መፍትሄ አልባው የኢሳና አፋር ግጭት ከዘመነ መገንጠል እስከ ዘመነ መደመር

January 17, 2019 አካደር ኢብራሂም (Akku) የዚያድ ባሬ ስተራተጂ አስፈጻሚዎች በሶማሊ ክልል በኩል የአፋር መሬትን መያዝ የሚፍልጉት ለምንድነው ? የዚያድ ባሬ ታላቋ ሶማሌ እዉን ማድረግ ወቅቱ ባይሳካም አሁንም በተለየዩ መንገድ ሶማሌዎች በምስራቅ አፍሪካ ቀጠና ተጽዕኖ ፈጣሪ የመሆን ፈላጎታቸው አልጠፋም። እንደሚታወቀው ይህንን ለማድረግ ዋና አላማቸው ኢትዮጲያን ማዳከም እንደሆነ በግልጽ ይታያል። ስለዚህ በቀጠናው በተለይ ለኢትዮጺያ የባህር በር […]

How investment in irrigation is paying off for Ethiopia’s economy

January 17, 2019 8.50am EST Ethiopia has harnessed the value of irrigation technologies. Shutterstock After rapid economic growth averaging 10% every year between 2004 and 2014, Ethiopia has emerged as an engine of development in Africa. And there are no signs that ambitions for further growth are fading. This is clear from the government’s blueprint […]

Nearly 36 million children in Ethiopia are poor and lack access to basic social services, a new report reveals

Ronald Kabuubi An estimated 36 million of a total population of 41 million children under the age of 18 in Ethiopia are multi-dimensionally poor, meaning they are deprived of basic goods and services in at least three dimensions, says a new report released today by the Central Statistical Agency and UNICEF. Titled “Multi-dimensional Child Deprivation […]

ሰበር ዜና! በኢትዮጵያ የሚገኙ ስደተኞች በየትኛውም የኢትዮጵያ አከባቢ የመዘዋወር፣ የመኖር እና ዜግነት የመጠየቅ መብት ተሰጣቸው! (አዋጁ ደርሶናል)

January 17, 2019 በዛሬው ዕለት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “የስደተኞች ጉዳይ አዋጅ ቁጥር ——/2010” ማፅደቁ ተገልጿል፡፡ በዚህ አዋጅ መሠረት ማንኛውም ዕውቅና ያገኘ ስደተኛ ወይም ጥገኝነት ጠያቂ፤ በመረጠው የአገሪቷ አካባቢ የመዘዋወርና የመኖሪያ ቦታ የመመስረት፣ መንጃ ፍቃድ የማውጣት፣ የመታወቂያና የውጪ ቪዛ (የጉዞ ሰነድ) የማግኘት፣ የባንክ ሂሳብ የመክፈትና ገንዘብ የማንቀሳቀስ፣ እንዲሁም ከኢትዮጵያ ዜጎች ጋር ተዋህደው የመኖር እና የኢትዮጵያን […]

በኦሮሞ ክልል የምስራቅ ሸዋ ዞን ከአስራ ሁለት አመታት በፊት በተደረገው የሕዝብ ቆጠራ ውጤት

January 17, 2019 እዚህ ላይ የኦሮሞ ክልል የምስራቅ ሸዋ ዞን አራት ወረዳዎችን እናያለን። የአቃቂ፣ የሎሜ፣ የአዳማ ዙሪያና የአዳ ወረዳች። ከአስራ ሁለት አመታት በፊት በተደረገው የሕዝብ ቆጠራ ውጤት መሰረት፡ በአዳማ 213797 ፣በአዳማ ዙሪያ ደግሞ 155349፣ በቢሾፍቱ 99928 በቢሾፍቱ ዙሪያ በአዳ ወረዳ 130321 ህዝብ ይኖራል። የአዳማ ከተማ ሕዝብ ከአዳማ ዙሪያ ሕዝብ ይበልጣል። የቢሺፍቱ ህዝብ ከአዳ ወረዳ ሕዝብ […]

