የእንቅልፍ ሕይወትን ለማሻሻል የሚያስችሉ ስድስት ሳይንሳዊ አማራጮች

ከ 8 ሰአት በፊት በመላው ዓለም ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ በእንቅልፍ እጦት ይሰቃያል። በአሜሪካ ብቻ ከ50 እስከ 70 ሚሊዮን ሕዝብ በእንቅልፍ እጦት ይቸገራል። በሳይሳዊ መንገድ ለአካላዊ እና ሥነ-አእምሯዊ ጉዳዮች ማስተካከያ በማድረግ የእንቅልፍ ማጣት ችግርን መቅረፍ የሚያስችሉ አማራጮች አሉ። ሰዎች ከዚህ ቀደም የተጠቀሟቸውን ስልቶች እንዲሁም በሳይሳዊ ምርምር የተረጋገጡ ዘዴዎች በመጠቀም ጥሩ ተኝተው እንዲያድሩ የሚያስችሉ መንገዶች 6 […]

የዘረኝነት ተጽእኖ በተለያየ መልኩ በሰዎች ጤና ላይ የሚያስከትለው ከባድ ቀውስ

ከ 5 ሰአት በፊት ላየል ሊቨርፑል ትባላለች። የባዮሜዲካል ተመራማሪ ሆና ስትሠራ ቆይታለች። አሁን ላይም የሳይንስ ጋዜጠኛ በመሆን እያገለገለች ነው። በሳይንስ እና በሕክምናው ዘርፍ ላይ ያለው የዘር መድልዎ የሰዎችን ጤና እንደሚጎዳ የሚያስረዳ አዲስ መጽሐፍም ጽፋለች። መጽሐፏ ‘ሲስተማቲክ፡ ሃው ሬሲዝም ኢዝ ሜኪንግ አስ ኢል’ ይሰኛል። በተገለሉ ማኅበረሰቦች እና በነጮች መካከል ያለውን የጤና ልዩነት እና የሚስተካከሉባቸው መንገዶች ላይ […]

በትግራይ ክልል የተቀሰቀሰው የኮሌራ ወረርሽኝ

August 29, 2024 – DW Amharic  በትግራይ ክልል በተከሰተው የኮሌራ ወረርሺኝ ምክንያት በአንድ ወር ሰባት ሰዎች መሞታቸው ተገለፀ። ከዚህ በተጨማሪ 326 ሰዎች በበሽታው መያዛቸውን የትግራይ ጤና ቢሮ አስታውቋል። ኮሌራን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት የጤና ስርዓቱ ፈርሶ መቆየቱ ፈታኝ እንዳደረገው ተነግሯል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ማኅበራዊ ሚዲያ በሴቶች የብልት ጤና ላይ የደቀነው አደጋ

ከ 5 ሰአት በፊት ‘እንከን የሌለው’ የሚባለው የሴት ልጅ የመራቢያ አካል (ብልት) ምን ይመስላል? ጠረኑስ ምን መሆን አለበት? የሚለው ጉዳይ በመላው ዓለም ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ መነጋገሪያ ሆኗል። በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች የተመለከቷቸው የማኅበራዊ ሚዲያ ምሥሎች እና ተንቀሳቃሽ ምሥሎች የሴቶች ብልት ቅርፅ እና ጠረን ለመለወጥ ጥቅም ላይ መዋል ያለባቸው ምርቶችን ያስተዋውቃሉ። የሴቶች የሥነ ተዋልዶ ጤና ባለሙያዎች እነዚህን […]

የልብ ታማሚዎችን ለመታደግ እየተሰጠ ያለው ነፃ ሕክምና

የኸርት አታክ ኢትዮጵያ ግብረ ሠናይ ድርጅት በአሜሪካ መሥራች ሐኪሞች ማኅበራዊ የልብ ታማሚዎችን ለመታደግ እየተሰጠ ያለው ነፃ ሕክምና ታደሰ ገብረማርያም ቀን: August 28, 2024 በአዲስ አበባ ከተማ በልብ ሕመም የሚሰቃዩ 100 ሕሙማንን ተጠቃሚ የሚያደርግ ነፃ የሕክምና አገልግሎት በሁለት ማዕከሎች እየተሰጠ ነው፡፡ 45 ታካሚዎች የአገልግሎት ቀዳሚ ተጠቃሚ ሲሆኑ የቀሩትን ተጠቃሚ የሚያደርግ ተመሳሳይ አገልግሎት በመሰጠት ላይ ነው፡፡ በኢትዮጵያ […]

