የኤች አይ ቪ አሳሳቢ የጤና ችግር ሆኖ መቀጠል
July 31, 2024 – DW Amharic ኤች አይ ቪ የዓለም ማሕበረሰብ ጤና እና ማሕበራዊ መስተጋብር በቀላል የማይታይ ጉዳት የሚያደርስ አሳሳቢ ጉዳይ ሆኖ መዝለቁን የተባበሩት መንግሥታት ሰሞኑን ባወጣው ዘገባ አስታውቋል። ኢትዮጵያም የኤች አይ ቪ ኤድስ በጣም ከፍተኛ ጉዳት ከደረሰባቸው ሀገሮች አንዷ ናት።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ራሳችንን የጉበት በሽታ ከሆነው ሄፒታይትስ እንዴት መከላከል እንችላለን?
28 ሀምሌ 2024, 07:56 EAT በዓለም ዙሪያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ሄፒታይትስ በሽታ እንዳለባቸው ስለማያውቁ ምርመራ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን የጤና ኃላፊዎች እና የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ጥሪ አቅርበዋል። ይህ ሐምሌ 21 የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የሄፒታይትስ ቀንን ምክንያት በማድረግ ያስተላለፉት መልዕክት ነው። ሄፒታይትስ በዓለም አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ ከአንድ ሚሊዮን ለሚበልጡ ሰዎች ሞት ምክንያት ነው። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደግሞ […]
የምግብ ሱስ አለ? ምን ዓይነት ምግቦች ሱስ ሊሆኑ ይችላሉ?
ከ 5 ሰአት በፊት ከተወሰኑ ዓመታት ወዲህ አንዳንድ በተለይም ጣዕማቸውን በምንወዳቸው ምግቦች ሱሰኛ ልንሆን ሰለመቻላችን ጥናት ሲደረግ ቆይቷል። ለምሳሌ ስኳር ሱስ እንደሚያስይዝ ሰምተው ይሆናል። ለመሆኑ ሳይንስ ስለምግብ ሱስ ምን ይላል? ሱስ በንጥረ ነገሮች (እንደ አልኮል ወይም ካናቢስ ያሉ) ወይም በልማድ እና በባህሪ (እንደ ቁማር ያሉ) ላይ ሊያተኩር ይችላል። በአልኮል እና በዕጽ ሱስ ላይ በማተኮር የአሜሪካ […]
ግለሰብ ነጋዴዎችን በአስገዳጅነት የንግድ ምክር ቤት አባል ለማድረግ ያለመው ረቂቅ አዋጅ ተከለሰ
በዳዊት ታዬ July 24, 2024 የቀድሞ የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዘዳንት መላኩ እዘዘው (ኢንጂነር) በምትኩ የንግድ ተቋማት በአስገዳጅነት የንግድ ምክር ቤት አባል ይሆናሉ ተብሏል ግለሰብ ነጋዴዎች በአስገዳጅነት የንግድ ምክር ቤቶች አባል እንዲሆኑ የተደረጉ ጥረቶች ውጤት አለመሳካቱና በምትኩ ኩባንያዎች በአስገዳጅነት አባል እንዲሆኑ የሚደነግግ ረቂቅ አዋጅ ስለመዘጋጀቱ ተጠቆመ፡፡ ከንግድ ምክር ቤቶች የማቋቋሚያ አዋጅ ጋር አከራካሪ ከነበሩ ጉዳዮች አንዱ አባልነት አስገዳጅ ይሁን አይሁን የሚለው ጉዳይ […]
ከአእምሮ እስከ ቆዳችን ጤና ወሳኝ ማዕከል የሆነውን የሆድ እቃችንን ጤናማ ለማድረግ ምን እንመገብ?
