የኤችአይቪ/ኤድስ የሥርጭት ምጣኔ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለጸ
December 3, 2023 – EthiopianReporter.com ማኅበራዊ የኤችአይቪ/ኤድስ የሥርጭት ምጣኔ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለጸ አበበ ፍቅር ቀን: December 3, 2023 ወጣቶችን ጨምሮ ለበሽታው ተጋላጭ ተብለው በተለዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ላይ እየታየ ያለው የኤችአይቪ/ኤድስ የሥርጭት ምጣኔ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተነገረ፡፡ የኤችአይቪ/ኤድስ ሥርጭት በቀን ሠራተኞች፣ በሴተኛ አዳሪዎች፣ በረጅም ርቀት አሽከርካሪዎች፣ በአደንዛዥ ዕፅ ተጠቃሚዎች ላይ ያለው የሥርጭት ምጣኔ በጣም ከፍተኛ […]
የወባ በሽታ አሁም ጉዳት እያደረሰ ነው
December 3, 2023 – DW Amharic በቤጊ ሆስፒታል በአንድ ሳምንት ውስጥ 600 ናሙና ተወስደው 217 ሰው ላይ ወባ ተገኝቷል፡፡ ከእነዚህ መካከል 50 እና 60 የሚሆኑት ህመም የጠናባቸው ደግሞ ሆስፒታል ቆይተው የታከሙ ናቸው፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ዓለም አቀፍ ደረጃ ስለ ኤድስ ግንዛቤ የሚሰጥበት ቀን
December 2, 2023 – DW Amharic በዓለም አቀፍ ደረጃ የኤድስ ተዉሳክን ለማጥፋት የሚደረገዉ ምርምር እንደቀጠለ ቢሆንም እንስካሁን ክትባትም ሆነ ተዉሳኩን ከሰዉነት ማጥፍያ መድሐኒት አለመገኘቱ ተገለፀ ። ይሁንና ዉጤታማ የሆኑ መድሐኒቶች በመኖራቸዉ የብዙዎችን ህይወት መታደግ መቻሉ ተዘግቧል። ይህ የተነገረዉ ዛሬ በዓለም አአፍ ደረጃ ስለኤድስ በታወሰበት እለት ነዉ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በኢትዮጵያ በኮሌራ በሽታ 23 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ
30 ህዳር 2023, 16:18 EAT በኢትዮጵያ በቅርቡ በተከሰቱ የጎርፍ አደጋዎች ምክንያት ከቀያቸው ከተፈናቀሉ የማኅበረሰብ አባላት መካከል 23 ሰዎች በኮሌራ በሽታ መሞታቸውን ሴቭ ዘ ቺልድረን የተባለው ድርጅት አስታወቀ። መቀመጫውን በዩናይትድ ኪንግደም ያደረገው የሕጻናት አድን ድርጅቱ ባወጣው መግለጫ እንዳመለከተው የጎርፍ አደጋ እና ከፍተኛ ዝናብ በጣለበት በሶማሌ ክልል ባለፉት ሁለት ሳምንታት ብቻ በበሽታው የተያዙ ከ770 በላይ ሰዎች መመዝገባቸውን […]
ኤችአይቪን የሚከላከለው መድኃኒት ውጤታማ መሆኑ በጥናት ተረጋገጠ
ከ 5 ሰአት በፊት ዌልስ ውስጥ በሙከራ ላይ የነበረውና በሰውነት ውስጥ የኤችኤይቪ ቫይረስ ሥርጭትን የሚገታው መድኃኒት ውጤታማ መሆኑ በጥናት ተረጋገጠ። የመድኃኒቱ ውጤታማነት የተረጋገጠው በመላው እንግሊዝ ከተውጣጡ እና በጥናቱ በተካተቱ ከ24 ሺህ በላይ የመድሃኒቱ ተጠቃሚዎች ላይ ምርመራ ከተካሄደ በኋላ ነው። በእንግሊዝ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ፒአርኢፒ የተሰኘውን ይህን መድኃኒት ከሥነ ተዋልዶ ጤና ክሊኒኮች እየወሰዱ ይገኛሉ። ከቼልሲ እና […]
ኤች አይቪ ተዘንግቷል?
