የኩላሊት እጥበት ዋጋ በእጥፍ በመጨመሩ ሕሙማን ከባድ ችግር ውስጥ መውደቃቸው ተነገረ

የኩላሊት እጥበት በጎ አድራጎት ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ሰለሞን አሰፋ ማኅበራዊ የኩላሊት እጥበት ዋጋ በእጥፍ በመጨመሩ ሕሙማን ከባድ ችግር ውስጥ መውደቃቸው ተነገረ ተመስገን ተጋፋው ቀን: October 30, 2024 የኩላሊት እጥበት ዋጋ በእጥፍ በመጨመሩ በሳምንት ሦስት ጊዜ እጥበት የሚያደርጉ ሕሙማን ከባድ ችግር ውስጥ መውደቃቸውን፣ የኩላሊት ሕክምና እጥበት በጎ አድራጎት ድርጅት አስታወቀ፡፡ የኩላሊት ሕክምና እጥበት በጎ […]

የበረታው የወባ በሽታ በደቡብ ኢትዮጵያ

October 30, 2024 – DW Amharic  “ብዙ ጊዜ በዕለታዊና በሳምንታዊ ተደምሮ የሚመጣው አሃዝ አይገናኝም ፡፡ ይሄ የውሸት ሪፖርት መታረም አለበት ፡፡ በተረፈ በሽታው የራስ ጥረትን ተጠቅመን በሽታውን ልንከላከለው እንችላለን“ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ጥላሁን ከበደ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

AI-powered avatars set for mental health trials in India and Ethiopia  – News-Medical.Net 09:23 

SciDev.Net Oct 29 2024 AI-powered digital avatars are to be trialled for people in India and Ethiopia who hear voices in their heads, as researchers try to adapt mental health treatment so they can be used effectively in low-resource settings. Mental health disorders affect almost a billion people worldwide, with the vast majority of them […]

Trend, prevalence, and associated factors of uterine rupture at Nekemte Specialized Hospital, Oromia Regional State, Western Ethiopia – Nature.com 04:15 

Scientific Reports volume 14, Article number: 25722 (2024)  Abstract Maternal morbidity and mortality have long been among the world’s most challenging health issues. Uterine rupture is one of the peripartum complications that kills almost one in every thirteen mothers. However, there is limited evidence on uterine rupture trends, proportions, and determinants. Thus, this study assessed the trend, prevalence, and associated […]

ኢትዮጵያን በሕክምና የዕውቀት ሽግግር ለማገዝ የሚጥረው «ፒፕል ቱ ፒፕል»

October 24, 2024 – DW Amharic  ኢትዮጵያን በሕክምና የዕውቀት ሽግግር ለማገዝ የሚጥረው ዮናይትድ ስቴትስ ውስጥ የሚገኘው «ፒፕል ቱ ፒፕል» የተሰኘው ግብረ ሰናይ ድርጅት፣ ከሰሞኑ 25ኛ ዓመቱን አከበረ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በአማራ ክልል በሦስት ወር ውስጥ 37 ሰዎች በወባ በሽታ ሕይወታቸው ማለፉን ከልሉ አስታወቀ

October 24, 2024 – VOA Amharic  በአማራ ክልል በተከሰተው የጸጥታ ችግር ምክንያት አስፈላጊ ቁጥጥር እና ክትትል ባለመደረጉ፣ በሦስት ወራት ውስጥ 37 ሰዎች በወባ መሞታቸውን፣ በአንድ ሳምንት ብቻ ደግሞ ከ64 ሺሕ ሰዎች መያዛቸውን ክልሉ አስታወቀ። በኢንስቲትዩት የወባ መከላከልና መቆጣጠር ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ ዳምጤ ላንከር ለቪኦኤ እንደተናገሩት፣ ባለፉት ሦስት ወራት ብቻ ከ600 ሺሕ በላይ ሰዎች በበሽታው መያዛቸውን ተ… … […]

በዓለም ላይ እየተስፋፋ ያለው የፖሊዮ በሽታ ምን ያህል ሊያሳስበን ይገባል?

ከ 5 ሰአት በፊት ምንም አንንኳ በዚህ ዓመት አዳዲስ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቢኖሩም የዓለም ጤና ድርጅት በአውሮፓውያኑ 2025 ፖሊዮን ከምድራችን ላይ እንደሚጠፋ እርግጠኛ ነው። ፖሊዮን ከዓለም ላይ ለማጥፋት ዘመቻ የተጀመረው እኤአ በ1988 በ125 አገራት ዋይልድ ፖሊዮ ባተባለው ቫይረስ 350 ሺህ ሰዎች በተያዙበት ወቅት ነበር። በአውሮፓውያኑ 2023 በአፍጋኒስታን እና በፓኪስታን ብቻ ስድስት በዋይልድ ፖሊዮ ቫይረስ የተጠቁ […]

በአማራ ክልል ባለፉት 8 ወራት 66 ሰዎች በኮሌራ በሽታ መሞታቸው ተገለጸ።

October 23, 2024  በአማራ ክልል ባለፉት 8 ወራት 66 ሰዎች በኮሌራ በሽታ መሞታቸው ተገለጸ። በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ቀደም ብሎ ተከስቶ የነበረው የኮሌራ በሽታ ሥርጭቱ የመቀነስ አዝማማያ ቢያሳይም አሁንም በክልሉ በአንዳንድ አካባቢዎች በቀን እስከ 4 ሰዎች በበሽታው ስለመያዛቸው ሪፖርት እየተደረገ መሆኑ ተነግሯል። በክልሉ ከመጋቢት 27/2016 ዓም እስከ ጥቅምት 11/2017 ዓም ባለው ጊዜ ውስጥ 4,396 ሰዎች […]