ከ 5 ሰአት በፊት በአሁኑ ወቅት ምርምሮች እንደሚያሳዩት የሆድ እቃችን የአጠቃላይ ጤናችን ማዕከል መሆኑን ነው። የሆድ እቃ ወይም በእንግሊዝኛው ገት የሚባለው የሰውነታችን ክፍል ጤና በሰውነታችን ካለው የስብ መጠን (ኮሌስትሮል) እስከ አዕምሮ ጤና ድረስ ሰፋ ያለ ግንኙነት አለው። የሰው ልጅ የፊት ቆዳ ችግር ራሱ ከሆድ እቃ ጤና ጋር የተያያዘ ስለመሆኑ ጥናቶች አሳይተዋል። የሆድ እቃ በአጠቃላይ በጤናችን […]
በዋግኽምራ፣ ሳህላ ሰየምት ወረዳ ምንነቱ ያልታወቀ በሽታ ከ5-8 ሰዎችን ገደለ
July 21, 2024 – DW Amharic የህክምና ስራ እያከናወኑ ያሉ ባለሙያ በሽታው እንዳይስፋፋና ተጨማሪ ጉዳት በህብረተሰቡ ላይ እንዳያደርስ የመከላከልና የህክምና ስራ እያከናወኑ ቢሆንም የበሽታው ስርጭት በሌሎች ቀበሌዎች በፍጥነት እየተዛመተ እንደሆነ አስረድተዋል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
መድሃኒት የሚቋቋም የወባ በሽታ በምስራቅ አፍሪካ መስፋፋቱ ከፍተኛ ስጋት ተፈጠረ
ከ 3 ሰአት በፊት በአፍሪካ ዋነኛ የተበላውን መድሃኒት የሚቋቋም የወባ በሽታ በመስፋፋቱ ከፍተኛ ስጋት ተፈጠረ። ተመራማሪዎች መድኃኒትን የተላመደ የወባ በሽታ ስርጭትን ለማስቆም አስቸኳይ እና ሥር ነቀል እርምጃ ካልተወሰደ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ለአደጋ ተጋልጠዋል ሲሉ አስጠንቅቀዋል። የወሳኙን የአርተማይሲኒን መድሃኒት ተፅእኖ መቋቋም የሚችሉ የወባ በሽታ በምስራቅ አፍሪካ ተስፋፍተዋል ተብሏል። በአንዳንድ አካባቢዎች መድሃኒቱን የመላመድ ምጣኔው በሦስት ዓመታት ጊዜ […]
በክልሎች የሚደረገው የሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ማሰባሰብ በመጪው ሳምንት ሊጀመር ነው – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
July 17, 2024 በናሆም አየለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በክልሎች የሚያደርገውን የአጀንዳ የማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ፤ በቀጣዩ ሳምንት እንደሚጀምር ገለጸ። የምክክር አጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት የሚካሄድባቸው፤ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ፣ ሀረሪ ክልሎች እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ናቸው። በሀገራዊ ምክክር ላይ “አጀንዳ ሊሆኑ ይገባሉ” የተባሉ ጉዳዮች የማሰባሰብ ሂደት በቅድሚያ የተካሄደው፤ በአዲስ አበባ ከተማ ባለፈው ግንቦት ወር መጨረሻ ላይ ነበር። ይህንኑ ሂደት […]
የጥላቻ ትርክት በማህበረሰብ ውስጥ መሰራጨቱ አለመተማመን አሳድጓል
July 17, 2024 የጥላቻ ትርክት በማህበረሰብ ውስጥ መሰራጨቱ አለመተማመን አሳድጓል-አቶ ጌጥዬ ትርፌ በኢትዮጲያ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ የሚታዩ የጥላቻ ትርክቶችና የደቦ ፍርዶች አለመተማመንን አሳድገው ማህበራዊ ትስስርንም በከፍተኛ ደረጃ እየበጣጠሱ ስለመሆኑ ከአዲስ ማለዳ ጋር ቆይታ ያደረጉት ፖለቲከኛው አቶ ጌጥዬ ትርፌ ገልፀዋል፡፡ በመንግስት ሹመኞችና በልሂቃን ዘንድ እንደ ፖለቲካ ትርፍ ማግኛ ተደርጎ የሚወሰደው የትርክትና የጥላቻ ጉዳይ ዋነኛ የሃገረ-መንግስት ችግር […]
ጽንስና የሾተላይ ክስተት ምንነት
July 17, 2024 – DW Amharic ለመውለድ ዝግጁ ሆነው ሳሉ አንዳንድ ነፍሰጡሮች የጽንስ መጨናገፍ ያጋጥማቸዋል። አንዳንዶቹ ወልደው የተወለዱት ሕጻናት ብዙም ሳይቆዩ ይሞቱባቸዋል። እንዲህ ያለውን አጋጣሚ በኢትዮጵያ ሾተላይ በመባል ይታወቃል። የጽንስ መጨናገፍ በተለያዩ ምክንያቶች ሊያጋጥም እንደሚችል የዘርፉ የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
