መንግሥት፣ ማስተር ፕላኑን ካልሰረዘ፣ ሰላማዊ ሰልፍ እጠራለሁ” – ኦፌኮ

Saturday, 05 December 2015 08:55 “ማስተር ፕላኑ ልማትን ያሻሽላል፤ በረብሻ የተሳተፉ ይከሰሳሉ” – መንግሥት “የአዲስ […]
As Ethiopia battles devastating drought, UN sends in emergency health team

United Nations News Centre with breaking news from the UN News Service Dry earth in the desert plains of the Danakil depression in northern Ethiopia. Photo: Siegfried Modola/IRIN 4 December 2015 – With Ethiopia battling its worst drought in 30 years due to the El Niño weather pattern, with 8.2 million people already in urgent […]
Eritrea: A new Report on Indefinite Conscription from Amnesty International

ASMARA (HAN) December 3, 2015 – Public Diplomacy and Regional Stability Initiatives News. Amnesty International has issued a new report on conscription in Eritrea. Entitled Just Deserters it says that conscription in Eritrea continues to be indefinite despite Government officials saying last year that it would in future be limited to the 18 months […]
ችግሩ ማስተር ፕላኑ ሳይሆን የመሬት ፖሊሲው ነው – ግርማ ካሳ ቶኩማ ለቢሊሱማ

December 4, 2015 ችግሩ ማስተር ፕላኑ ሳይሆን የመሬት ፖሊሲው ነው – ግርማ ካሳ ቶኩማ ለቢሊሱማ ስለ አዲስ አበባ ማስተር ፕላን ብዙ ይባላል። “SAY NO TO THE MASTER PLAN “ የሚል የተጻፈበት ፕሮፋይል ሰዎች ሲለጥፉ እያየን ነው። ሰዎች ማስተር ፕላኑ ለገበሬዎች መፈናቀል ምክንያት ነው ይላሉ። እኔ አልስማም። ማስተር ፕላኑ ጋር በመርህ ደረጃ ችግር አለ ብዬ አላስብም። […]
ቁርጠኝነት – አዲሱ የወያኔ የማዘናጊያ እና የማጭበርበሪያ ዲስኩር – ጊዜው የስር ነቀል ለውጥ ነው:: (ምንሊክ ሳልሳዊ)

December 4, 2015 ቆንጅት ስጦታው ቁርጠኝነት – አዲሱ የወያኔ የማዘናጊያ እና የማጭበርበሪያ ዲስኩር – ጊዜው የስር ነቀል ለውጥ ነው:: Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የውስጥ አጣብቂኟ ሲበረታ ወያኔ አዲስ ፋሽን ይዛ መታለች -ቁርጠኝነት- የሚሉት::በሃሰተኝነት እና በፕሮፓጋንዳ ማጭበርበር ወያኔን የሚችለው የለም::ወያኔ እያወቀ አላወቀም እንጂ በጠንካራ የስትራቴጂ ሰንሰለት የሚያደራጀው ያጣው ሕዝቡ ከሱ ቀድሞ በመሄድ ፕሮፓጋንዳ የሚተፉ ማሽኖቹን መስማት […]
የማለዳ ወግ…. የዛሬው ደም የነገ እዳችሁ ሆኖ ይፋረዳችኋል ! ነቢዩ ሲራክ

December 4, 2015 – የማለዳ ወግ…. የዛሬው ደም የነገ እዳችሁ ሆኖ ይፋረዳችኋል ! ===================================== * ከጎንደር ባዕታ ወህኒ እሰከ ኦሮሚያ ተማሪዎች የጎንደር የባዕታ ወህኒ ቤት መቃጠሉን ተከትሎ ሰው ቆስሏል ፣ ሰው ሞቷል … የጎንደር ከተማ ነዋሪ ባዕታ ወህኒ ቤት እያለ በሚጠራው ማረሚያ ቤት በተከሰተ የእሳት አደጋ ከ17 ሰዎች በላይ ሰዎች መሞታቸውን የነገሩን የመንግሥት የሚዲያ ተቋማት […]
ፈረንሳይ እስከ 160 የሚሆኑ መስጊዶችን ልትዘጋ ነው!

“ጥላቻ የሚሰብኩ ፈቃድ የሌላቸው መስጊዶች ይዘጋሉ” ኢማም ሃሰን December 4, 2015 11:00 am By Editor በመጪው ጥቂት ወራቶች ፈረንሳይ እስከ 160 የሚጠጉ መስጊዶችን ለመዝጋት መወሰኗ ተሰማ፡፡ የአገሪቱ ከፍተኛ ኢማም እንዳሉት በሥራ ላይ በዋለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መሠረት ጽንፈኛ አመለካከት የሚያራምዱ የእምነት ቦታዎች መዘጋት አለባቸው፡፡ በኅዳር ወር መጀመሪያ አካባቢ በፓሪስ የተከሰተውን ጥቃት ተከትሎ እስካሁን ጽንፈኛ አቋም […]
Health: በሰውነታችን የኮሌስትሮል መብዛት እንዴት እናውቃለን?

Friday, December 4th, 2015 ኮሌስትሮል በሰውነታችን ውስጥ ስላለው ጥቅምና ጉዳት ከመነጋገራችን አስቀድሞ ስለምንነቱ የተወሰነ ነገር እናንሳ፡፡ ኮሌስትሮል ቅባታማ ተፈጥሮ ያለው፣ ከሰው ልጆች በተጨማሪ በሁሉም እንስሳት ሰውነት ውስጥ የሚገኝ ንጥረ ነገር ነው፡፡ ይህ ንጥረ ነገር በሰውነታችን ውስጥ ላሉት የተለያዩ ሴሎችና ሆርሞኖች የተፈጥሮ አካላቸው ነው፡፡ ኮሌስትሮል በተፈጥሮ ቅባታማ ስለሆነ ከደም ጋር በቀላሉ ተዋህዶ መዘዋወር አይችልም፡፡ ስለዚህ […]
ውል አልባው ተቃውሞ | ይገረም ዓለሙ

Thursday, December 3rd, 2015 ወያኔ ለሥልጣን ከበቃበት ግዜ አንስቶ ከተቃውሞ ነጻ የሆነበት ግዜ የለም፡፡ የዚህ ምክንያቱ ደግሞ ድርጅቱንም ሆነ በአመራር ላይ የነበሩና ያሉ ግለሰቦችን በመጥላት ሳይሆን ለዮሐንስ ቤተ መንግሥት ታግሎ ለምንይልህ ቤተ መንግሥት ሲበቃ፤ ከፋኖነት ወደ መንግስትነት ሲለወጥ የዓላማም ሆነ የአስተሳሰብ ለውጥ ለማድረግ ባለመቻሉና ኢትዮጵያን በማጥፋት እቅዱ በመቀጠሉ ነው፡፡ የሚካሄደው ተቃውሞ ግን መልክና […]
The Story of an Ethiopian Girl Who Fought Abduction, and the Lawyers Who Saved Her Life

Posted 25 October 2015 13:00 GMT This article and radio report by Joyce Hackel and Julia Barton for The World originally appeared on PRI.org on October 22, 2015, and is republished here as part of a content-sharing agreement. The word “Difret” has many shades of meaning in Ethiopia’s language Amharic: it can mean both “to dare” and […]