የደራ ጥያቄን ተከትሎ ቅምብቢት፣ አቢቹ፣ አዳማ ….መቀጠላቸው አይቀርም – ግርማካሳ

December 4, 2018   Source: https://mereja.com/amharic/v2/71796 ከአንድ አመት በፊት በደራ ጉዳይ ሰፋ ያሉ ጦማሮች ለቅቄ ነበር። በተለይም በኦሮሞ ክልል የሚኖሩ ኦሮሞ ያልሆኑ ማህበረሰባት ላይ የሚደርሰው በደል፣ አፓርታይዳዊ ተጽኖና አድልዎ እንደማያዋጣና አንዱ የበላይ ሌላው የበታች ሳይሆኑ ሁሉም ዜጎች እኩል የሚታዩበት ስርዓት መፍጠር አስፈላጊ መሆኑን አጠንክሬ ለረጅም ጊዜ ተከራክሪያለሁ። በተለይም ኦሮሞና አማራ የተደባለቀ፣ ለዘመናት አብሮ የኖረ በመሆኑ፣ […]

የአዲስ አበባ ሕዝብ ያልመረጠው አዲሳበቤዎች እያፈናቀለ ነው – ናኦሚን በጋሻው

December 1, 2018 በአዲስ አበባ ዜግች በከተማዋ አስተዳደር በግፍ እየተፈናቀሉ መሆኑ በስፋት እየተዘገበው ነው። የአዲስ አበባ ሕዝብ ሳይመርጣችው፣ የአዲስ አበባ ምክር ቤት አባል ሳይሆንይ በኦሕዴድ/ኦዴፓ የተሾሙትና በምክትል ከንቲባነት ማ፤እረግ የከተማዋ ከንቲባ ሆነው እየሰሩ ያሉት ኢንጂነር ታከለ ኡማ ሕግ ወጥ በሆነ መንገድ የተሰሩ ናቸው በሚል ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ያፈናቀሉ ሲሆን ፣ ተፈናቃዮችም በአሁኑ ወቅት በቅዱስ […]

የታሰሩ የደጃዝማች ተሰማ እርገጤ ልጆችን ጉዳይን አቶ ገዱ ተጠየቁ

December 3, 2018 https://youtu.be/attULhDc0lc   አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ዛሬ በአሜሪካን አገር ባደረጉት ከኢትዮጵያዉያን ጋር ባደረጉት ውይይት በርካታ አስተያየቶችንና ጥያቄዎችን አስተናግደዋል። ጥያቄ አክቀረቡ ወገኖች መካከል የአንዲት ኢትዮጵያዊት ንግግርና አስተአይየት በአዳራሹ የነበሩትን ብዙዎች ያስለቀሰ ነበር። የጀግናው ደጃዝማች ተሰማ እርገጤ ልጅ ናት።  አባቷ ደጃዝማች ተሰማ ለኢትዮጵያ ሰንደቅ ዘጠኝ ጊዜ የቆሰሉ ጀግና እንደሆነ የገለጸችው ይች እህት ወንድሞቿ ላለፉት ሃያ […]

ተመልካች ያጣው የነዳጅ ክምችት- ወሎ መቄት – ይርጋዓለም_ታደሠ

December 3, 2018 #በሰሜን_ወሎ_ጋዞ_እስታይሽ_ወረዳ የነዳጅ ክምችት እንዳለ ታውቆል። “ነዳጅ ከክልላችን አይወጣም” በሚባልባት ኢትዮጵያ ” ከደጃፋችን አውጡና በጋራ እንልማ እያልን ሰሚ አጣን እጅግ ለበርካታ ዘመናት #በዋድላ_ደላንታ አውራጃና በዋድላ ወረዳ በመቄት ወረዳ ይተዳደሩ ከነበሩት 8 ቀበሌዎች ጋር እስታይሽ ከተማን ማዕከል በማድረግ አንድ የተመቸ ወረዳ የመመስረት ዕድል ገጠማቸው፡ ጥቅምት 26 ቀን 2009 ዓ.ም ታሪካዊ የወንዙ ስያሜ #ጋዞ በመውሰድ የአዲሱ ወረዳ ስያሜ አድርጎ አጸደቀው፡፡ […]

ነጻነት ለምርጫ፤ ምርጫም ለነጻነት! (ያሬድ ሀይለ ማርያም)

12/03/2018 ነጻነት ለምርጫ፤ ምርጫም ለነጻነት! ያሬድ ሀይለ ማርያም በብዙ ምስቅልቅል እና ፈታኝ ሁኔታዎች ውስጥ እያለፈች የመጣችው አገራችን የምርጫ ድግስ ከፊቷ ተደግኖ እየጠበቃት ነው። ፖለቲካችን ከመጠፋፋት እና ከመጠላለፍ አዙሪት ትንሽ ጋብ ብሎ የፖለቲካ ድርጅቶች በአንድ ጣራ ሥር ተቀምጠው የመወዳደሪያ ሜዳውን እንዴት እናደላድለው፤ የመጫወቻ ሕጉ ምን ይምሰል፤ የምርጫ አስፈጻሚው አካል እንዴት ይዋቀር፤ ፓሪቲዎች  እንዴት ይቀናጁ፤ የምርጫውን ሂደት […]

