በትግራይ የፊስቱላ ተጠቂዎች ቁጥር አድጓል

May 24, 2024 – DW Amharic  የትግራይ ጤና ቢሮ እንደሚለው፣ከጦርነቱ በፊት በክልሉ ከአንድ ሺህ ሴቶች ለፌስቱላ የሚዳርጉ ሶስት ነበሩ አሁን ከአንድ ሺሁ 26ቱ ለፊስቱላ ይዳረጋሉ። በጦርነቱ ጾታዊ ጥቃት መባባሱ የሕክምና ተቋማት መውደም እና አገልግሎት አለመስጠት በአጠቃላይ የጤና ስርዓቱ መፍረስ ፌስቱላ በትግራይ እንዲያሻቅብ እንዳደረገው የሕክምና ባለሙያዎች ይገልፃሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በአማራ ክልል በፊስቱላ የሚጎዱ ሴቶች ቁጥር መጨመር

May 24, 2024 – DW Amharic በአገር አቀፍ ደረጃ በፊስቱላ የተጎዱ ሰዎች ቁጥር ወደ 140 ሺህ ያደገ ሲሆን በአማራ ክልል ደግሞ እስከ 39 ሺህ ይደርሳል። 8ኛ ልጃቸውን ሲወልዱ በፊስቱላ የተጠቁ እናት በእውቀት እጥረትና የጤና ተቋማት ሩቅ በመሆናቸው በጤና ጣቢያ መውለድ እንዳልቻሉ ተናግረዋል። በህክምና ክትትል ከፊስቱላ ሊድኑ መቻላቸውን ለዶይቼ ቬሌ ገልጸዋል።፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]

የወባ ስርጭትን ለመከላከል ዘረመላቸው የተሻሻሉ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የወባ ትንኞች በጅቡቲ ተለቀቁ

ከ 3 ሰአት በፊት በጂቡቲ የወባ በሽታን በከፍተኛ ሁኔታ እያዛመቱ ያሉ ወራሪ የወባ ትንኞችን ለመግታት በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ በዘረ መል ምህንድስና የተሻሻሉ የወባ ትንኞች ተለቀቁ። መቀመጫውን ዩናይትድ ኪንግደም ባደረገው ኦክሲቴክ ባዮቴክኖሎጂ ኩባንያ ዘረመሉ የተሻሻለው እና የማይናደፈው ወንዱ አኖፌሌስ ስቴፈንሲ የተሰኘው የወባ ትንኝ ከሱ የሚፈለፈለት የወባ ሴት ትንኞች በሽታውን ማሰራጨት ከሚችሉበት ጊዜ ቀደም ብሎ የሚገድል ዘረ […]

Over 30,000 Women In Ethiopia Are Living With Obstetric Fistula  – Scoop 18:34 

HEALTH Thursday, 23 May 2024, 10:24 amPress Release: Hamlin Fistula NZ It is estimated that there are up to 31,000* historic cases of obstetric fistula among Ethiopian women of child-bearing age, and around 1,000 women suffer new birth injuries each year. On International Day to End Obstetric Fistula (May 23), Hamlin Fistula New Zealand renews its […]

የፕላስቲክ ብክለት የሁሉም ስጋት

May 22, 2024 – DW Amharic  በየቦታው የሚጣለው ፕላስቲክ ያስከተለው ብከለት የመላው ዓለም ችግር ከሆነ ሰነባበተ። በየዓለመቱ ከ19 እስከ 23 ሚሊየን ቶን የሚገመት የፕላስቲክ ቆሻሻ በወንዞች፣ በባሕሮችና ሐይቆች ባጠቃላይ ወደ ውኃ አካላት እንደሚጣሉ የተመድ የአካባቢ ጥበቃ መርሐግብር መረጃ ያመለክታል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ኢትዮጵያ፡ ልቡ በቀኙ በኩል ለሚገኘው ታዳጊ የተደረገው ስኬታማ ውስብስብ ቀዶ ሕክምና

ከ 5 ሰአት በፊት በሰው ልጆች ተፈጥሮ ከተለመደው ውጪ የሰውነት ክፍሎቹ በተቃራኒው ለሚገኙት የዘጠኝ ዓመት ታዳጊ በኢትዮጵያ ውስጥ ውስብስብ እና የተሳካ የልብ ቀዶ ሕክምና ተደርጎለት በጥሩ ጤንነት ላይ ይገኛል። በኢትዮ-ኢስታንቡል አጠቃላይ ሆስፒታል ቀዶ ሕክምናውን የመሩት የሕጻናት እና የአዋቂዎች የልብ ሐኪም ዶ/ር ሺቢቆም ታምራት ለቢቢሲ እንደገለጹት፣ በተለምዶ ከሚታወቀው አፈጣጠር በተቃራኒው ልቡ በቀኙ በኩል ለሚገኘው ታዳጊ ከአሥር […]

ሰበር ዜና-የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ

የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ ሰበር ዜና-የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ⨳⨳⨳ የማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ አካል የሆነው ቋራ ኦሜዳድ ክፍለጦር ቋራ ወረዳን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ። ክፍለጦሩ አዳሩን እልህ አስጨራሽ ውጊያ ሲያደርግ ያደረ ሲሆን በመጨረሻም ሶስት ካፖችን መደምሰስ ችሏል። አሶል አካባቢ የሚገኘ የሚሊሻ እና የፀረ ሽምቅ ካፕ፣ ሽመልእግር መውጫ የሚገኝ የአድማ ብተና ካፕ እና አለሙ በር አካባቢ […]

Ethiopia’s foreign debt servicing exceeds healthcare spending  – Capital 

News Ethiopia’s foreign debt servicing exceeds healthcare spending By Muluken Yewondwossen May 20, 2024 IMF discussion progressing A quarter of government revenue goes toward paying off foreign debt, yet debt servicing exceeds healthcare spending by a factor of two. The International Monetary Fund revealed that there have been significant advancements in the ongoing discussions with […]

Ethiopia Renews Fight Against Malaria on World Malaria Day

Source: World Health Organization (WHO) – Ethiopia  Jigjiga stadium hosted the main event, with high-level officials like Engineer Mohamed Shalle, Head of the Somali Region Prosperity Party, in attendance JIGJIGA City, Ethiopia, May 17, 2024 Ethiopia’s Ministry of Health (MOH) partnered with the World Health Organization (WHO) to observe World Malaria Day (WMD) in Jigjiga City. […]