የአዲስ አበባ እና የጅማ 19 ሙስሊሞች ላይ በደህንነት ሚመራው የካንጋሮ ፍርድ ቤት የ5 አመት ከ6 ወር እስራት ፈረደባቸው

January 3, 2017 ቆንጅት ስጦታው ✔እነ ኡስታዝ አቡበክር አህመድን ልታስፈቱ ተንቀሳቅሳቹሃል ተብለው ተከሰው የነበሩት በከድር መሃመድ መዝገብ የተከሰሱ የአዲስ አበባ እና የጅማ 19 ሙስሊሞች ላይ በደህንነት ሚመራው የካንጋሮ ፍርድ ቤት የ5 አመት ከ6 ወር እስራት ፈረደባቸው ። ✔ሃስቢየላሁ ወኒዕመል ወኪል!! ። በዛሬው ችሎት ሁለት 2 ጋዜጠኞቹን ጨምሮ በ19 ወጣቶች ላይ 5 አመት ከ6 ወር ፍርድ […]
አዲስ አበባ በስኳርና በዘይት ሰልፎች ተጨንቃለች

By ሳተናውJanuary 3, 2017 07:09 ከሰሞኑ አዲስ የፉርኖ ዱቄት እጥረት ተከስቷል፡፡ ባለሱቆች ስኳር የሚሸጡለትን ዜጋ ሙሉ አድራሻ እንዲይዙ ተነግሯቸዋል የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት የሌላቸው ዜጎች ስኳር መግዛት አይችሉም ዋዜማ ራዲዮ- ከአውድ ዓመት መቃረብ ጋር ተያይዞ ለስኳርና ዘይት ግዢ በየወረዳው የሚገኙ የሸማች ማኅበራት ሱቆች ታይቶ የማይታወቅ ረዣዥም ሰልፎችን እያስተናገዱ ይገኛሉ፡፡ በአንዳንዶቹ የኅብረት ሱቆች ወረፋ ከሌሊት ጀምሮ […]
… አገሪቷ ወደ ብተና ማምራቷ አይቀርም – አቶ ስብሃት ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ

January 3, 2017 አቶ ስብሃት -አዲስ ዘመን ጋዜጣ የኢህአዴግ ጉባኤ አሰራሩ መፈተሽ እንዳለበት አቶ ስብሃት ነጋ አመለከቱ ኢህአዴግ ሙሰኞችን ካልከሰሰ አገሪቷ ወደ ብተና ማምራቷ አይቀርም ብለዋል የኢህአዴግ ጉባኤ አሰራሩ የብሄራዊ ድርጅቶችን ወቅታዊና ትክክለኛ አቋም የሚያሳይ ነው ብለው እንደማያምኑና መፈተሽ እንዳለበት አንጋፋው የኢህአዴግ ታጋይ/የህወሓት መስራች/ አቶ ስብሃት ነጋ ተናገሩ፡፡ […]
CONCERNS ABOUT LEAD EXPOSURE TOXICITY in ETHIOPIA

By W.A. Zeleke 01/03/2017 CONCERNS ABOUT LEAD EXPOSURE TOXICITY in ETHIOPIA During the US presidential campaign just ended with the election of Donald Trump, a relatively less known city in Michigan called Flint attracted the attention of the candidates and many others around the world because of unexpected poisoning […]
የመሳይ ከበደና የጽንፈኛ ብሒረተሰቦኞች ወግ | ታሪኩ ወብነህ ጌታነህ | ክፍል አራት