የኢየሩሳሌም ገዳማትን በሚያውኩ ‘መነኰሳት’ ላይ የተወሰደውን ርምጃ የሚያጣራ የቋሚ ሲኖዶስ ልኡክ ወደ እስራኤል አቀና

ሐራ ዘተዋሕዶ January 17, 2019t በሁከት ፈጣሪነት በተሰናበቱ አራት መነኰሳት ላይ የተወሰደውን ርምጃ ያጣራል፤ የተባረሩት መነኰሳት ውሳኔውን በመቃወም ለቅ/ፓትርያርኩ አቤቱታ አቅርበዋል፤ “በፖለቲከኞች ምክርና በሊቀ ጳጳሱ ወገንተኝነት የተላለፈ ውሳኔ ነው፤”/የተባረሩት/ “ከኮፕቶች ፈተና ለይተን በማናየው ዐመፀኝነት ገጽታችንን አበላሽተዋል፤”/ገዳሙ/ *** በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ገዳማትን በአድማና በፀብ እያወኩ ሊቀ ጳጳሱንና አበው መነኰሳትን በመደብደብ ጉዳት […]

በኢትዮጵያ አየር መንገድ የተጓዥ ደንበኞች ሻንጣ መጥፋት በአስደንጋጭ ሁኔታ ተባብሶ ቀጥሏል

January 17, 2019e በኢትዮጵያ አየር መንገድ የተጓዥ ደንበኞች ሻንጣ መጥፋት በአስደንጋጭ ሁኔታ ተባብሶ ቀጥሏል ። በኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አገልግሎት ተጠቃሚ መንገደኞች ሻንጣ መጥፋት ከእለት ወደ እለት በአሳሳቢ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱን ለአየር መንገዱ ቅርበት ያላቸው የመረጃ ምንጮቻችን ገልጸዋል። እንደ መረጃ ምንጫችን ገለጻ በኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አገልግሎት ተጠቃሚ ደንበኞች ሻንጣ መጥፋት የተለመደ ቢሆንም ከቅርብ ግዜያት […]

በኢትዮጵያ የሚጠለሉ ስደተኞች የመማርና የመሥራት መብት ሊኖራቸው ነው

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት Getty Images የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ጥር 9፣ 2011 ዓ. ም. ማለዳ ባደረገው አስራ ዘጠነኛ መደበኛ ስብሰባ፤ የስደተኞች ጉዳይ ረቂቅ አዋጅን በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል። አዋጁ በተለያየ ምክንያት ወደ ኢትዮጵያ ለሚመጡ ስደተኞች ልዩ ልዩ መብቶችን በማጎናፀፍ፤ ኢትዮጵያ ለምታስተናግዳቸው ስደተኞች የምታደርገውን እንክባካቤ ያስቀጥላል ተብሏል። አዋጁ በሦስት ተቃውሞና በአንድ ተዓቅቦ ፀድቋል። • እስራኤል […]

ኮማንድ ፖስቱ በምዕራብ ኢትዮጵያ 835 ታጣቂዎችን በቁጥጥር ስር አዋለ

16 ጃንዩወሪ 2019 Jonathan Alpeyrie በምዕራብ ኢትዮጵያ ታጥቀው የአካባቢውን ሰላም ሲያውኩ ነበሩ ያላቸውን 835 ታጣቂዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን የምዕራብ ኢትዮጵያ ኮማንድ ፖስት በዛሬው መግለጫው አስታውቋል። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልና በምዕራብ ኦሮሚያ አካባቢዎች የተከሰተውን ግጭት ለመከላከል የተቋቋመው ይህ ኮማንድ ፖስት ከአካባቢው ፖሊስ ከሚሊሻና ከዕቃግምጃ ቤት ተዘርፈው የነበሩ በርካታ ዘመናዊና የቆዩ የጦር መሳሪያዎች፤ መኪኖችና የተለያዩ እቃዎችን መያዙን አስታውቋል። […]