የአዲስ አበባን ገጽታ በከፍተኛ ደረጃ የሚቀይር የ29 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክት ተነደፈ

30 December 2018 ውድነህ ዘነበ ፕሮጀክቱን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይፋ ያደርጉታል ተብሏል በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጠንሳሽነት የአዲስ አበባ ከተማ ገጽታ በከፍተኛ ደረጃ ይለወጣል የተባለ ግዙፍ ፕሮጀክት ተነደፈ፡፡ ይህ 29 ቢሊዮን ብር ይፈጃል የተባለው ግዙፍ ፕሮጀክት፣ በቅርብ ይፋ እንደሚደረግ የሪፖርተር ምንጮች ገልጸዋል፡፡ ፕሮጀክቱ የአዲስ አበባ ከተማን ለሁለት ከፍለው የሚፈሱ ሁለት ወንዞች ላይ ያተኮረ ነው፡፡ በሰሜን […]
Ethiopia: Guide On How to Invest in Ethiopia
The Exchange (Dar es Salaam) By Njenga Hakeenah A guide on how to invest in Ethiopia has been launched to give investors all the information they need when investing in the Horn of Africa country. The online investment guide (iGuide) to Ethiopia was launched in Addis Ababa at the headquarters of the United Nations Economic Commission for […]
ወ/ሮ መዓዛ ብሩ ወይም ሸገር ሬዲዮ የአማራን ሕዝብ ይቅርታ ትጠይቅ!!!
አየ ወ/ሮ መዓዛiii እርጅና ነው ወይስ ሙስና እንዲህ ሞያውን ያጠፋባት??? ጋዜጠኛ ወ/ሮ መዓዛ ብሩ በራሷ የሬዲዮ (የነጋሪተ ወግ) ጣቢያ የጨዋታ እንግዳ በተሰኘው ዝግጅቷ ትናንት ቅዳሜ ታሕሳስ 20,2011ዓ.ም. የተቋጨ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ተወልደ ገ/ማርያምን ለተከታታይ ሁለት ሳምንታት እንግዳ አድርጋ አቅርባ ነበረ፡፡ ወ/ሮ መዓዛ ይሄንን ሰውየ እንግዳ አድርጋ ስታቀርበው በአየር መንገዱ ስለሚፈጸሙና በሰፊው […]
በፌዴሪሽን ምክር ቤት ስለ ፌደራሊዝም እና ማንነት ዉይይት ክፍል 1 የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አስተያየት/ምላሽ
ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ‹‹በሰላም እንታገላለን ከተባለ የኦነግ ሰራዊት የሚባል አይኖርም›› አሉ

December 29, 2018 Posted by: Zehabesha ከ33 አመታት ስደት የስደት ህይወት በኋላ በቅርቡ ወደአገራቸው የተመለሱት ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ዛሬ በአዲስ አበባ ለንባብ ከበቃው ኢትዮጲስ ጋዜጣ ጋር ቃለምልልስ አድርገዋል፡: የደርግን ስርአት ተቃውመው በ1979 ወደውጭ ለስራ በተላኩበት ወቅት በዚያው የቀሩት ሻለቃ ዳዊት በስደት ቆይታቸው የህወሀትን አገዛዝ አጥብቀው ሲቃወሙ መቆየታቸው ይታወሳል፡፡ ወደአገር ቤት የተመለሱበትን ሁኔታ ሲያስረዱ በእነዶክተር አብይ […]
የብሄር ፖለቲካና የዜግነት ፖለቲካ እኩል ቦታ የሚያገኙበት አማራጭ መፈለግ አለበት – አቶ ገብሩ አስራት

