“ተራራ ሲቃጠል፤ ሜዳ ይስቃል” አሉ -ወየሁ ፓሪስ!

Wednesday, 18 November 2015 14:10 ሳምሶን ደስአለኝ ሶሪያ የሕዝብ ብዝሃነት ማማ፤ የሃይማኖት ብዝሃነት ተምሳሌት፤ የዓለም ስልጣኔ አሻራ፤ የሶሪያ ዜጎች የሰላም መናኸሪያ ነበረች። በሶሪያ ያሉ የሕብረተሰብ ዕሴቶች ከየትኛውም የዓረብ ዓለም በተለየ ሁኔታ፣ ለምዕራቡ ዓለም ዕሴቶች የቀረቡ ናቸው። በተለይ እስልምና፣ ክርስትና እና ሌሎች እምነቶች በሰላም ተቻችለው በሰላም ተጋብተው የሚኖሩበት ምድር፣ የሶሪያ ምድር ነው። ከቀዝቃዛው ጦርነት ማብቂያ በኋላ […]

Ambassador Cohen, Please Stop

Posted on November 19, 2015. By the Strathink.net Editorial Team The strathink.net editorial team is puzzled by the recent interview given by Ambassador Herman Cohen to Ethiopian Satellite Television (ESAT). In an article posted today by tesfanews.net, “Minority Regime Could Never Achieve Economic Development,” Ambassador Cohen makes a number of statements that seriously call into […]

የህዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች ከከፍተኛ የአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ መቤት ልኡካን ጋር መገናኘታቸዉ ታወቀ

Thursday, November 19th, 2015   (ቢቢኤን ራድዮ) የኢትዮጵያ መንግስት በሙስሊሙ ማህበረሰብ የእምነት ጉዳዮች በይፋ ጣልቃ መግባቱን ተከትሎ ህዝበ ሙስሊሙ በድምጹ የመረጣቸዉ የህዝብ ወኪሎች በአለም አቀፍ ደረጃ ተጽእኖ መፍጠራቸዉ የሚታወቅ ነው። በአይነቱ ልዩ የሆነንን የሰላማዊ ትግል ዘይቤን የቀየሱት የህዝበ ሙስሊሙ ወኪሎች፤ በኢትዮጵያ መንግስት የደህንነት ባለስልጣናት ለከፍተኛ መከራና ስቃይ መዳረጋቸዉ የሚዘነጋም አይደለም። ከማእከላዊ የማሰቃያ ግዞት ጀምሮ በቂሊንጦና […]

“በኢትዮጵያ የስርዓት ለውጥ ካልመጣ ረሃብ ነገም ተመልሶ ይመጣል” – ዶ/ር አክሎግ ቢራራ

  Thursday, November 19th, 2015 በኢትዮጵያ ያለው ረሃብ በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ ውጤት ነው የሚል ሙግት ይቀርባል።ድርቅ እአለ ረሃብ የማይከሰትባቸው አገሮች በርካታ ናቸው። የአፍሪካ የዳቦ ቅርጫት በሚል በአንድ ወቅት የምትታወቀው አገራችን ኢትዮጵያ የረሃብ ምሳሌ መሆን ከጀመረች ውሎ አድሯል። ዶ/ር አክሎግ ቢራራ ይህ ስርዓት ስልጣን ከያዘ እንኳ አምስት ረሀብን አስተናግደናል ስርዓቱ ካልተለወጠ ረሃብ ነገም አይቀርልንም ይላሉ። […]