የአጥንትና መገጣጠሚያ ጉዳቶችን በባህል ሕክምና ለማዳን መሥራት እስከሞት የሚያደርስ ችግር እንደሚያመጣ ተነገረ

ጋዜጣዊ መግለጫ በተሰጠበት ወቅት ማኅበራዊ የአጥንትና መገጣጠሚያ ጉዳቶችን በባህል ሕክምና ለማዳን መሥራት እስከሞት የሚያደርስ ችግር እንደሚያመጣ ተነገረ የማነ ብርሃኑ ቀን: August 28, 2024 በአገር አቀፍ ደረጃ ለአጥንትና ለመገጣጠሚያ ጉዳቶች በሚሰጥ የባህል ሕክምና የሚከሰቱ ውስብስብ የጤና ችግሮች፣ ቋሚ የአካል ጉዳትና እስከ ሞት የሚያደርሱ መሆናቸውን፣ የኢትዮጵያ የአጥንትና የአደጋ ሕክምና ስፔሻሊስቶች ብሔራዊ ማኅበር አስታወቀ፡፡ ማኅበሩ በአገር አቀፍ ደረጃ […]

የዝንጀሮ ፈንጣጣ (Mpox) ምንነት እና ኢትዮጵያ በሽታውን ለመከለከል የጀመረችው ጥረት

August 28, 2024 – DW Amharic  የዓለም ጤና ድርጅት የዝንጀሮ ፈንጣጣ (Mpox) ዓለም አቀፍ አሳሳቢ የሕዝብ ጤና ሥጋት መሆኑን ያወጀው ሰሞኑን ነው። የአፍሪካ በሽታዎች መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከልም ከማዕከላዊ አፍሪካ እስከ ምሥራቁ የአህጉሩ አካባቢ በፍጥነት እየተዛመተ የሚገኘው ይህ በሽታ፣ የአፍሪካ አሳሳቢ የጤና አደጋ መሆኑን አሳውቋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በሶማሌ ክልል በኤምፖክስ በሽታ የተጠረጠረ አንድ ግለሰብ ተለይቶ እንዲቆይ መደረጉ ተገለጸ

ከ 4 ሰአት በፊት የሶማሌ ክልል ጤና ቢሮ፤ ዓለም አቀፍ የኅብረተሰብ ጤና አደጋ ተብሎ በታወጀው የዝንጀሮ ፈንጣጣ (ኤምፖክስ) በሽታ የተጠረጠረ አንድ ግለሰብ በለይቶ ማቆያ ውስጥ እንዲሆን መደረጉን አስታወቀ። በተላላፊው በሽታ የተጠረጠረው ግለሰብ ናሙና ለተጨማሪ ምርመራ ወደ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መላኩን የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ መሀመድ አያንሌ ለቢቢሲ ተናግረዋል። የጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊው […]

ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት መሆኑ የታወጀው ኤምፖክስ ክትባት አለው?

ከ 6 ሰአት በፊት የዓለም አቀፍ የጤና ስጋት መሆኑ የታወጀው የኤምፖክስ (ዝንጀሮ ፈንጣጣ) አዲሱ ዓይነት ዝርያ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በመቶዎች ለሚቆጠሩ ነዋሪዎች ሕይወት መቀጠፍ ምክንያት ሆኗል። ከዚህ በፊት ካጋጠሙት ሁሉ የበለጠ አደገኛ መሆኑ የተነገረለት ይህ ዝርያ ወደ መካከለኛው እና ምሥራቅ አፍሪካ እየተዛመተ ይገኛል። በቅርቡ የዓለም የጤና ድርጅት በፍጥነት እየተስፋፋ ያለውን የበሽታውን ወረርሸኝ ዓለም አቀፍ የሕብረተሰብ […]