አቶ ገብሩ አሥራት ከአዲስ አድማስ ጋዜጣ ያደረጉትን ቃለመጠይቅ December 29, 2018 የህወሓት መስራች፣ የመጀመሪያው የትግራይ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚዳንት የነበሩትና የአረና አመራር ሆነው ያገለገሉት አቶ ገብሩ አሥራት ከአንድ ወር በፊት አዲስ አድማስ ጋዜጣ ቃለመጠይቅ አድርጎላቸው ነበር።በዚሁ ቃለመጠይቅ ብዙ ጠቃሚ እና መፍትሔ ሊሆኑ የሚችሉ ነጥቦችን አንስተዋል። እስኪ በየብሄር ፖለቲካ እና የዜግነት ፖለቲካ፣ የማንነት ጥያቄዎች እና ግጭቶች፣ ብሄርተኝነት […]
የሠራዊት ፍቅሬና የሶምሶን ማሞ አስገራሚ ክህደትና ድርቅና!!! (አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

12/29/2018 0 የሠራዊት ፍቅሬና የሶምሶን ማሞ አስገራሚ ክህደትና ድርቅና!!! አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው በዚህ ሳምንት ከወያኔ አጋፋሪዎች ሁለቱ ማለትም ሠራዊት ፍቅሬና ሶምሶን ማሞ በሁለት የተለያዩ የቴሌቪዥን (የምርዓየ ሁነት) ጣቢያዎች ቃለመጠይቅ ተደርጎላቸው ነበር፡፡ ሠራዊት በኤል ቲቪ ቤቲ ሾው ሳምሶን ደግሞ በፋና ጉባኤ ኪን ዝግጅት ላይ፡፡ እነኝህ ግለሰቦች ለተጠየቁት ጥያቄዎች የሚያቀርቧቸው መልሶች ድንቁርና የተሞላና የሚሠሩትን የማያውቁ ሆነው […]
በምርጫ ዋዜማ የዘንድሮ ፓለቲከኞች፤ ሃሳብ ሲያጥር ቡጢ! (ያሬድ ሀይል ማርያም)

12/29/2018 ዱሮ አዲስ አበባ ላይ በየሰፈሩ የተደራጁ የጸብ ቡድኖች ነበሩ። ቦንባርድ፣ ፍለጠው ቁረጠው፣ ወዘተ… እነዚህ የሰፈር ቡድኖች ጊዜ እየጠበቁ አንዱ ብድን ከሌላው ጋር በጥቃቅን ጉዳዮች በሚነሱ ጸቦች የሰው ህይወት እስኪያልፍ ድረስ ተናርተው፣ ተፈነካክተው፣ በጮቤ ተዋግተው ይለያዩ ነበር። ጸቡም ሆነ በቡድኖቹ መካከል ያለው ቅራኔ ምንም የተለ አላማ የለውም። ሁሉም የሰፈሩ አንበሳ መሆኑን ለማሳየት እንጂ። በተጣሉት ቡድኖች […]
ሀጥአንን በድንጋይ መውገር ጻድቅ አያሰኝም!!! (በድሉ ዋቅጅራ)

12/29/2018 . የሰራዊትንና የቤቲን ቃለምልልስ ተመለከትኩት፡፡ ሁለቱም ከህዝቡ ጀርባ፣ የትናየት ርቀው ነበር፤ ሁለቱም ሀሳብ ሳይሆን ድፍረት ታጥቀው ነበር፡፡ ሰራዊት የቤቲን ርቀት ተጠቅሞ፣ ዳግም በህዝብ ላይ አላገጠ . . . . . • ‹‹የአላሙዲን እስር . . . . እንደማንኛውም ሰው እስር አሳዝኖኛል፡፡›› ሲል (‹‹ከህዝብ ወገን የነበሩ እነተመስገን ደሳለኝ፣ እስክንድር ነጋ፣ ብርቱካን ሚደቅሳ፣ አንዱአለም አራጌ . […]
በአቶ ገለሣ ዲልቦ የሚመራ የኦነግ ከፍተኛ አመራር አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአቶ ገለሣ ዲልቦ የሚመራ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ከፍተኛ አመራርና አባላት በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገቡ፡፡ በአቶ ገለሣ ዲልቦ የሚመራው አመራርና አባላት አዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ብርቱካን አያኖ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ የገቡት አመራሮችና አባላት 22 ሲሆኑ መንግስት ለተፎካካሪ […]
