አስጊው የቲቢ በሽታ አሁናዊ ገጽታና መፍትሔው
የቲቢ ልየታ ምርመራ ማኅበራዊ አስጊው የቲቢ በሽታ አሁናዊ ገጽታና መፍትሔው አበበ ፍቅር ቀን: June 19, 2024 የቲቢ (ሳንባ ነቀርሳ) በሽታ ትልቁ የዓለም የጤና ፈተና ሆኖ መቀጠሉ በየጊዜው የሚነገር ነው፡፡ በቅርብ ጊዜ በተደረጉ ጥናቶች እንደተገመተው ቲቢ በዓለም አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ይጎዳል፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት በ2023 ባወጣው ሪፖርት በዓለም አቀፍ ደረጃ 10.6 ሚሊዮን ሰዎች […]
በኦሮሚያ ክልል በርካታ ዞኖች በመቶ ሺሕ የሚቆጠሩ ሰዎች በወባ ተይዘዋል
June 19, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የትግራዩ ጦርነት ትቶት ያለፈው አካላዊ ስነ ልቦናዊ ጠባሳ ይሽር ይሆን ?
June 19, 2024 – DW Amharic በመቶ ሺዎች የሚቆጠር የሰው ህይወት ከቀጠፈው ፤ ለአካል ጉዳት እና ለስነ ልቦና ቀውስ ከዳረገው ብሎም የንብረት ውድመት ካስከተለው የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት በኋላ ትግራይ ውስጥ ህይወት ሌላ የተስፋ መንገድ ይዛለች። በጦርነቱ ወዳጅ ዘመዶቻቸውን ካጡ እና የትናንቱ ህይወታቸው እንዳልነበር ከሆነባቸው መካከል ሴቶች ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛሉ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የኮለንና የትልቁ አንጀት ካንሰር ቅድመ ምርመራ ሕይወትን ያተርፋል
June 19, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
አማራ ክልል ከ1 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በወባ ተጠቅተዋል
June 14, 2024 – DW Amharic በአማራ ክልል ባለፉት 11 ወራት ከ1 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በወባ መታመማቸውን የአማራ ክልል ህብረተሰብ ጤና እንስቲትዩት ዐስታወቀ ። ነዋሪዎች ደግሞ በዚህ ዓመት የተከሰተው የወባ በሽታ በእጅጉ በርካታ ሰዎችን አጥቅቷል ይላሉ ። የክልሉ ጤና ቢሮና የከተማ አስተዳደሩ ጤና መምሪያ ኃላፊዎችም የወባ በሽታ በከፋ ሁኔታ እየከፋ መጥቷል ብለዋል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
የወባ በሽታ ስርጭት በምእራብ ወለጋ መስፋፋት
June 14, 2024 – DW Amharic በምዕራብ ወለጋ ዞን ቆንዳላ ወረዳ ውስጥ ወባ በሽታ ስርጭት ከክረምት ወቅት መጀመር ጋር ተያይዞ መባባሱን ነዋሪዎች ዐስታወቁ፡፡ በወረዳው ጅንብላ ቱዋንቢ በተባለ አካባቢ በዚህ ሳምንት አራት ህጻናት በወባ በሽታ መሞታቸውን ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በከተሞች አካባቢ የቲቢ በሽታ ሥርጭት እየጨመረ መሆኑ ተገለጸ
በከተሞች ያለውን የቲቢ በሽታ ለመከላከል ያለመ የአምስት ዓመት ፕሮጀክት ይፋ በተደረገበት ወቅት ማኅበራዊ በከተሞች አካባቢ የቲቢ በሽታ ሥርጭት እየጨመረ መሆኑ ተገለጸ አበበ ፍቅር ቀን: June 12, 2024 በከተሞችና በተለያዩ ተቋማት አካባቢዎች የቲቢ በሽታ እየጨመረ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከተሞችን ጨምሮ በግጭት የተጎዱ አካባቢዎች ድርቅ በስፋት የተከሰተባቸው ቦታዎች፣ ማረሚያ ቤቶች፣ የጤና ተቋማትና ትልልቅ የልማት ተቋማት፣ እንዲሁም […]
Ethiopia – ፓርላማውን ያጨናነቀው የአዋጅ ጥድፊያ፣ ህወሃት ይቅርታ ጠየቀ፣ የወልቃይትና ራያን በጀት ለማን?፣ የአመራሮቹ የፍርድ ቤት ውሎ
Feta Daily News
በአከርካሪ ስብራት የሚከሰት ሽባነትን ለማከም የኤሌክትሪክ ንዝረት መፍትሔ ሊሆን ይችላል?
ከ 7 ሰአት በፊት 14 ዓመታት ወደ ኋላ እንመለስ። ሜላኒ ሬይድ ፈረስ ስትጋልብ በደረሰባት አደጋ አንገቷ ይሰበራል። ግራ እጇም “እንደ ሙዝ ተቆልምሞ” አልታዘዝ ይላታል። ዕድሜ ለኤሌክትሪክ ንዝረት ይሁንና ግራ እጇን ተጠቅማ ስልክ መደወል እንዲሁም ቀበቶዋን ማሰር እና መፍታትም ተችሏታል። ይህ ዘዴ ከፊዚዮቴራፒ ጋር ተዳምሮ ከአንገት በታች ሽባ ለሆኑ ሰዎች በተወሰነ ደረጃ መፍትሔ የሆነ ይመስላል። በ60 […]
ለብዙዎች የዓይን ብርሃን መመለስ ምክንያት የሆኑት ሐኪም፤
Mesfin Mamo Tessema · * ለብዙዎች የዓይን ብርሃን መመለስ ምክንያት የሆኑት ሐኪም፤ የምሁር ዕውቀት የሰዎችን ኑሮና አኗኗር ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሻሻል የራሱን አስተዋፅኦ ማበርከት እንዳለበት ብዙዎች ይስማማሉ፡፡ በእያንዳንዱ የዕውቀት ዘርፍ የሚደረግ ጥናትና ምርምር የሰዎችን ሕይወት በማሻሻል ላይ ማዕከል ያደረገ መሆን እንዳለበትም እንዲሁ፤ ስለዚህ አንድ ሰው በትክክል “ምሁር” ለመባል ብቁ የሚሆነው ዕውቀቱን ከራሱ አልፎ በሌሎች ሕይወት […]
