ፈተናነቱ በልጆች ላይ የፀናው የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት
ወ/ሮ ምሕረት ንጉሤ የፍቅር የኢትዮጵያ የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት ብሔራዊ ማኅበር ፕሬዚዳንት ማኅበራዊ ፈተናነቱ በልጆች ላይ የፀናው የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት የማነ ብርሃኑ ቀን: October 6, 2024 ወ/ሮ አዳነች መለሰ ይባላሉ፡፡ እናትና አባታቸውን በወጣትነት ዕድሜያቸው በሞት አጥተዋል፡፡ በዚህ ምክንያትም ላለፉት 17 ዓመታት የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት ያለባቸውን እህትና ወንድማቸውን የመንከባከብ ኃላፊነት በእሳቸው ጫንቃ ላይ የወደቀ ሆኗል፡፡ ‹‹የአዕምሮ ዕድገት […]
በኢትዮጵያ ባለፉት 9 ወራት ከ1000 በላይ ሰዎች በወባ ወረሽኝ ህይወታቸው ማለፉ ተገለጠ
October 4, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በፀጥታና በበጀት እጥረት ምክንያት ወረርሽኞችን መቆጣጠር አዳጋች ሆኗል ተባለ
ለወባ ታማሚዎች ሕክምና ሲደረግ ዜና በፀጥታና በበጀት እጥረት ምክንያት ወረርሽኞችን መቆጣጠር አዳጋች ሆኗል ተባለ አሸናፊ እንዳለ ቀን: October 2, 2024 በበጀት እጥረትና በተራዘሙ ግጭቶች የእንቅስቃሴ ገደብና ተያያዥ ተግዳሮቶች ምክንያት የወባ፣ የኮሌራና የኩፍኝ ወረርሽኞች እየተባባሱ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ በተለይ በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች እየተባባሰ የመጣው የፀጥታ ሁኔታ አሳሳቢ መሆኑን፣ የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) እና የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት […]
በምሥራቅ አፍሪካ የተከሰተው ማርበርግ ቫይረስ ምንድን ነው? ምን ያህልስ አደገኛ ነው?
ከ 5 ሰአት በፊት ሩዋንዳ ውስጥ በማርበርግ ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በቀናት ውስጥ ቢያንስ የስምንት ሰዎችን ሕይወት ማለፉን የጤና ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። ይህ በጣም ተላላፊ የሆነው በሽታ ከኢቦላ ጋር ተመሳሳይ ነው። ምልክቶቹም ትኩሳት፣ የጡንቻ ህመም፣ ተቅማጥ፣ ማስታወክ እና አንዳንዴም ከፍተኛ የደም መፍሰስ ሲሆን በአጣዳፊ ለሞት ሊያበቃ የሚችል ነው። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በማርበርግ በቫይረስ ተይዘው […]
Ethiopia: WHO Reports Severe Disruption to Health Services in Amhara Amid Persistent, Newly Emerging Armed Conflicts
1 October 2024 Addis Standard (Addis Ababa) Addis Abeba — The escalating insecurity in the Amhara region, fueled by “persistent and newly emerging” armed conflicts, is severely disrupting the operations of health partners, including refugee settlements, cautioned the World Health Organization (WHO). In its recent report issued on 30 September, 2024, the WHO underscored that the prevailing insecurity […]
በሩዋንዳ በማርበርግ ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ሲጨምር ዘጠኝ ሰዎች ሞቱ
ከ 6 ሰአት በፊት በሩዋንዳ በማርበርግ በተባለው ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 27 የደረሰ ሲሆን፣ ዘጠኝ ሰዎች በቫይረሱ ሳቢያ ሕይወታቸው ማለፉን የአገሪቱ ባለሥልጣናት አስታወቁ። የሩዋንዳ የጤና ባለሥልጣናት እንደተናገሩት፣ በአሁኑ ወቅት ነቫይረሱ የተያዙ 18 ሰዎች ለይቶ ማቆያ ውስጥ ሕክምና እያገኙ ነው። ማርበርግ ቫይረስ በሩዋንዳ መገኘቱ ከተረጋገጠ ሳምንት ሆኖታል። ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲደረግ ማሳሰቢያም ተላልፏል። የዓለም ጤና ድርጅት የቫይረሱን […]
ለሞት አደጋ የሚያጋልጠው ‘ቢቢኤል’ የተባለው የመቀመጫ መጠን የሚያሳድገው ሕክምና
ከ 5 ሰአት በፊት ካይሮ ናካቴ-ቺርዋ ባለፈው ሰኔ ነው ‘ቢቢኤል’ የተባለውን መቀመጫ የሚያሳድግ ሕክምና ያገኘችው። በውጤቱ ደስተኛ ናት። “መቀመጫዬን አሳድጎልኛል” ትላለች። ነገር ግን ይህ ሕክምና አደጋ እንዳለው ስትሰማ ስጋቷ መጨመር ጀምሯል። ይህን ሕክምና ያገኘችው አሊስ ዌብ መሞቷን ተከትሎ በሕክምናው ተሳታፊ ናቸው የተባሉ ሰዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል። ብራዚሊያን በት ሊፍት አሊያም ቢቢኤል ያለቀዶ ጥገና ሊደረግ ይችላል። […]
African leaders at UNGA urge action to avert malaria funding crisis, call for unity
News in brie By Staff Reporter September 28, 2024 Leaders from Africa convening on the sidelines of the 79th United Nations General Assembly (UNGA), have called for concerted effort against a “Perfect Storm” of converging crises threatening to derail decades of progress in the fight against malaria in Africa. This high-level fireside chat, hosted by the African […]
በእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ባለችው ሱዳን ከ430 በላይ ሰዎች በኮሌራ ሞቱ
September 26, 2024 – BBC Amharic — Comments ↓ በእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ በምተገኘው ሱዳን ባለፈው ወር ከ430 በላይ ሰዎች በኮሌራ ምክንያት ሕይወታቸው ማለፉን የአገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በዓለማችን ከሶስት ሕፃናት አንዱ ‘አርቆ የማየት ችግር’ እንዳለባቸው አንድ ጥናት ጠቆመ
ከ 2 ሰአት በፊት በዓለማችን ከሶስት ሕፃናት አንዱ ቅርባቸው ያለ ነገር እንጂ አርቀው ማየት አንደማይችሉ አንድ በዓለም አቀፍ ደረጃ የተሠራ ጥናት አመለከተ። አጥኚዎቹ እንደሚሉት የኮቪድ ወረርሽኝ በሕፃናት ዕይታ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ አሳድሮ ያለፈ ሲሆን ሕፃናት ወጣ ብለው ከመጫወት ይልቅ ስክሪን ላይ ብዙ ሰዓት ማሳለፋቸው ጎድቷቸዋል። ራቅ ያለ የማየት ችግር አሊያም በሳይንሳዊ አጠራሩ ማዮፒያ ዓለማችንን የሚያሰጋት […]
