ካላዛርን ለማከም የተሠራው መድኃኒት በሰዎች ላይ መሞከር ተጀመረ
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሊሽማኒያሲስ ምርምርና ሕክምና ተቋም ተመራማሪዎች ማኅበራዊ ካላዛርን ለማከም የተሠራው መድኃኒት በሰዎች ላይ መሞከር ተጀመረ ምሕረት ሞገስ ቀን: April 24, 2024 የካላዛር ሕሙማንን ለማከም ለ17 ቀናት የሚሰጠውን የመርፌና የእንክብል መድኃኒት ሙሉ ለሙሉ በእንክብል ብቻ ለመተካት የሚያስችለው መድኃኒት፣ በሰዎች ላይ መሞከር መጀመሩን በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሊሽማኒያሲስ ምርምርና ሕክምና ተቋም ተባባሪ ተመራማሪ እሌኒ አየለ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ እሌኒ […]
የአጣዳፊ ተቅማጥና ትዉከት በሽታ በባቲ ወረዳ
April 24, 2024 – DW Amharic አጣዳፊ የተቅማጥና ትውከት (አተት) በሽታ ከመጋቢት 27/2016 ዓ ም ጀምሮ በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር መከሰቱን የወረዳው ጤና ጽ/ቤት የባቲ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት የጥራት ቁጥጥር ባለሙያ አቶ ፉአድ ቶፊቅ በባቲ ወረዳ 5 ቀበሌዎች 86 ሰዎች በበሽታው ተይዘው ህክምና እየተከታተሉ እንደሆነ አመልተዋል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኦቲዝምና የነርቭ ስርዓት ትስስር
April 24, 2024 – DW Amharic በአሁኑ ጊዜ ለኦቲዝም የተጋለጡ ልጆች ቁጥር እየጨመረ መሄዱን የአሜሪካው የበሽታዎች መቆጣጠሪያን መከታተያ ማዕከል ይፋ ያደረጋቸው መረጃዎች ያመለክታሉ። የዓለም የጤና ድርጅት ከአንድ መቶ ልጆች ውስጥ ቢያንስ በአንዱ ላይ ኦቲዝም ሊያጋጥም እንደሚችል ይገልጻል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
Ethiopia/Eritrea: Statement by the Spokesperson on the anniversary of the Algiers Agreement – European External Action Service 15:36
12.12.2023 EEAS Press Team Twenty-three years ago today, Ethiopia and Eritrea, with the support of the international community, concluded the Algiers Agreement to establish peace and demarcate a common border. In 2018, in a historic peace agreement, both countries recommitted to respect the border as established by the Algiers Agreement and its subsequent Boundary Commission. […]
በእስራኤል ጥቃት ከተገደለች ፍልስጤማዊት እናት ማህጸን ልጇን ማትረፍ ተቻለ
ከ 6 ሰአት በፊት ፍልስጤማዊቷ ሳብሪን ለወራት ያህል የተሸከመቻትን ህጻን አይኗን ሳታይ እና ሳታቅፍ ተገደለች። የሰባት ወር ተኩል ነፍሰ ጡር ነበረች። በጋዛ በሚፈጸመው የማያባራ ጥቃት በቤተሰቡ ከፍተኛ ሰቀቀን እና ስጋት ውስጥ ቢሆኑም ሳብሪን ልጇን በሰላም እንደምትገላገል ተስፋ አድርጋ ነበር። ከቀናት በፊት እኩለ ሌሊት ገደማ ከፍተኛ ፍንዳታ እና ጩከት አካባቢያቸውን አናወጠው። ሳብሪን ከባለቤቷ እና ከሦስት ዓመት […]
ምንጩ ከኢትዮጵያ የሆነው ቡና ለጤና እና ለዓለም ሥልጣኔ ስላበረከተው አስተዋጽኦ በጥቂቱ
https://www.bbc.com/ws/av-embeds/articles/c51n0y440llo/p0hqvph9/am የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ምንጩ ከኢትዮጵያ የሆነው ቡና ለጤና እና ለዓለም ሥልጣኔ ስላበረከተው አስተዋጽኦ በጥቂቱ ከ 8 ሰአት በፊት በዓለም ላይ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በየዕለቱ ቡና ይጠጣሉ። ቡና ቢያንስ ላለፉት 1500 ዓመታት እንደተጠጣ ይነገራል። ምንጩ ከኢትዮጵያ የሆነው ይህ ፍሬ ዛሬ ዓለም ላለችበት ዕድገትም የራሱን አስተዋጽኦ አድርጓል በማለት ምሁራን ይጠቅሱታል። በሌላ በኩል በሰውነታችን ውስጥ የተለያዩ በሽታዎችን […]
ኦቲዝም በደሃዎች ጓዳ
ቻምፒዮንስ አካዳሚ የኦቲዝም የግንዛቤ ማስጨበጫ ቀንን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል ማኅበራዊ ኦቲዝም በደሃዎች ጓዳ የማነ ብርሃኑ ቀን: April 21, 2024 ከኦቲዝም ጋር የሚኖሩ ልጆችን እንደ ባህሪያቸው ተንከባክቦ ማሳደጉ እንኳን በድህነት ለሚኖሩ ወላጆች፣ ሀብታም የሚባሉትንም የሚፈትን ነው፡፡ በተለያየ ደረጃና ዓይነት የሚገለጸው ኦቲዝም ከተጓዳኝ የጤና እክል ጋር ሲመጣ ደግሞ ችግሩን ያጎላዋል፡፡ ኦቲዝምን ጨምሮ ከአዕምሮ ሕመም ጋር የተያያዙ […]
የደቡብ አፍሪቃ ሃገራት በገዳይ የኮሌራ ወረርሺኝ ተመቱ
April 21, 2024 – DW Amharic በደቡብ አፍሪቃ ከዐሥር ዓመት ወዲህ የተስፋፋው የኮሌራ ወረርሺኝ በዋናነት ዛምቢያ፤ ዚምባብዌ እና ማላዊን አጥቅቷል ። ወረርሺኙን ለመቅለበስ የነበረው የክትባት ክምችትም እየተሟጠጠ ነው ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ዐይነ ሥውሩ የስፖርት ዘጋቢ በሀዋሳ ኤፍ ኤም 97.7
April 20, 2024 – DW Amharic oይነሥውር መሆኑ የስፖርት ዘገባ ከመሥራት እንዳላገደው ይናገራል።ጋዜጠኛ መረጃዎችን አሰባስቦ እና ተንትኖ ለአድማጮቹ የሚያደርስ መሆኑን የጠቀሰው ሙሉቀን “ እኔ ይህንኑ የዘገባ ሥራ ለዛውም በስፖርት ዘርፍ እየሠራሁ እገኛለሁ, እይታን ከሚፈልጉ ከኮሜንታተርነት እና ከዳኝነት ሥራዎች በስተቀር አንድ አይነ ሥውር ስፖርትን መዘገብ ይችላል» ብሏል ፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