November 29, 2023 – DW Amharic የተመድ መረጃ እንደሚያመላክተው በመላው ዓለም 30 ሚሊየን ገደማ ሕዝብ ኤችአይቪ ተሃዋሲ በደሙ ውስጥ አለ። ይኽ መረጃ የተጠናቀረው ባለፈው ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት በ2022 ነው። ከእነዚህ መካከል ደግሞ 37,5 ሚሊየን የሚሆኑት አዋቂዎች ሲሆኑ 1,5 ሚሊየን ገደማ ሕጻናት መሆናቸው ነው የተገለጸው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ጦርነት ግጭቶችና መፈናቀሎች በግለሰብና ማህበረሰብ ላይ የሚፈጥሩት የአዕምሮ ቁስለት ከፍተኛ ነው
November 27, 2023 – Konjit Sitotaw “ጦርነት ግጭቶችና መፈናቀሎች በግለሰብና ማህበረሰብ ላይ የሚፈጥሩት የአዕምሮ ቁስለት ከፍተኛ ነው” ዶ/ር ቢንያም ወርቁ በሀገራችን የሚከሰቱ ጦርነት ግጭቶችና መፈናቀሎች በግለሰብ እንዲሁም በማህበረሰብ ላይ የሚፈጥሩት የአዕምሮ ቁስለት (Trauma) ከፍተኛ መሆኑ ይታመናል። ከዚሁ ጋር ተያይዞ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ አእምሮ ህክምና ክፍል ውስጥ ተባባሪ ፕሮፌሰር እንዲሁም የአዕምሮ ቁስለት (Trauma) ሳይካትሪስት የሆኑት […]
ከስድስት ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን ሕፃናት የመቀንጨር ተጠቂ መሆናቸው በጥናት ተመላከተ
November 26, 2023 – EthiopianReporter.com በምግብና በሥርዓተ ምግብ ጥናት ላይ በተደረገ ውይይት የተገኙ ተሳታፊዎች ማኅበራዊ ከስድስት ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን ሕፃናት የመቀንጨር ተጠቂ መሆናቸው በጥናት ተመላከተ አበበ ፍቅር ቀን: November 26, 2023 በኢትዮጵያ በተከሰተው ድርቅ፣ ግጭትና የዋጋ ግሽፈት ሳቢያ በተከሰተ የተመጣጣኝ የምግብ እጥረት ከስድስት ሚሊዮን በላይ ሕፃናት የመቀንጨር ተጠቂ መሆናቸውን በጥናት ተመላከተ፡፡ ‹‹አምስተኛው የኢትዮጵያ ሥርዓተ ምግብ መሪዎች›› ኔትወርክ […]
የዝንጀሮ ፈንጣጣ ኮንጎ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ በግብረ-ስጋ ግንኙነት መዛመቱን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ
November 26, 2023 – VOA Amharic ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ግዙፍ የተባለ ወረርሽኝ ጋር በመጋፈጥ ላይ ባለችበት በአሁኑ ሰዓት ፣ ፣ የዓለም የጤና ድርጅት የዝንጀሮ ፈንጣጣ በመባል የሚጠራው በሽታ ሀገሪቱ ውስጥ በግብረ ሥጋ ግንኙነት መተላለፉን ለመጀመሪያ ጊዜ አረጋግጫለሁ ሲል አስታውቋል ። ይሄም በሽታውን ለማስቆም የሚደረገውን ጥረት በእጅጉ ሊያከብደው እንደሚችል የአፍሪካ ተመራማሪዎች አስታውቀዋል ። የጤናው ድርጅት ሀሙስ … … […]
Export earnings drift farther from 2022 high
Business Export earnings drift farther from 2022 high By Samuel Bogale November 25, 2023 Yet another poor quarterly export performance signals the momentum leading up to the record earnings in 2022 has all but dissipated, as a report from the Ministry of Trade and Regional Integration reveals a more than 40 percent shortfall in expected […]
