በምዕራብ አርሲ ዞን የንጹሃን ግድያ
March 28, 2024 – DW Amharic ለደህንነታቸው ስባል ስማቸው እንዳይጠቀስ ጠይቀው አስተያየታቸውን የሰጡን አንድ የአከባቢው ነዋሪ በአከባቢው በተከታታይ ይፈጸማል ያሉት መሰል ጥቃት በሰኞ እለትም የአገልጋዮችን ህይወት ከነቤተሰብ አጥፍቷል፡፡ “የተገደሉት ምዕመናን ናቸው፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ዕውን የሆነው የኑክሌር ሕክምና ማዕከል
የኑክሌር ሕክምና መሣሪያዎች ጉብኝት ማኅበራዊ ዕውን የሆነው የኑክሌር ሕክምና ማዕከል በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: March 27, 2024 በየማነ ብርሃኑ ፓዮኒር ዳያግኖስቲክ ማዕከል ከረዳት ኸልዝ ኬር ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ጋር በኢትዮጵያ የግሉ የጤና ዘርፍ የመጀመርያ የሆነውን ኑክሌር ሕክምና ማዕከልን መጋቢት 14 ቀን 2016 ዓ.ም. አስመርቋል፡፡ ይህ ቴክኖሎጂ በሕክምና ዘርፍ ውሳኔዎችን ለመወሰን፣ በሽታን ቀድሞ በመለየት፣ የሰውነትን አሠራር […]
ከወሊድ ጋር በተያያዘ የሕክምና ስህተት 66 እናቶች ሕይወታቸውን ማጣታቸው ተገለጸ
የአዲስ አበባ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን አዲሱን ሎጎ ባስመረቀበት ወቅት ማኅበራዊ ከወሊድ ጋር በተያያዘ የሕክምና ስህተት 66 እናቶች ሕይወታቸውን ማጣታቸው ተገለጸ አበበ ፍቅር ቀን: March 27, 2024 የአዲስ አበባ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ከመጋቢት 2007 እስከ መጋቢት 2016 ዓ.ም. በግልና በመንግሥት ጤና ተቋማት በተፈጠረ የሕክምና ስህተት 66 እናቶች ሕይወታቸው ማለፉን አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ ማክሰኞ መጋቢት 17 ቀን 2016 […]
ኮሌራና ኩፍኝን ጨምሮ በወባ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር መጨመሩ አስጊ ሆኗል ተባለ
ማኅበራዊ ኮሌራና ኩፍኝን ጨምሮ በወባ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር መጨመሩ አስጊ ሆኗል ተባለ አሸናፊ እንዳለ ቀን: March 27, 2024 በወባ፣ በኮሌራና ኩፍኝ ወረርሽኞች የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ከፍ ማለቱና የወረርሽኞቹ መስፋፋት አስጊ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለጸ፡፡ በየካቲት ወር ብቻ 705 ሺሕ ሰዎች በወባ ተይዘው 764 ሰዎች መሞታቸውን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ያወጣው […]
ከሙሉ ቤተሰቦቻቸው ጋር ተገደሉ/አሜሪካ እንዳሳሰባት ገለጸች/የኢሕአፓ ሊቀመንበር ታሰሩ/ከባንክ ከ5 ብር በታች የወሰዱ መኖራቸው/የኮሬ ሴት ተማሪዎች ጠለፋ
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
ክፉ ቀን ሲዘከር – የዶ/ር ተስፋየ ደበሳይ የመጨረሻ ጽዋ በመንግስቱ ሙሴ (ዶ/ር) ዳላስ
ክፉ ቀን ሲዘከርየዶ/ር ተስፋየ ደበሳይ የመጨረሻ ጽዋበመንግስቱ ሙሴ (ዶ/ር) ዳላስመጋቢት 15 1969 ዓም ከእንጨት አልጋየ እንደተጋደምሁ ያንዘመን የአጭር ሞገድ ሬዲዮ ዜናስርጭትን ማዳመጥ የኢንፎርሜሽን ዋና መንገድ ነበር። ድፍን 1969 ዓም መልካም ዜና የሚሰማበትዘመን አልነበረም ቀደም ብሎ በጥር 29 1969 የሆነው የድፍን ኢትዮጵያን ሕዝብ አፍ ያስጨበጠየርእሰብሔሩን ጄ ተፈሪ በንቲ እና ሌሎች ባለስልጣናት መርዶን ሰምተን ነበር። ጄኔራሉ ያን […]
የኩፍኝ ወረርሽኝ መስፋፋት እና የቀጠፈው ሕይወት
March 23, 2024 – DW Amharic በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አከባቢዎች የኩፍን በሽታ መስፋፋት የሰዎችን ህይወት እያጠፋ ስለመሆኑ እየተነገረ ነው፡፡ በክልሉ ሰሜን ሸዋ ዞን ዋራ ጃርሶ ወረዳ በስምንት ቀበሌዎች የተከሰተ ወረርሽኙ በአንድ ሳምንት ብቻ ከ50 ያላነሱ ህይወት መቅጠፉ ነው የተነገረው፡፡ በወረርሽኙ ከተጠቁት ደግሞ አብዛኛዎቹ ህጻናት ናቸው ተብሏል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ችላ ተብለው በአሳሳቢ ደረጃ በመላው ዓለም እየተስፋፉ የመጡት የአባላዘር በሽታዎች
ከ 4 ሰአት በፊት እንደ የዓለም የጤና ድርጅት መረጃ በመላው ዓለም በየቀኑ ከአንድ ሚሊዮን የሚበልጡ ሰዎች በግብረ ሥጋ ግንኙነት በሚተላለፉ በሽታዎች ይያዛሉ። ነገር ግን በትክክል በወሲብ የሚተላለፍ በሽታ ምንድን ነው? ዓይነቶቹ እና ምልክቶቹስ ምንድን ናቸው? ራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንችላለን? የአባላዘር በሽታ (በወሲብ የሚተላለፍ ኢንፌክሽን) ማለት በወሲባዊ ግንኙነት አማካይነት ከአንድ ሰው ወደ ሌላ የሚተላለፍ በሽታ ማለት […]
ለጀርመን ብሔራዊ ቡድን የአሜሪካ ኩባንያ ትጥቅ እንዲያቀርብ መወሰኑን ፖለቲከኞች ተቃወሙ
ከ 3 ሰአት በፊት የጀርመን እግር ኳስ ማኅበር ለአገሪቱ ብሔራዊ ቡድን ትጥቆችን ከሚያቀርበው ከአዲዳስ ጋር ያለውን ግንኙነት አቋርጦ ሌላ አቅራቢ በመለወጡ ከከፍተኛ ባለሥልጣናት ተቃውሞ ገጠመው። የእግር ኳስ ማኅበሩ ለበርካታ ዓመታት ለብሔራዊ ቡድኑ ትጥቆችን ሲያቀርብ የነበረውን የጀርመን ኩባንያ አዲዳስን በመተው ከአውሮፓውያኑ 2027 ጀምሮ የአሜሪካው ናይኪ ትጥቆችን እንዲያቀርብ ተስማምቷል። ይህንን ውሳኔ ከተቃወሙት ውስጥ የአገሪቱ የምጣኔ ሀብት ሚኒስትር […]
የነዳጅ እጥረትና የጥቁር ገበያ መስፋፋት በአማራ ክልል
March 22, 2024 – DW Amharic በአማራ ክልል ያሉ አሽከርካሪዎች ለከፍተኛ የነዳጅ እጥረት በመጋለጣቸው ሥራቸውን ማከናወን እንዳልቻሉ ተናገሩ ። … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
