውቋል ። በተጨማሪም […]
ለሲአን መስራችና ታጋይ የኦዴግ አመራሮች የሀዘን ሥነ ስርዓት ፈፀሙ

February 14, 2019 Source: https://amharic.voanews.com/a/olf-leader-mourn-to-weldeamanueal-duballe-2-13-2019/4786759.htmlhttps://gdb.voanews.com/9de6dd77-6647-4201-b0b6-8fe26330e415_tv_w800_h450.jpg የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኦዴግ/ ሊቀ መንበር ሌንጮ ለታና ምክትል ሊቀ መንበር ዶ/ር ዲማ ነጎ ከ40 ዓመታት በፊት አብረው ትግል ለጀመሩት ለሲዳማ አርነት ንቅናቄ /ሲአን/ መስራችና ታጋይ ለአቶ ወልደአማኑኤል ዱባለ ሲዳማ ዞን ዳሌ ወረዳ ይርጋለም ከተማ ድረስ በመሄድ መካነ መቃብራቸው ላይ የአበባ ጉንጉን በማስቀመጥ የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀዋል፡፡ “ወልደአማኑኤል ለሲዳማ ህዝብ ነፃነት […]
“አዲስ አበባን ወደ ፊንፊኔ” የመቀየሩ የአብይ አህመድ እና የታከለ ኡማ ሴራ ሲጋለጥ!!

February 14, 2019 Source: https://welkait.com/?p=18961 [ታደለ ጥበቡ] “አዲስ አበባን ወደ ፊንፊኔ” እጅግ በጣም አደገኛ ቦንብ መሀል አዲስ አበባ ላይ እየተቀበረ ነው። መርዘኛው ታከለ ኩማ ለጊዜው ኦሮሞዎችን ያስድስት እንደሆነ እንጅ ለኋላው ዘመን የሰቆቃ መንገድ እየጠረገ ስለመሆኑ ማወቅ ይኖርበታል።እንዲህ ያለ አደገኛ አካሄድ ለህወሓትም አልጠቀማትም። ከድድብና ሁሉ ድድብና ከአለፉት ስህተት አለመማር ነው። አሁን እነ ጃዋር፣ ታከለ፣ ኦነግ፣ ኦዲፒ፣ […]
ኦነግ ሰራዊቱን ወደ ካምፕ ቢያስገባም ማመን አይቻልም – ታዬ ቦጋለ

February 14, 2019 Source: https://mereja.com/tv One thousand soldiers of the Oromo Liberation Front (OLF)’s army joined camps in Oromia yesterday. After months of negotiation and conflicts, OLF militia is joining camps and receiving training before joining the community. Many are conspiring what suc… It’s naive to believe OLF has changed – Taye Bogale
ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ስለመከላከያ ሰራዊት

On Feb 14, 2019
አዲስ አበባ ከኦ.ዴ.ፓ ሞግዚትነት – ከታከለ ኡማ መስተዳድር መላቀቅ አለባት !!! (አብነት እንግዳ)

February 1, 2019 0 አዲስ አበባ ከኦ.ዴ.ፓ ሞግዚትነት – ከታከለ ኡማ መስተዳድር መላቀቅ አለባት !!! አብነት እንግዳ …ታከለ፣ በኦሮምኛ “እንኳን በፊንፊኔ ዛሬ ተገናኘን። ለፊንፊኔ ተብሎ ብዙ ሰው ታስሯል። ተሰቃይቷል። ከሃገር ተሰዷል። በአባቶቻችን ሃገር ቀና ብለን መሄድ እየቻልን፤ እየፈለግን ከዩኒቨርሲቲ ተባረናል። ዋጋ ለፊንፊኔ ከፍለናል” ሲል አዲስ አበባን የኦሮሞ መሬት እንደነበረች፣ ተነጥቀው እንደነበረና አሁን ግን በእጃቸው እንደወደቀች አይነት የ”ድል” […]
አይዞሞርፊክ ሀብታሙ (አያሌው – ክፍል 2-)

February 14, 2019 0 አይዞሞርፊክ –ክፍል 2ሀብታሙ አያሌውህወሓት እንደ ኤሊ ———————– ህወሓት ከኤሊ ጋርም የሚያመሳስለዉ ነገር አለ፤ ኤሊ በልዩ ሁኔታ የሚታወቅባቸው ሦስት መለያዎች አሉት። * አንዱና የመጀመሪያው ከውጭ በሚደርስ ጥቃት ለመስበር በጣም አታካች የሆነ ጠንካራ የሰውነት መሸፈኛ (ድንጋይ) ሲሆን፤ * ፈፅሞ ከማንም ጋር እኩል መራመድ የማይችል ከራሱ በቀር […]
የአክሱም ሐውልት አደጋ ላይ ነው

February 13, 2019↓ DW በተለይ ቁጥር ሶስት ተብሎ የሚታወቀው ለዘመናት ከቦታው ሳይንቀሳቀስ የቆየው የአክሱም ሐወልት አሁን ወደ ሰሜን ምስራቅ አቅጣጫ በዜሮ ነጥብ ሁለት ሶስት ዲግሪ መዝመሙ ጥናት ያደረጉ የኦርኪዮሎጂ ምሁር ተናግረዋል፡፡ የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን በበኩሉ የጥገና ስራዎች ለማካሄድ ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መሆኑ ገልፅዋል፡፡ የአክሱም ሐውልት አደጋ ላይ መሆኑ የአካባቢው ነዋሪዎችና በሐወልቶቹ ላይ ጥናት የሰሩ […]
የኢትዮጵያ የጫካ ቡና ዝርያዎች የመጥፋት አደጋ ተጋርጦባቸዋል

February 13, 2019e ባለፈው ጥር ወር አጋማሽ በሳይንስ መጽሔቶች (ጆርናሎች) ላይ የታተሙ ሁለት ጥናቶች 60 በመቶ የሚሆኑት የጫካ ቡና ዝርያዎች የመጥፋት አደጋ እንደተጋረጠባቸው ይፋ አድርገዋል። ጥናቶቹ ትኩረት ካደረጉባቸው ሀገራት መካከል አንዷ በሆነችው ኢትዮጵያ ከ70 ዓመት በኋላ የቡና ዝርያዎቹ ተፈጥሯዊ መጠን በ50 በመቶ እንደሚቀንስ ተተንብዩዋል። ኪው በሚል መጠሪያ የሚታወቀው የእንግሊዙ ዕውቅ የዕጽዋት ምርምር ተቋም ባለፈው ጥር […]
የአረመኔነት ጥግ — የተገደሉት፣ ዐይናቸው የጠፉው፣ አካላቸው የጎደለው በማን ነው? ሰሚ ያጡ የሰቆቋ ድምፆች