በጨለማው ጊዜ “ብርሃን ይሁን!” ያሉ ሰው ብርሃን ሲበራ “ጨለማ ናፈቀኝ!” አሉ!!! (ጌታሁን ሽመልስ)

12/03/2018 በጨለማው ጊዜ “ብርሃን ይሁን!” ያሉ ሰው ብርሃን ሲበራ “ጨለማ ናፈቀኝ!” አሉ!!! ጌታሁን ሽመልስ   አስራት አብርሃም “የፀጥታ ኃይሎችን የገደለው ኮ/ል ደመቀ ተፈትቶ ለምን  ጀኔራል ክንፈ ይታሰራል?”   ብሎ  “ተከራክሮ” ከተከራካሪዎቹ መካከል ስዩም ተሾመ ተገቢውን መልስ ሰጥቶታል። – ሊንኩ ተያይዟል። — አቶ አሥራት አብርሃ በኤል ቲቪ ብቅ ብለው አዝናኑኝ ሆድ ያማውን ብቅል ያወጣዋል ይላሉ አበው።በኤል ቲቪ ውይይት ያደርጉ የነበሩት […]

ማፈናቀሉም ስደቱም አዲስ አበባም ደርሷል – ልያውም መንግስት ነኝ በሚል አካል!!! (ዘመድኩን በቀለ)

12/03/2018 ማፈናቀሉም ስደቱም አዲስ አበባም ደርሷል – ልያውም መንግስት ነኝ በሚል አካል!!! ዘመድኩን በቀለ  * ስደት መፈናቀሉ ከሶማሊያ ክልል ተነስቶ አዲስ አበባ ጫፍ ደርሷል። በጊዜ መፍትሄ ካልተሰጠው ሀገራዊ ምስቅልቅል ይፈጠራል። በዚህ ደግሞ ማንም አትራፊ አይሆንም። ሁሉም ከሳሪ ነው የሚሆነው!!!   ~ ሰሚ ኖረም አልኖረ፤ እኔ ግን ለህሊናዬና ለማዕተቤ ስል፣ ደግሞም አንድ ምስኪን ኢትዮጵያዊ ዜጋም ነኝና ስለ ዜጎች መበደል፣ […]

“በማንነቴ ምክንያት….!!!” (ብርሀኑ ተክለያሬድ)

12/03/2018 “በማንነቴ ምክንያት….!!!”  ብርሀኑ ተክለያሬድ * ዛሬ ዛሬማ በሀገራችን አዋጪው ንግድ “ማንነት” ይባላል አልሸጥ ያለ ስብእና አልሸጥ ያለ መስዋእትነት ብጤ ካለህ “ማንነት” በሚል መጠቅለያ ጠቅልለው ያኔ ትንሽም ቢሆን ዋጋ ያወጣልሀል! በሰላሌ ጠንቋዩ ታምራት ገለታ(እያንጓለለ) ለጅዋር መሀመድ ሰላሌ በሄደበት ወቅት አንድ ወይፈን እና ጋሻና ጦር በስጦታ አበርክቶለታል።  “የታሰርኩት ኦሮሞ ስለሆንሁ ነው” ብሎ የሠራውን ወንጀል በብሔሩ ተደብቆ ለማለፍ ሲሞክር ታይቷል!! […]

የ <> ቅዥት አንዱ አካል !!! (ኤልያስ አዲሴ)

12/03/2018  የ <<ፊንፊኔ ኬኛ>> ቅዥት አንዱ አካል !!! ኤልያስ አዲሴ * “በሁሉም መልኩ እናንተን ተጠቃሚ የሚያደርግ ህግ እናወጣለን” ብሎ ሰምተናል፡፡ ተመልከቱ አዲስ አበባ ውስጥ የተለያዩ ብሄር ብሄረሰቦች ይኖራሉ፡፡ ግን የአንድ ኦሮሞ ብሄር ተወላጆችን ብቻ ተጠቃሚ የሚያደርግ ህግ እናፀድቃለን የሚለው የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ተብዬ ነው! — ~ በፊንፊኔ ምክር ቤት እንወከል!  ~ ፊንፊኔ ውስጥ እየኖርን ቴሌቪዥን […]

አዲስ አበባና የነታከለ ኡማ ፖለቲካ?!? (ሀብታሙ አያሌው)

12/03/2018 አዲስ አበባና  የነታከለ ኡማ ፖለቲካ?!? ሀብታሙ አያሌው የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ ከከተማው አርሶ አደሮች ጋር ተወያየሁ ይልሃል።  ይህው የገበሬዎቹ ፎቶም ተለጥፏል። ይህ ሰው አዲስ አበባ ላይ ምን እየሰራ እንደሆነ በጥንቃቄ ለሚከታተል ሰው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ወዴት እየሄደ እንደሆነ በቀላሉ ይገባዋል።  አዲስ አበባ ገበሬ አላት የሚል መልዕክት ለማስተላለፍ ሲፈልግ ከሳምንት በፊት ጀዋር የአዲስ አበባ […]