ፈተና የበዛበት አመጋገብ እንዴት ይፈታ?

አበበ ፍቅር February 12, 2025 ምን እየሰሩ ነው? https://www.ethiopianreporter.com/138297 አቶ አብነት ተክሌ የሥነ ምግብ ባለሙያ ሲሆን የመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪውን ምግብና ምግብ ነክ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን አድርጎ ነው ያጠናው፡፡ በመጀመሪያ ዲግሪው በሃሮማያ ዩኒቨርሲቲ ‹‹ፉድ ሳይንስ ኤንድ ቴክኖሎጂ›› በሚል ለአራት ዓመታት ያጠና ሲሆን ማስተርሱን ደግሞ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተመሳሳይ ‹‹ፉድ ሳይንስ ኤንድ ኒውትሬሽን በሚል ተመርቋል፡፡ ተመርቆ […]

የጤናው ዘርፍ ባለፉት ስድሥት ወራት

ማኅበራዊ የጤናው ዘርፍ ባለፉት ስድሥት ወራት አበበ ፍቅር ቀን: February 16, 2025 የወባ በሽታ ከሰሃራ በታች በሚገኙ የአፍሪካ አገሮች ዋነኛ የጤናና የማኅበራዊ ቀውስ መንስዔ ነው፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት እ.ኤ.አ. በ2024 ያወጣው መረጃም 263 ሚሊዮን ሰዎች የወባ በሽታ ተጠቂ እንደነበሩ ያሳያል፡፡ ከተመዘገበው ውስጥ 94 በመቶ የሚሆኑት የወባ ተጠቂዎች ከአፍሪካ ሲሆኑ፣ 95 በመቶ (597,000) የሚሆነው ሞት የተመዘገበውም […]

አዳዲስ የሕክምና ቴክኖሎጂዎች እንደሚተዋወቁበት የሚጠበቀው መድረክ

ኢትዮ ሄልዝ ዓውደ ርዕይን አስመልክቶ መግለጫ ሲሰጥ ማኅበራዊ አዳዲስ የሕክምና ቴክኖሎጂዎች እንደሚተዋወቁበት የሚጠበቀው መድረክ የማነ ብርሃኑ ቀን: February 16, 2025 በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ የመጣውን የሕክምና አገልግሎት ፍላጎት ለማሳካት የሚያስችሉ ቴክኖሎጂዎችና መፍትሔዎችን የሚያቀርቡ በአሥር አገሮች የሚገኙ ኩባንያዎች ይሳተፉበታል የተባለው ዘጠነኛው ኢትዮ ሄልዝ ዓውደ ርዕይ ከየካቲት 13 እስከ 15 ቀን 2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ሚሌኒየም አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ […]

በልምምድ የሚዳብረው በርካታ ፈዋሽ ጠቀሜታ ያለው የአተነፋፈስ ጥበብ

ከ 5 ሰአት በፊት የአተነፋፈሳችን ሁኔታ በጤናች ላይ የራሱ የሆነ ውጤት አለው። የተለያዩ የአተነፋፈስ ዘዴዎችን በመጠቀም በሰው ልጆች ጤና ላይ ለውጥ ማምጣት በሺዎች ለሚቆጠሩ ዓመታት የታወቀ ነው። ዘመናዊው ህክምናም የተለያዩ ዓይነት የአተነፋፈስ መንገዶችን በመጠቀም በሰዎች ጤና ላይ አውንታዊ ለውጥ ለማምጣት ጥቅም ላይ ይውላል። የምድራችን ቀደምት ማኅበረሰቦች ባህል አተነፋፈስ ከአእምሮ እና ከሰውነት ጋር ያለውን ትስስር ተገንዝበው […]

በአዲስ አበባ ብዙ ሰዎች ‘የቫይታሚን ዲ’ እጥረት አለባችሁ የሚባሉት በስህተት ነው?

