የዓለም ጤና ድርጅት አዲስ የኮቪድ ዝርያ ዓለም አቀፋዊ ስርጭቱ ፈጣን መሆኑን ይፋ አደረገ

ከ 3 ሰአት በፊት የዓለም የጤና ድርጅት ጄኤንፖይንት ዋን (JN.1) የተሰኘው አዲሱ የኮቪድ ዝርያ ዓለም አቀፋዊ ስርጭቱ ፈጣን መሆኑን ይፋ አደረገ። “በፍጥነት እየጨመረ ባለው ስርጭቱ” ምክንያት በዓለም የጤና ድርጅት ትኩረት የሚያስፈልገው ዝርያ ነው በሚልም ተመድቧል። JN.1 የኦሚክሮን የኮሮና ቫይረስ ንኡስ ዝርያ ዓይነት ህንድ፣ ቻይና፣ ዩናይትድ ኪንግደም እና አሜሪካን ጨምሮ በብዙ የአለም አገራት ተገኝቷል። የዓለም የጤና […]

በምሥራቅ አፍሪካ የተቀሰቀሰው አንትራክስ ምንድን ነው? ምን ያህልስ አደገኛ ነው?

ከ 6 ሰአት በፊት የዓለም ጤና ድርጅት በምሥራቅ እና ደቡብ አፍሪካ በሚገኙ አምስት አገራት ውስጥ የባክቴሪያ በሽታ የሆነው አንትራክስ (አባ ሰንጋ) መቀስቀሱን ሪፖርት አድርጓል። ድርጅቱ በቅርብ ወራት ውስጥ በኬንያ፣ በማላዊ፣ በኡጋንዳ፣ በዛምቢያ እና በዚምባብዌ ከበሽታው ጋር በተያያዘ 20 ሰዎች መሞታቸውን ይፋ አድርጓል። የ20 ሰዎች ሞት ሪፖርት የተደረገው በበሽታው ሳይያዙ አይቀሩም የተባሉ 1100 ሰዎች ከተመዘገቡ በኋላ […]

በርካቶችን እየጎዳ የሚገኘው የምግብ መውረጃ ቧንቧ ካንሰር

December 20, 2023 – DW Amharic  በብዛት ሰዎችን እያጠቁ ከሚገኙ የካንሰር አይነቶች የምግብ መውረጃ ቧንቧ ላይ የሚከሰተው ካንሰር ይጠቀሳል። የህክምና ባለሙያዎች ኦይሶፋጋል ካንሰር የሚሉት የምግብ ቧንቧ ካንሰር ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይ በአርሲ፣ ባሌ፣ ሶማሌ እንዲሁም ጉራጌ አካባቢዎች ለበርካቶች ህልፈተ ሕይወት ምክንያት እየሆነ መምጣቱን ጥናቶች ያሳያሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በመላው ዓለም እየታየ እንዳለው አንዳንዶች ለምን አሁንም ድረስ በኮቪድ ይሰቃያሉ?

ከ 9 ሰአት በፊት ኮቪድ ከጥቂት ዓመታት በፊት በመላው ዓለም ዋነኛ የሕብረተሰብ ጤና ስጋት በነበረበት ጊዜ በጣም አስጨናቂ ሁኔታን ፈጥሮ ነበር። በዚያ ወቅት ይህ የመከላከያ ክትባትም ሆነ ፈዋሽ መድኃኒት ያልነበረው ወረርሽኝ በርካቶችን ለስቃይና ለሞት በመዳረጉ ዓለም በከፍተኛ ስጋት ውስጥ ሆኑ ከእንቅስቃሴው ተቆጥቦ ነበር። በርካቶች በበሽታው ተይዘው ያገገሙ ሲሆን፣ ብዙዎች ደግሞ በተደጋጋሚ በበሽታው የመያዝ መጥፎ አጋጣሚ […]