አቶ በረከት ስምዖን “ኢሕአፓ ትልቅ አቅም ይዞ ተነስቶ ያንን ያባከነ ድርጅት ነው” አሉ

 Thursday, November 19th, 2015 15 ሚሊዮን ሕዝብ ተርቦ በሚሊዮኖች ብሮች እየፈሰሰ እየተከበረ በሚገኘው የብአዴን (ብዙዎች “በድን” ይሉታል) 35ኛ ዓመት በዓለን አስመልክቶ ሽር ጉዱ እንደቀጠለ ነው:: ፍርፋሪ እየተወረወረላቸው ወይም በተስፋ የሚሰሩት መንግስታዊ ጋዜጠኞች የተለያዩ ባለስልጣናትን ቃለምልልስ እያደረጉ በማቅረብ ላይ ናቸው:: ከነዚህም መካከል በቅርቡ ሞተዋል ተብሎ የተዘገበላቸውና በኋላም አልሞቱም ተብሎ የተወራላቸው አቶ በረከት ስምዖን (ብዙዎች በቁማቸውና በሕዝብ […]

It’s a really good time for Ethiopia’s women – starting with an all female-operated flight by Ethiopian Airlines…

Ethiopia’s strong women are changing their fortunes–Africa has many lessons to learn.19 Nov 2015 11:20Credit lines with repayment rates of over 99%, all women-run flights and new health apps…it has been a good week for the country’s strong women.  DESPITE numbering 48.5 million, or half of the country’s population, Ethiopia’s women have traditionally struggled to be heard, enjoying little […]

Grand Ethiopian Dam meeting postponed

  Menna Alaa El-Din, Thursday 19 Nov 2015 File photo: A general view shows construction activity on the Grand Renaissance dam in Guba Woreda, Benishangul Gumuz region March 16, 2014. Egypt fears the $4.7 billion dam, that the Horn of Africa nation is building on the Nile, will reduce a water supply vital for its […]

How bad is the drought in Ethiopia?

Map showing 2015 rainfall anomaly (1 July to 30 September) LONDON, 19 November 2015 (IRIN) – Alarm bells are ringing for a food emergency in Ethiopia. The UN says 15 million people will need help over the coming months. The government, wary of stigma and therefore hesitant to ask for help, has nevertheless said more […]

“…ሽብርተኛዋ…” ኣልጋነሽ ገብሩ ወህኒ ኣወረዷት።

November 19, 2015  ወይዘሮ ኣልጋነሽ ገብሩና ሌሎች 6 የዓረና ኣባላት የሆኑት የእንደርታ ወረዳ፣ እግሪሓሪባ ቀበሌ ኑዋሪ የዓረና ኣባላት ቀበሌው ወደ መቐለ ከተማ መግባትና ኣለመግባት ተፈጠረ ባሉት ኢ ፍትሓዊ ውሳኔ ምክንያት ከቀበሌ እስከ ፌደራል መንግስት ኣብዮቱታቸው ኣቅርበው። መንግስት መፍትሄ ከማበጀት ይልቅ ተደፈርኩ ብሎ ገበሬዎቹ ማንገላታትና ማጥቃት ስራየ ብሎ ተያያዘው። እነ ወይዘሮ ኣልጋነሽ እስከ ፌደራል የሄዱበት ኣብዮቱታ […]

በሕወሓት የበላይነት የብአዴን አስረሽ ምችው – ፈንጠዝያ ባርነት እስከመቼ ?

November 19, 2015           የቀድሞውን ወታደራዊ ስርኣት ለመጣል የአሁኑን የሽምቅ ሽብራዊ መንግስት ለማንገስ በበረሃ ትግል የተሳተፉት የኢሕኣዴግ ድርጅቶች በሃገሪቱ የትግል ታሪክ ውስጥ ጉልህ ድርሻ አላቸው::በኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ስራትን ለማስፈን እጅ ለእጅ ተያይዘን በጋራ ታግለን ህዝባዊ ነጻነትን እናረጋግጣለን በማለት ጫካ የተደባለቁት ድርጅቶች የትግራይን ህዝብ ነጻ በማውጣት ታላቋን ትግራይን እፈጥራለሁ ያለውን ሕወሓት የትግሉ ስኬት ሲከሽፍበት […]