የወባ በሽታ ስርጭት በመተከል ዞን
October 12, 2024 – DW Amharic በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ውስጥ ወባ በሽታ በሰዎች ላይ ጉዳት እያደረሰ እንደሚገኝ የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ። በዞኑ በተለይ ቡሌን እና ድባጤ በተባሉ ወረዳዎች ውስጥ በስፋት ስርጭቱ መኖሩን የጤና ጣቢያ ባለሙያዎች ተናግረዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
Ethiopia Ministry of Health, Gavi, Unicef and WHO Launch Health Facility Solar Electrification (HFSE) Initiative to Enhance Primary Health Care Services
11 October 2024 GAVI Alliance (Geneva) press release Addis Ababa/Geneva — In response to the urgent demand for reliable energy in health care facilities, the Ethiopia Ministry of Health, Gavi, the Vaccine Alliance (Gavi), UNICEF and WHO today officially launched the Health Facility Solar Electrification (HFSE) initiative. This new initiative, which is part of a […]
“ጦርነት እንደ ትወና ቀላል አይደለም!”በጎጃሙ ተጋድሎ የደነገጡት ብልጽግናዎች!
Roha
የአገር ውስጥ መድኃኒቶች የምርት ጥራት ደረጃ ሲፈተሽ
ቢዝነስ በኤልያስ ተገኝ October 9, 2024 ከዓለም ሕዝብ አንድ ሦስተኛ የሚሆነው በመድኃኒት ዋጋ ከፍተኛ መሆን የተነሳ ችግር ላይ እንደሚወድቅ ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ እየናረ ከመጣው የመድኃኒት ዋጋ አንጻር በአገር ውስጥ የሚመረቱ ምርቶችን ማኅበረሰቡ ቢጠቀም ተመራጭ ነው የሚል ምክረ ሐሳብ በተደጋጋሚ ሲሰነዘር ይደመጣል፡፡ ምንም እንኳን መንግሥት በአገር ውስጥ የሚመረቱ የመድኃኒቶች ውጤቶች በኅብረተሰቡ እንዲለመዱና የገበያ ድርሻቸውም […]
Prevalence of low back pain and associated factors among medical students in Wachemo University Southern Ethiopia – Nature.com 01:44
Scientific Reports volume 14, Article number: 23518 (2024) Cite this article Abstract Low back pain(LBP) is the most common musculoskeletal disorder in adults. According to previous studies medical students were found vulnerable for the development of LBP. We assessed the prevalence of LBP and associated factors among Medical students in Wachemo University, Southern Ethiopia. An institution-based cross-sectional study design and simple […]
የተባበሩት መንግሥታት በአማራ ክልል እርዳታ ለማቋረጥ ያቀረበው ሃሳብ ተቃውሞ ገጠመው
8 ጥቅምት 2024, 16:11 EAT የተባበሩት መንግሥታት በአማራ ክልል የሚያደርገውን የሰብዓዊ ድጋፍ፣ የምግብ እርዳታን ጨምሮ ለማቋረጥ እያሰበ ሲሆን፣ ይህ ዕቅዱ ተቃውሞ ገጥሞታል። ሮይተርስ የዜና ወኪል የተመለከተው ረቂቅ ምክረ ሃሳብ በክልሉ የሰብዓዊ እርዳታ ሠራተኞች ላይ የሚፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ የተባበሩት መንግሥታት በክልሉ የሚያካሄደውን የሰብዓዊ እርዳታ ለማቋረጥ ሃሳብ እንዳለው አመልክቷል። የመንግሥታቱ ድርጅት ነሐሴ ወር ላይ ያዘጋጀው ይህ ረቂቅ […]
ግማሹ የብልጽግና ጦር አለቀ! | አስረስ“ሻለቃ ሃብቴ ዘመቻችንን ተቀላቅሏል!” | የዐቢይና የሳህለወርቅ ሚስጥር!
Roha
አዲስ መድሃኒት – ለድህረ ወሊድ የድብታ ሕመም ሕክምና
October 6, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
“ሰዎች ምንነቱ ባልታወቀ በሽታ እየሞቱ ነው”- የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ
Saturday, 05 October 2024 20:25 Written by Administrator በላዕላይ ፀለምቲ ወረዳ፣ ሰዎች ምንነቱ ባልታወቀ በሽታ ምክንያት እየሞቱ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ ገለጸ። በዚሁ ምንነቱ ባልታወቀ በሽታ ሳቢያ ቁጥራቸው ቀላል ያልሆነ ሕጻናት ለሞት መዳረጋቸው ተነግሯል።በወረዳው “ደገርባይ” በተባለ የገጠር ቀበሌ፣ ከሁለት ዓመት ዕድሜ በታች የሆኑ አምስት ሕጻናት፤ “ምጫራ” እና “ዲማ” በተባሉ ቀበሌያት ደግሞ ሁለት ሕጻናት ለሞት መዳረጋቸውን ቢሮው […]
‘መተንፈስ’ ለጤና!
October 5, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
