በአሙሩ ወረዳ የሚደርሱ ጥቃቶች መበራከት

December 11, 2024 – DW Amharic  በ2016 ዓ.ም አንጻራዊ ሰላም ሰፍኖበታል በሚል በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ወደ ቀያቸው በተመለሱበት የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ ጊዜያት በሚከሰቱ የፀጥታ መደፍረሶች ነዋሪዎች መቸገራቸውን ተናገሩ። ትናንትና በአሙሩ ወረዳ ዋሊሉቁማ በሚባል ቦታ የ1 የሚሊሻ አባል እና 1 ሰላማዊ ሰው ሕይወት ማለፉ ተገልጿል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]

በመድኃኒት እና በሌሎች ቴክኖሎጂዎች ላይ ተአምር ይፈጥራል የተባለው የጉግል ፈጠራ

11 ታህሳስ 2024 አሁን ላይ ካሉ ኮምፒውተሮች እጅግ ፈጣኑ የሚባለው ኮምፒውተር አንድን ችግር ለመፍታት ወይም የሒሳብ ስሌትን ለማጠናቀቅ አሥር ስፒትልዮን ዓመት የሚወስድበት ቢሆን፣ ይህንኑ ስሌት በአምስት ደቂቃ ውስጥ የሚሠራ አዲስ ቺፕ መፍጠር መቻሉን ጉግል ገልጿል። አሥር ስፒትልዮን ዓመት በቁጥር ሲጻፍ ከአስር በኋላ ሃያ አራት ዜሮዎችን የሚያስከትል ቁጥር ነው። ይህም ማለት 10,000,000,000,000,000,000,000,000 ይሆናል። አንድን ስሌት ለማጠናቀቅ […]

ትግራይ፤ የ HIV ቫይረስ ስርጭት በእጥፍ ጨምሯል ተባለ

December 10, 2024 – DW Amharic  በትግራይ የኤችአይቪ ቫይረስ ስርጭት መጠን ከጦርነቱ በፊት ከነበረው ጋር ሲነፃፀር በእጥፍ መጨመሩ ተገለፀ። የትግራይ ጤና ቢሮ እንደሚለው በክልሉ የቫይረሱ ስርጭት ከአንድ ነጥብ አራት ከመቶ ወደ ሦስት ከመቶ ጨምሯል። በትግራይ ከተሞች እና የተፈናቃይ መጠልያ ጣብያዎች የኤችአይቪ ስርጭት በስፋት የሚታይባቸው ናቸው ተብሏል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

‘ሁለቱንም ፆታ ይዤ በመፈጠሬ መገለል እና ፆታዊ ጥቃት ደርሶብኛል’

10 ታህሳስ 2024 የ28 ዓመት ወጣት ናት፤ ንግሥቲ አሰፋ ትባላለች። ላለፉት 15 ዓመታት በቤተሰቦቿ እና በምትኖርበት ማኅበረሰብ መገለል እና እንግልት ደርሶባታል። ከሁለት ዓመት በፊት በፕሪቶሪያ ስምምነት በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ የእርስ በርስ ጦርነት ደግሞ በጎረቤቶቿ ምክንያት ፆታዊ ጥቃት እንዲደርስባት መደረጉን ትገልጻለች። ንግሥቲ ስለ አፈጣጠርዋ ስታወራ እንደ ዕድሜ እኩዮቿ የወር አበባ እንደማታይ፣ ጡቶቿ ሙሉ በሙሉ ያላደጉ መሆናቸው፣ ተክለ […]

Grand Ethiopian Renaissance Dam can generate sustainable hydropower while minimizing downstream water deficit during prolonged droughts – Nature.com

Communications Earth & Environment  volume 5, Article number: 757 (2024)  Cite this article Abstract Optimizing hydropower generation from the Nile upstream mega-dams during prolonged droughts while minimizing the downstream water deficit is the cornerstone in resolving the ongoing major water conflict in the Eastern Nile River Basin. A decade of negotiation and mediation has been unsuccessful, mainly due to […]

ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች መድኃኒት እጥረት የፈጠረው ሥጋት

ማኅበራዊ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች መድኃኒት እጥረት የፈጠረው ሥጋት በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: December 8, 2024 በምስራቅ ደረጄ በዓለማችን ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች በከፍተኛ ደረጃ እየተሠራጩ መሆናቸውን የተለያዩ ጥናቶች ይጠቁማሉ። በዓለም አቀፍ ደረጃ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች 74 በመቶ የሚሆነውን የሞት ምጣኔም ይይዛሉ። በኢትዮጵያም ከሚከሰተው የሞት ምጣኔ 41 ከመቶ ያህሉ ተላላፊ ካልሆኑ በሽታዎች ጋር የተያያዘ መሆኑን የጤና ልማትና ፀረ […]

ደቡብ ሱዳን በኮሌራ ወረርሽኝ እየተጠቃች ነው

December 7, 2024 – VOA Amharic  በደቡብ ሱዳን ሰሜናዊ ክፍል የኮሌራ ወረርሽኝ በፍጥነት በመዛመት ላይ መሆኑን በሃገሪቱ የሚገኙ የረድኤት ሠራተኞች አስታውቀዋል። የላይኛው የናይል ክልል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በአንድ ወር ውስጥ ቢያንስ 737 ሰዎች በበሽታው መያዛቸውን ድንበር የለሽ የሐኪሞች ቡድን ባወጣው መግለጫ ታውቋል። በአንድ ወቅት የንግድ ማዕከል በነበረችውና አሁን ግን ወደ ፍልሰተኞች ከተማነት በተቀየረችው ማላካል ወ… … ሙሉውን […]

ውፍረትን ለመቀነስ ሲባል የሚወሰዱ መድኃኒቶች በጤና ላይ ከባድ አደጋ እያስከተሉ ነው

December 6, 2024 – BBC Amharic  ታዋቂ ሰዎችን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ ክብደት ለመቀነስ በሚል ለሌላ ህክምና የተዘጋጀን መድኃኒት በመርፌ መውሰድ ተስፋፍቶ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ እየተነገረ ነው። በኢንተርኔት አማካይነት በሕገወጥ መንገድ እየተሸጡ ያሉ የተለያዩ ‘የክብደት መቀነሻ መድኃኒቶች’ አንዳንዶችን ሸንቃጣ ሲያደርጉ፣ ሌሎች ላይ ደግሞ ለሕይወት አስጊ የሆነ ከባድ የጤና ችግርን እያስከተሉ ነው። እነዚህ መድኃኒቶች የትኞቹ ና… … ሙሉውን […]

Religious Institutions and Peacebuilding in Ethiopia  – Wilson Center 19:26

Image Credit Event Date & Time Wednesday Dec. 4, 2024 1:00pm – 2:30pm ET Location 5th Floor, Woodrow Wilson Centerand Online Event Sponsor Africa Program Overview Join the Wilson Center on December 4 from 1:00 to 2:30 PM as we host an event on the intersection between religious institutions and peacebuilding in Ethiopia. Religion continues to play […]