Ethiopianism vs Democratic Ethiopia By Daniel Teferra*

December 14, 2016 I would like to share my thoughts on certain points, raised by Dr. Messay Kebede in his commentary, “Jawar’s New Ploy”. The subject matter of his commentary is a recent interview, given by Mr. Jawar Mohammed about what they both call the “Amhara resistance.” In the first place, the description, the […]
Amhara Association of America (AAA) Letter to The Honorable Tom Malinowski

December 14, 2016 The Honorable Tom Malinowski Assistant Secretary for Democracy, Human Rights, and Labor U.S. Department of State 2201 C Street NW Washington, DC 20520 CC: Office of Ed Royce, Chairman of House Foreign Affairs Committee. Office of Rep. Chris Smith, Chairman of the Subcommittee […]
Human rights groups to Ethiopia: Where is jailed journalist?

Dec 14, 7:58 AM EST ADDIS ABABA, Ethiopia (AP) — Human rights groups are asking Ethiopia’s government to immediately disclose the whereabouts of a popular local journalist who has been behind bars since October 2014. The Association for Human Rights in Ethiopia and DefendDefenders on Wednesday called it “unacceptable” that the government was unwilling […]
በጎንደር ብጹዕ አቡነ ኤልሳዕ በኮማንድ ፖስቱ ታስረው ተፈቱ | ሊቀ አዕላፍ ቀለመ ወርቅ አሻግሬ እንደታሰሩ ነው

December 14, 2016 አቡነ ኤልሳዕ (ዘ-ሐበሻ) የሰሜ ጎንደር ሃገረ ስብከት ሊቀጳጳስ የሆኑት ብጹዕ አቡነ ኤልሳዕ በጎንደር ኮማንድ ፖስት ትናንት ታህሳስ 4, 2009 ዓ.ም ከ9፡00 ሰዓት ታስረው የቆዩ ሆን ሕዝብ ቁጣውን ሲያሰማ ወዲያውኑ እንደተለቀቁ ሆኖም ግን ከርሳቸው ጋር አብረው ታስረው የነበሩት ሊቀ አዕላፍ ቀለመወርቅ አሻግሬ በኮማንድ ፖስቱ እንደታሰሩ መሆኑን የዘ-ሐበሻ ምንጮች አስታወቁ:: የሰሜን ጎንደር ዞን ሀገር […]
Ethiopia: detained journalist missing, denied access to family and medical care

13TH DECEMBER 2016 BY AHRE Ethiopian authorities should immediately disclose the location of Temesgen Desalegn, who was jailed on spurious charges two years ago, and give him access to medical care, said the Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE) and DefendDefenders (East and Horn of Africa Human Rights Defenders Project) today. Temesgen Desalegn […]
ሕዉሐት ሶሺያል ሚዲያዉን ሚያፍነዉ ገበናዉ እንዳይጋለጥ መሆኑን አምኔስቲ ኢንተርናሽናል ገለፀ

December 14, 2016 አባይ ሚዲያ ዜና ናትናኤል ኃይለማርያም የሕዉሐት አስተዳደር ሕጋዊነት በሌለዉ መልኩ የሶሻል ሚዲያዎችን እና የዜና ድሕረ ገጾችን ሆን ብሎ እገዳ ሚያደርገዉ በደህንነት አባሎቹና በወታደሩ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥተዉ በግፍ የተገደሉትን ንፁህ ዜጎች ዘገባ እንዳይካሔድ እንዲሁም ገዳዮቹን ለፍርድ እንዳይቀርቡ ለማድረግ የታሰበ መሆኑን አዲስ የወጣዉ የአለም አቀፉ አምኔስቲ ሪፖርት አስታዉቋል። በዚሁ ጉዳይ ላይ ጥናት ያካሔደዉ አምኔስቲ […]
የሀወሓት ኢህአደግ ጥልቂ ተሀድሶ – ከአስገደ ገብረስላሴ መቀሌ

December 14, 2016 አስገደ ገብረስላሴ የሀወሓት ኢህአደግ ጥልቂ ተሀድሶ እንደ የኢሊኖደረቅ ነፋስ ነፍሶ ቀረ!! የህወሓት ኢህአደግ ፓርቲና እሱ የሚመራው መንግስት በለፉት 25 አመታት ምንም እንኳን ደርግን አስወግዶ በወቀቱ ድህና የሚባል ህገመንግስት ተረቆ ከነቡዙ ሽግሮቹ በተወካዮች ምክርቤት አጸድቆ ካለፉት የዘውዳዊ ስርአት እና የደርግ ስርአት የተሻለ ህገመንግስት ተብሎ ከዛ በፊት ያልነበሩ መብቶች የመተግበር ምልክቶች ታይተው ነበር ። […]
የውጭ ምንዛሪ እጥረቱ በገቢ ሸቀጦች ዋጋ ማሳወቅ ላይ ችግር እየፈጠረ ነው

Wednesday, 14 December 2016 13:53 በ ፀጋው መላኩ በሀገሪቱ ከተከሰተው የውጭ ምንዛሪ እጥረት ጋር በተያያዘ አስመጪዎች በቂ የውጭ ምንዛሪን ማግኘት ባለመቻላቸውና ምንዛሪውንም ለማግኘት ረዘም ያሉ ጊዜያትን ለመጠበቅ በመገደዳቸው በሸቀጦች ዋጋ ማሳወቅ ላይ ችግር እየፈጠረ መሆኑ ታወቀ። ማክሰኞ ታህሳስ 4 ቀን 2009 ዓ.ም ከከፍተኛ ግብር ከፋዮች ጋር ውይይት በተደረገበት ወቅት አንድ እቃ ሀገር ውስጥ ከገባ በኋላ […]
የአሜሪካ አምባሳደር በቀለ ገርባ እንዲፈቱ ጠየቁ

Wednesday, 14 December 2016 13:51 – መንግስት በፖለቲካ አመለካከታቸው ምክንያት አላሰርኩም ብሏል በይርጋ አበበ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአሜሪካ አምባሳደር ሳማንታ ፓወር በፖለቲካ አመለካከታቸው ምክንያት የታሰሩት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ እንዲፈቱ ጠየቁ። የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ “አቶ በቀለ ገርባ በፖለቲካ አመለካከታቸው ምክንያት አልታሰሩም” ሲል መልሷል።አምባሳደር ሳማንታ ፓወር በትዊተር አካውንታቸው ላይ በፖለቲካ አመለካከታቸው […]
¨ ግብፅን ጥለን መሄድ አንፈልግም እንሂድ ብንልስ 13 ሚልዮንን ሕዝብ ወዴት ነው የምንወስደው?¨ በእንግሊዝ የግብጽ ኦርቶዶክስ ሊቀ ጳጳስ አንጌሎስ (ቪድዮ)

Tuesday, 13 December 2016 የግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በፅንፈኛ ሙስሊሞች ስትጠቃ ያለፈው እሁድ የመጀመርያ አይደለም። ግብፅ ውስጥ አንድ ቤተ ክርስቲያን ለማደስም ሆነ አዲስ ለመስራት አይፈቀድም።ጉዳዩም በጥብቅ እንዲታይ በሕግ መደንገጉ ይታወሳል።ባለፈው እሁድ ከዋናው የቤተ ክርስቲያኒቱ ማዕከል መንበረ ማርቆስ ቅርብ የሚገኘው በቅዱስ ጴጥሮስ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን ላይ በተፈፀመ የቦንብ አደጋ 25 ሰዎች መሞታቸው ይታወሳል። አልጀዚራ ¨ኢንሳይድ ሂስቶሪ¨ […]