Healthy Minds, Healthy Bodies In Ethiopia – Forbes 14:16
LEADERSHIP UNICEF USA BRANDVOICE| Paid Program Nov 6, 2023,02:15pm EST An innovative program in Ethiopia is keeping girls like 14-year-old Mellion in school by providing a high-energy biscuit when they need it most. The First Emergency Response, delivered by UNICEF with funding from Education Cannot Wait, is providing new hope to girls and boys impacted […]
በወባ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ከዕጥፍ በላይ ጨመረ
በ25ኛው የጤና ጉባዔ የጤና ሚኒስትሯ ሊያ ታደሰ (ዶ/ር)፣ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤና የዘርፉ ባለሙያዎች ተገኝተዋል ማኅበራዊ በወባ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ከዕጥፍ በላይ ጨመረ ታደሰ ገብረማርያም ቀን: November 5, 2023 በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 3.3 ሚሊዮን የወባ በሽተኞች መለየታቸውን፣ ይህም በ2014 በጀት ዓመት ተመዝግቦ ከነበረው 1.6 ሚሊዮን ከዕጥፍ በላይ መጨመሩን የጤና ሚኒስትር ሊያ ታደሰ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ […]
መንግሥት በአንዳንድ ዓለም አቀፍ የዕርዳታ ተቋማት የቀረበው ቅድመ ሁኔታ ሉዓላዊነትን የሚጥስ ነው አለ
የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር) ዜና መንግሥት በአንዳንድ ዓለም አቀፍ የዕርዳታ ተቋማት የቀረበው ቅድመ ሁኔታ ሉዓላዊነትን የሚጥስ ነው… ዮሐንስ አንበርብር ቀን: November 5, 2023 አንዳንድ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ዕርዳታ ተቋማት በኢትዮጵያ በችግር ውስጥ ለሚገኙ ማኅበረሰቦች የሰብዓዊ ዕርዳታ ለማቅረብ ያስቀመጧቸው ቅድመ ሁኔታዎች የአገሪቱን ሉዓላዊነት እንደመጣስ የሚቆጠር በመሆኑ፣ ተቀባይነት አይኖረውም ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ። የመንግሥት […]
120 ሺህ እስራኤላውያን የጦር መሣሪያ ፍቃድ እንዲሰጣቸው የጠየቁት ለምንድነው?
ከ 5 ሰአት በፊት ከሳምንታት በፊት ሐማስ ባደረሰው መብረቃዊ ጥቃት ከ1,400 በላይ እስራኤላውያን መገደላቸው ይታወሳል። ይህን ተከትሎ እስራኤል የአጸፋ እርምጃ መውሰዷን ቀጥላለች። ይህ በአንዲህ እያለ 120 ሺህ የሚሆኑ እስራኤላውያን የጦር መሣሪያ ፍቃድ እንዲሰጣቸው አመልክተዋል። በዚህም ከዚህ ቀደም ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ሕጋዊ መንገድን ተከትሎ ለመታጠቅ በስፋት ማመልከቻ እያስገቡ ነው። የተኩስ ዒላማ ልምምድ የሚደረግባቸው ማዕከሎች ታይቶ በማይታወቅ […]
በጊዜው ወደ ህክምና መሄድ፤ የጡት ካንሰርን የተቋቋሙ እናቶች ምክር
November 1, 2023 – DW Amharic ካንሰር ስሙ ብቻ ሰዎችን እያስደነገጠ የብዙዎችን ተስፋ በቀላሉ አትንኖ ከህመሙ ባሻገር በስነልቡና ኹከት ለጉዳት መዳረጉን በውስጡ ያለፉት እማኝ እንግዶቻችን ይናገራሉ። ዛሬ እነሱ ሌሎችን በምክር እያገለገሉ ብዙዎች ሊያደርጉት የሚገባውን አስቀድመው መንገድ ለማመላከት በፈቃደኝነት ተሰማርተዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ከ300 ሚሊዮን በላይ ሰዎች የሚሰቃዩበት ድባቴ
ማኅበራዊ ከ300 ሚሊዮን በላይ ሰዎች የሚሰቃዩበት ድባቴ ተመስገን ተጋፋው ቀን: October 29, 2023 ድብርት ወይም ድባቴ የአዕምሮ በሽታ ሲሆን፣ በስሜት መረበሽና ለነገሮች ፍላጎት በማጣት የሚፈጠር መሆኑን የሥነ ልቦና ባለሙያዎች ይገልጻሉ፡፡ የመንፈስ ጭንቀት የተለመደና ከባድ ሕክምና የሚያስፈልገው ሕመም ሲሆን፣ ሰዎች በሚሰማቸው ስሜት፣ በአስተሳሰብ እንዲሁም በድርጊታቸው አሉታዊ ተፅዕኖ እንደሚያሳድር ይነገራል፡፡ ሰዎችም በአንድ ወቅት በወደዷቸው እንቅስቃሴዎች ላይ ፍላጎት […]
Foodborne diseases cost Ethiopia USD 723 million annually, study – The Reporter 04:11
News Foodborne diseases cost Ethiopia USD 723 million annually, study By Helen Tesfaye October 28, 2023 A new study focusing on foodborne diseases has shed light on the profound impact they have on both the health of the Ethiopian population and the nation’s economy. Startling findings from a new research indicate that Ethiopia suffers an […]
Q&A: This scientist developed a soap that could help fight skin cancer. He’s 14. – NPR
October 27, 20237:38 PM ET Max Barnhart LISTEN· 2:38 2-Minute Listen PLAYLIST Heman Bekele with the help of his 3M mentor, Deborah Isabelle (left), created a prototype soap to treat melanoma. Isabelle said of Bekele, “he’s going to continue to inspire other young people to realize that science can make a positive difference.” 3M Heman Bekele is […]
የመርሳት በሽታን ለማዳን ተስፋ የፈነጠቀው ምርምር
October 26, 2023 – DW Amharic ሳይንሳዊ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት የመርሳት በሽታዎች የሚከሰቱት የአንጎል ህዋሳት ሲሞቱ ነው። ነገር ግን ህዋሳቱ ለምን እንደሚሞቱ የሚያመለክት ዝርዝር መረጃ ባለመገኜቱ አልዛይመርን የሚከላከሉ እና የሚያክሙ መድኃኒቶችን ማዘጋጀት እስካሁን ፈታኝ ሆኖ ቆይቷል።በቅርቡ ግን ተመራማሪዎች ይህንን እንቆቅልሽ የሚፈታ የጥናት ውጤት ይፋ አድርገዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
አብዛኞች ዘግይተው የሚደርሱበት የጡት ካንሰር
ማኅበራዊ አብዛኞች ዘግይተው የሚደርሱበት የጡት ካንሰር ታደሰ ገብረማርያም ቀን: October 25, 2023 በጡት ላይ የሚገኝ እብጠት፣ ደም የቀላቀለ ፈሳሽ ከጡት መውጣት፣ የጡት ቆዳ ወደ ውስጥ መሰርጎድ፣ የጡት ጫፍ ወደ ውስጥ መግባት፣ የጡት ቆዳ ቀለም ወደ ቀይነት ማድላት፣ የጡት ቆዳ መሻከር (የብርቱካን ልጣጭ ይመስል)፣ የጡት ንፍፊት መጠን መጨመር ወይም ማበጥ የጡት ካንሰር ምልክቶች ሊሆኑ ስለሚችሉ ወደ […]