የመሳይ ከበደና የሬኔ ለፎርት ወግ – ታሪኩ ውብነህ ጌታሁን December 9, 2016 20:11 ክፍል አንድ [ማሳስቢያ፡ ይህ በክፍል አንድ የቀረበው ጽሑፍ ለማሰተማር ሳይሆን ለመማማር ታስቦ መሆኑን ለአንባቢ ማሳወቅ እወዳለሁ፤ስለኢትዮጵያ የሚጻፉትን የምችለውን ያህል እከታተላለሁ፤ነገር ግን እጅጉን ያስቸገረኝ ጸሐፊዎች ስለ አሁን አለንበት “ሁኔታ” ሲጽፉ እንደመሰላቸው ብቻ ሳይሆን የአንባቢዎቻቸዉን ችሎታ ከግንዛቤ ሲያሰገቡ መሆኑን ጽሑፋቸው በሚገባ ያንፅባርቃል፤ለዚህም በመረጃነት የማቀርበው […]
Ethiopia officially commences work on United Nations Security Council

Monday, 02 January 2017 17:14 Ethiopia officially commenced the two year tenure on the United Nations Security Council yesterday, on Sunday January 1. Ethiopia replaced Angola as Africa’s representative after winning the non-permanent seat in June 2016. Ethiopia’s election was by a landslide vote of 185 out of 190 votes. The five permanent members […]
Ethiopian Runners Sweep at Xiamen International Marathon

Monday, January 2, 2017 Beijing,Jan 2 (Prensa Latina) Ethiopian runners swept the top three in both men”s and women”s competition at the 2017 Xiamen International Marathon here on Monday. Lemi Berhanu claimed the men’s title in 2 hours 8 minutes and 27 seconds, and his compatriot Meseret Mengistu Biru became the women’s champion in […]
ፕ/ር ገብሩ ታረቀ፤ ስለ መለስ ዜናዊ እና ኃይለማርያም ደሳለኝ ይናራሉ

ፕ/ር ገብሩ ታረቀ፤ ስለ መለስ ዜናዊ እና ኃይለማርያም ደሳለኝ ይናራሉ January 2, 2017 ፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀ፤ ስለ የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊና የወቅቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የአገዛዝ ዘመናትና ሂደት ይናራሉ። ፕሮፌሰር ገብሩ “The Ethiopian Revolution: War in the Horn of Africa” እና “Ethiopia: Power and Protest: Peasant Revolts in the Twentieth Century” […]
ለማንነታችን መከታ ያልሆነን፣ ለመጠቃታችን ምክንያት እየሆነ ነው!

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ለማንነታችን መከታ ያልሆነን፣ ለመጠቃታችን ምክንያት እየሆነ ነው! January 2, 2017 መግለጫ ዛሬ በኢትዮጵያ ምድር ዘረኛው የትግሬ ወያኔ አገዛዝ በሕዝባችን ላይ፣ በተለይም በዐማራው ነገድ ላይ የሚፈጽመው የዘር ማጥፋትና የዘር ማጽዳት ወንጀል በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ በ«አርበኞች ግንቦት 7» እያመካኘ ነው። ለዚህም ምክንያት የሆነው አርበኞች ግንቦት ሰባት፣ በሚቆጣጠረው የብዙኃን መገናኛ ያላደረገውን አደረኩ፣ […]
ዶ/ር መረራ ጉዲና 40 ዓመታት ስለሽብር መጥፎነት አስተምሬ በሽብር ተግባር ውስጥ ልሳተፍ አልችልም አሉ

31 Dec, 2016 By ታምሩ ጽጌ – ለተጨማሪ ምርመራ የ28 ቀናት ጊዜ ተጠየቀባቸው የአውሮፓ ፓርላማ ኅብረት ባቀረበላቸው ግብዣ ቤልጂየም ብራሰልስ ደርሰው እንደተመለሱ በተጠረጠሩበት የሽብር ተግባር ወንጀል ታስረው የሚገኙት ዶ/ር መረራ ጉዲና፣ ለ40 ዓመታት ስለሽብርተኝነት መጥፎነት ሲያስተምሩ ኖረው በሽብር ተግባር ውስጥ ሊሳተፉ እንደማይችሉ መናገራቸውን ጠበቃቸው ገለጹ፡፡ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ አንደኛ ወንጀል ችሎት […]