World Health Organization (WHO) Ethiopia donates medical supplies and equipment, meets with the Regional Bureau (RHB) Head, visits Ayder Hospital and inaugurates the new WHO office premises in the Tigray Region

Source: World Health Organization (WHO) – Ethiopia  Dr. Amanuel expressed his gratitude for the unwavering support of WHO and partners and called for a scaling up of support ADDIS ABABA, Ethiopia, August 9, 2023 On the 3rd and 4th of August 2023, the World Health Organization’s (WHO) Ethiopia Country Office head Dr. Nonhlanhla Dlamini WHO representative […]

አንድ ጥናት ጤናን ለመጠበቅ በቀን 5ሺህ እርምጃ ማድረግ በቂ ነው አለ

ከ 2 ሰአት በፊት ከረጅም ጊዜ በፊት አንድ ሰው ጤናውን አስጠብቆ ለመኖር በቀን ቢያንስ 10 ሺህ እርምጃ መጓዝ እንደሚያስፈልገው ይታመን ነበር። አዲስ በተደረገ ጥናት ግን በቀን 5ሺህ እርምጃ ብቻ በመራመድ ጤናን ማስጠበቅ ይችላል ተብሏል። በመላው ዓለም ከ226 ሺህ በላይ ሰዎች የተደረገው ጥናት እንዳረጋገጠው ቢያንስ 4 ሺህ እርምጃ በቀን ማድረግ በየትኛውም ምክንያት ሊከሰት የሚችልን በለጋ ዕድሜ […]

አሜሪካ ከወሊድ በኋላ የሚመጣን ድባቴ ለማከም የሚወሰድ ክኒን አፀደቀች

ከ 8 ሰአት በፊት አሜሪካ እናቶች ከወለዱ በኋላ የሚያጋጥማቸውን ድባቴ ለማከም የሚወሰድ የመጀመሪያውን ክኒን ገበያ ላይ እንዲውል አፀደቀች። የአገሪቱ የምግብ እና መድሃኒት አስተዳዳሪ (ኤፍዲኤ) ዙራኖሎን የተባለው ክኒን ከወሊድ በኋላ ለሁለት ሳምንታት በቀን አንድ ግዜ እንዲወሰድ ፍቃድ ሰጥቷል። ቀላል የማይባል ቁጥር ያላቸው እናቶች ከወሊድ በኋላ ለከፍተኛ ድባቴ ይጋለጣሉ። በአሜሪካ የተካሄደ አንድ ጥናት ከሰባት እናቶች አንዷ ከወሊድ […]

የአማራ ክልል ግጭት ቀጥሏል

August 4, 2023 – DW Amharic  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ትናንት በፌስቡክ ባሰራጩት ጽሑፍ “በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የሚታዩ የፀጥታ ችግሮች አሳሳቢ እየሆኑ መጥተዋል” ብለዋል። “ብዙ ምላሽ ያላገኙ ጥያቄዎች ይኖራሉ” ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ” እነዚህን ችግሮች ለመፍታት ጠቃሚው መንገድ ሰላማዊና የውይይት አግባብ ነው” ብለዋል… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ዋሽንግተን የኒዤርን ወቅታዊ ኹኔታ በትኩረት እየተከታተለች ናት

August 4, 2023 – VOA Amharic  ዋይት ሐውስ፣ በኒዤር የተካሔደውን መፈንቅለ መንግሥት፣ በቅርበት እየተከታተለው እንደኾነ አስታወቀ፡፡ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲም፣ ሠራተኞቹን ከምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ለማስወጣት ዝግጅት እያደረገ ነው፡፡ የመፈንቅለ መንግሥቱ መሪዎች፣ በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጡትን ፕሬዚዳንት፣ እስከ ፊታችን እሑድ ወደ ሥልጣን እንዲመልሷቸው የጊዜ ገደብ ከሰጣቸው፣ ከምዕራብ አፍሪካ ሀገራት የኢኮኖሚ ማኅበረ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የሴቶች የንጽሕና መጠበቂያዎች ከቀረጥ ነፃ የሚገቡት መቼ ነው?

August 2, 2023 የወር አበባ ጤናና ሥነ ንጽሕናን በተመለከተው ዓውደ ጥናት ተሳታፊዎች በከፊል ማኅበራዊ የሴቶች የንጽሕና መጠበቂያዎች ከቀረጥ ነፃ የሚገቡት መቼ ነው? ታደሰ ገብረማርያም ቀን: August 2, 2023 ባለፉት ዓመታት ከትምህርት ጥራት ጋር ተያይዞ የመጡ ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችሉ የተለያዩ ማሻሻያዎች (ሪፎርሞች) በመከናወን ላይ ናቸው፡፡ ከማሻሻያዎቹ መካከል ተማሪዎች የሚማሩት ትምህርት ከዘመኑ ጋር ተስማሚ እንዲሆኑ ማድረግ፣ የትምህርት […]

የጉበት ጤና እክሎች እና ያሉ መፍትሄዎች

August 2, 2023 – DW Amharic  ሰው በሕይወት እንዲቆይ ጉበቱ በየዕለቱ ከ500 በላይ ወሳኝ ተግባራትን እንደሚያከናውን የዓለም የጤና ድርጅት መረጃ ያስረዳል። ፕሮፌሰር ወንድወሰንም ይኽኑን በማጠናከር ጉበትን ሊጎዱ ስለሚችሉ መነሻ ምክንያቶችና ስላለው ህክምና ያብራራሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ሰው ሠራሹ አእምሮ(AI) ለዓለም ስጋት ከኾነው ፌንትነል መድኃኒት ይታደጋት ይኾን?

VOA Amharic  ጁላይ 28, 2023 “ሰው ሠራሽ አእምሮ ወይም ሰው ሠራሽ አእምሮ “፣ ፌንቴኒል የተሰኘውን፣ በአዳጊዎች እና በወጣቶች ላይ አደገኛ ስጋት የደቀነ መድኃኒት ሥርጭት ለመከላከል፣ ሚና ይጫወት እንደኾነ፣ የዩናይትድ ስቴትስ የሀገር ውስጥ ደኅንነት ቢሮ እየመረመረው ይገኛል። የጁሊ ታቦህን ዘገባ ነው። ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

በምሥራቅ ሐረርጌ ልጆቻቸውን ከእንጨት ጋር አስረው ያስገረዙ እናቶች እና ገራዧ በእስር ተቀጡ

28 ሀምሌ 2023, 13:24 EAT በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ደደር ወረዳ፣ ልጆቻቸውን ያስገረዙ ሦስት እናቶች እና ግርዛቱን የፈጸመች ግለሰብ የእስር ቅጣት ተፈረደባቸው። የወረዳው ዐቃቤ ሕግ ግርዛቱ በታዳጊ ሕጻናቱ ላይ በተለያዩ ጊዜያት መከናወኑን ለፍርድ ቤት አስረድቶ ነው በፈጻሚዎቹ ላይ የተለያዩ የእርስ ጊዜ የተፈረደባቸው። ራሷን የባህል ሐኪም በማለት የምትጠራው ተከሳሽ ምስኪ መሐመድ ግርዛት ከፈጸመችባቸው ልጆች መካከል […]