የአመጋብ ዘይቤያችን፣ በሆድ ዕቃችን የሚላወሱት ረቂቅ ተሕዋስያን እና ጤናችን

December 12, 2023 – VOA Amharic  ‘የምትመገበውን የምግብ ዓይነት ትሆናለህ’ የሚለው አባባል ከጤና አንጻር ያለውን አንድምታ፣ በሳይንሱ መነጽር የሚመረምር፤ በሰውነታችን ውስጥ ካሉት ‘የትየለሌ’ ረቂቅ ተህዋስያን ጋር ያለውን ተራክቦ እና ብሎም በጠቅላላው የጤናችን ይዞታ ላይ የሚያሳድረውን ተጽዕኖ የሚፈትሽ ቅንብር ነው – ሃኪምዎን ይጠይቁ ለምሽቱ ይዞ የቀረበው። ሞያዊ ትንታኔውን የሚሰጡን ዶ/ርዘላለም ኃይሉ በዩናይትድ ስቴትሱ የ… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]

የቻይናን የኤድስ ወረርሽኝ ያጋለጡት ዶክተር በ95 ዓመታቸው አረፉ

ከ 2 ሰአት በፊት በገጠራማዋ ቻይና የነበረውን የኤድስ ወረርሽኝ ያጋለጡት እና ለግዞት የተዳረጉት ቻይናዊቷ ዶክተር ጋኦ ያኦጄ በ95 ዓመታቸው አረፉ። ከአውሮፓውያኑ 2009 ጀምሮ ለስደት የተዳረጉት ዶክተር ጋኦ በኒውዮርክ ህይወታቸው ማለፉን ጓደኛቸው አስታውቀዋል። በአገሪቷ በነበረው ደም ሽያጭ ምክንያት የበርካታ ገጠር መንደሮች በኤችአይቪ ቫይረስ መበከላቸውንም ይፋ አድርገዋል። በቻይና የኤድስን ወረርሽኝን በመከላከል ግንባር ቀደም ታጋይ የነበሩት ዶክተሯ ህሙማንንም […]

ኤችአይቪን የሚከላከለው መድኃኒት ኢትዮጵያ ውስጥ ይገኛል? ለማንስ ነው የሚሰጠው?

5 ታህሳስ 2023 በቅርቡ ይፋ በሆነ ጥናት ፒአርኢፒ (ፕሪ ኤክስፖዠር ፕሮፍላክሲስ) የተባለው መድኃኒት በሰውነት ውስጥ የኤችኤይቪ ቫይረስ ሥርጭትን በመግታት ውጤታማ መሆኑን አሳይቷል። ፒአርኢፒ በኤችአይቪ የመያዝ ዕድልን በ86 በመቶ ይቀንሳል። በክሊኒክ ደረጃ የተደረጉ ሙከራዎች ደግሞ መድኃኒቱ 99 በመቶ ውጤታማ መሆኑን አሳይተዋል። ፒአርኢፒ የተሰኘውን ይህን መድኃኒት የኤችአይቪ ቫይረስ ወደ ሰውነት እንዳይገባ እና በሰውነት ውስጥ ከገባም በኋላ ራሱን […]

ኤችአይቪን የሚከላከለው መድኃኒት ኢትዮጵያ ውስጥ ይገኛል? ለማንስ ነው የሚሰጠው?

ከ 8 ሰአት በፊት በቅርቡ ይፋ በሆነ ጥናት ፒአርኢፒ (ፕሪ ኤክስፖዠር ፕሮፍላክሲስ) የተባለው መድኃኒት በሰውነት ውስጥ የኤችኤይቪ ቫይረስ ሥርጭትን በመግታት ውጤታማ መሆኑን አሳይቷል። ፒአርኢፒ በኤችአይቪ የመያዝ ዕድልን በ86 በመቶ ይቀንሳል። በክሊኒክ ደረጃ የተደረጉ ሙከራዎች ደግሞ መድኃኒቱ 99 በመቶ ውጤታማ መሆኑን አሳይተዋል። ፒአርኢፒ የተሰኘውን ይህን መድኃኒት የኤችአይቪ ቫይረስ ወደ ሰውነት እንዳይገባ እና በሰውነት ውስጥ ከገባም በኋላ […]