ከ 6 ሰአት በፊት ኸዲጃ እና ሪሐና እህትማማቾች ናቸው። ሁለቱም በተለያየ ምክንያት፣ በተለያዩ ቀናት ሐኪም ጎብኝተው ሁለቱም የቫይታሚን-ዲ እጥረት አላባችሁት ተባሉ። በሥራ ቦታ የሚያውቋቸው ሌሎች በርካታ ሰዎችም እንዲያ መባላቸውን ስለሚያውቁ ተገረሙ። ኸዲጃ እና ሪሐና በሳምንት ዐርብ ከጁምዓ ስግደት በኋላ የቤተሰብ ፕሮግራም አላቸው። እየተገናኙ ይበላሉ፤ ይጨወታሉ። በዚህ የቤተሰብ ጉባኤ የቫይቲምን-ዲ ነገር እንደ ዋዛ ተነሳ። “አለብሽ ተባልኩ” […]

የማኅበረሰቡን ትኩረት የሚሻው የሴት ልጅ ግርዛት

February 12, 2025 – DW Amharic  የሴቶችን የመዋለጃ አካል መተልተል አስከፊና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት መሆኑን በተለይ በሂደቱ ያለፉበት ሰለባዎች ከሚያሳድረው አካላዊም ሆነ ስነልቦናዊ ጉዳት … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ባለንበት ዘመን የወጣቶች በካንሰር የመያዝ ዕድል እየጨመረ መምጣት ምክንያቱ ምንድን ነው?

ከ 6 ሰአት በፊት በ20ዎቹ፣ በ30ዎቹ እና በ40ዎቹ ያሉ ውጣቶች በጡት እና በአንጀት እንዲሁም በሌለች የካንሰር ዓይነቶች እየተጠቁ ነው። ለምን? ባለፉት 10 ዓመታት ዩናይትድ ኪንግደም፣ አሜሪካ፣ ፈረንሳይ፣ አውስትራሊያ፣ ካናዳ፣ ኖርዌይ እና አርጀንቲናን ጨምሮ በ24 ሀገራት በአንጀት ካንሰር የሚያዙ ሰዎች ቁጥር መጠን ከፍ ብሏል። ዩአይሲሲ የተሰኘው ዓለም አቀፍ የካንሰር ቁጥጥር ቡድን በቅርቡ ይፋ ያደረገው ጥናት አስደንጋጭ […]

ትኩረትን የሚሻው የካንሰር በሽታ

February 9, 2025 – DW Amharic  የካንሰር ህመምተኞች መካከል የህክምና አገልግሎት የሚያገኙት 15,000 እንደማይሞሉ መረጃዎች ያመላክታሉ። አሁን በኢትዮጵያ ባለው መረጃ መሰርት የጡት ካንሰ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ወላጆች የማያውቋቸው ልጆች ራሳቸውን እንዲያጠፉ የሚያበረታቱ ድረ ገጾች

ከ 9 ሰአት በፊት አና ኒኮሊኬዝሊ የመጨረሻ ልጇ ዛሬ ከእሷ ጋር የለም። የልጇን የመጨረሻ ደቂቃዎች ታስታውሳለች። “ልጄ ለመጨረሻ ሕቅታው ሲታገል አይቸዋለሁ። ያለፈው በከፍተኛ ስቃይ ነው” ትላለች። አና ቭላድ የተባለው የ17 ዓመት ልጇ ሕይወት ያለፈው በአንድ ድረ ገጽ ምክንያት እንደሆነ ታምናለች። ይህ እስካሁን ያለ እና ራስን ማጥፋት የሚያበረታ ቡድንን የያዘ ገጽ ልጇ መረዝ እንዲጠጣ “እንደገፋው” ትናገራለች። […]

በኢትዮጵያ የ5,000 የመንግሥት የጤና ሠራተኞች ውል መቋረጡን የተባበሩት መንግሥታት ኃላፊ አረጋገጡ

February 8, 2025 – DW Amharic  በኢትዮጵያ የ5,000 የመንግሥት የጤና ሠራተኞች ውል መቋረጡን በተባበሩት መንግሥታት የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ሥርጭት መከላከያ ፕሮግራም (UNAIDS) ምክትል ኃላፊ ክሪስ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