Medrek Writes to U.S. Ambassador to Ethiopia With Regard to President Obama’s Visit

July 26, 2015 · July 13, 2015 Your Excellency Particia M. Haslach U.S. Ambassador to Ethiopia Addis Ababa Dear Ambassador, Any reasonably informed person would understand that Ethiopia is not a model of democracy and good governance that should be rewarded with an historic U.S. presidential visit. In particular, as the visit takes place […]
ግልጽ ደብዳቤ- ለክቡር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ

July 26, 2015 · ቀን:- 19/10/2007 ቁጥር:- መድረክ/141/2007 ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ክቡር ሆይ! ሀገራችን ኢትዮጵያ በፊውዳል አስገባሪዎችና የእነርሱ የበላይ ጠባቂ በሆኑ አፄዎች፣ ቀጥሎም በአምባገነን ወታደራዊ ጁንታ ሲትገዛ ሕዝባችን ኑሮውን በአሰቃቂ ሁኔታ ሲገፋ ቆይቶ፣ በ1983 ዓ ም ኢህአዴግ አዲስ አበባን ሲቆጣጠር ከደርግ የባሰ አይመጣም የሚል ብሩህ ተስፋ […]
ጉብኝቴ በዲሞክራሲና ሰብአዊ መብት ጉዳዮች ላይ ተፅዕኖ ይፈጥራል – ኦባማ

Monday, 27 July 2015 10:10 Written by አለማየሁ አንበሴ ተቃዋሚዎች ኦባማ በአፍሪካ ህብረት በሚያደርጉት ንግግር ላይ እንዲገኙ ተጋብዘዋል በኢትዮጵያ ይፈፀማሉ የተባሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በቸልታ እንዳያልፉ ተጠይቀዋል ፕሬዚዳንት ኦባማ በኬንያና በኢትዮጵያ በሚያደርጉት ጉብኝት፣ በዲሞክራሲና በሰብአዊ መብቶች አያያዝ ላይ መሻሻል እንዲፈጠር ግፊት ሊያደርጉ እንደሚችሉ የጠቆሙ ሲሆን በኬንያ ተቃዋሚዎችን እንደሚያነጋግሩ ይጠበቃል፡፡ የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ማክሰኞ እለት ፕሬዚዳንቱ […]
Ethiopia’s main opposition party boycotts reception dinner for President Obama to protest Obama’s endorsement of the ruling party’s 100% election win

7/27/2015 Yilika Getinet, leader of Semayawi, the main opposition party in Ethiopia, has announced today that he will not attend a reception party that is hosted at the National Palace in honor of President Barack Obama after he heard the president claiming that Ethiopia’s government that has won 100% of the votes in the recent […]
‹‹አልሸባብ ሀብታሙን ቢያገኘው ኖሮ ይገድለው ነበር›› ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ስለሀብታሙ ምናለ የተናገረው (ኤልያስ ገብሩ ጎዳና)

July 25, 2015 – ‹‹አልሸባብ ሀብታሙን ቢያገኘው ኖሮ ይገድለው ነበር፡፡ [ረዥም፣ ለደቂቃዎች ያልተቋረጠ ሳቅ] የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ድራማ ነው›› ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ስለሀብታሙ ምናለ በአሸባሪው አልሸባብ ተጠርጥሮ መያዙን ሲሰማ የተናገረው ———- ከትናንት በስትያ ጠበቃችንን (በአስቸጋሪ ሁነት ውስጥ የብዙዎች ጠበቃ ነበር) ተማም አባቡልጉን በመኖሪያ ቤቱ ተገናኝተን ለሰዓታት ቁም ነገሮችን እንደተለመደው ተጨዋውተን ነበር፡፡ ተማምን ከረመዳን ጾም […]
Congressman Honda spoke in Congress – Special Order on Human Rights in Ethiopia (VIDEO)

Special Order on Human Rights in Ethiopia Special Order on Human Rights in Ethiopia Special Order on Human Rights in Ethiopia View on www.youtube.com Preview by Yahoo In advance of President Obama’s historic trip to Ethiopia, I led discussion on the House Floor as the founder and co-chair of the Congressional Ethiopian American […]
የፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ጉብኝት በኢትዮጵያ

26 JULY 2015 ተጻፈ በ የማነ ናግሽ ‹‹ለውጥ›› በሚለው ከፍተኛ ጉልበት ያለው ቃል የዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ ቀልብ የሳበ ‹‹የምረጡኝ ቅስቀሳቸው›› እጅግ ይታወቃሉ፡፡ ምናልባት በአገራቸው ውስጥ ስለሚካሄድ ምርጫም ሆነ የመንግሥት ለውጥ ደንታ የሌላቸው ሳይቀሩ በወቅቱ በኦባማ የምርጫ ቅስቀሳ ያልተማረከ አልነበረም፡፡ በቀለማቸውም ሆነ በቅድመ ታሪካቸው ከቀደሙት የአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች ለየት የሚሉት ባራክ ኦባማ፣ በአሜሪካ ምድር የመጀመርያው ጥቁር […]
መንግሥት የሰብዓዊ መብት ጉዳይ ያሳስበው!

26 JULY 2015 ተጻፈ በ በጋዜጣው ሪፖርተር መንግሥት የሰብዓዊ መብት ጉዳይ ያሳስበው! የፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማን የኢትዮጵያ ጉብኝት አስመልክቶ የሰብዓዊ መብት ጉዳይ እንደገና ትልቅ አጀንዳ ሆኗል፡፡ መንግሥትም ሰሞኑን የአገሪቱን የሰብዓዊ መብት አያያዝ በተመለከተ በተለያዩ ወገኖች የሚካሄዱበትን ዘመቻዎች የሚመከትበት አንድ ሰነድ ይፋ አድርጓል፡፡ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅትም ሆነ በአገሪቱ ሕገ መንግሥት ከፍተኛ ዕውቅና የተሰጠው የሰብዓዊ መብት ጉዳይ ሁሌም […]
Eritrea calls for UN probe into ‘abhorrent’ people smuggling

Posted on July 26, 2015. Tags: Eritrea, EU, Human Rights, Immigration, UN Migrants from Eritrea eat a meal they received from aid workers at the Milan train station on June 11, 2015 (AFP Photo/Olivier Morin) Addis Ababa (AFP) – Eritrea on Saturday called on the United Nations to investigate the “abhorrent” flood of refugees from […]
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ አንዱ ጆሮው ፈፅሞ አይሰራም ሆኖም አሳሪዎቹ ወደሀኪም ቤት ሊወስዱት ፈቃደኛ አይደሉም”

በእስር የሚማቅቀው ጋዜጠኛ ተመስገን ከሚንከባከባቸው ሕፃናት ጋር ”ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ አንዱ ጆሮው ፈፅሞ አይሰራም ሆኖም አሳሪዎቹ ወደሀኪም ቤት ሊወስዱት ፈቃደኛ አይደሉም” ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም ትናንት ወደ ዝዋይ እስር ቤት ሄደው ከጠየቁት በኃላ የፃፉት ልብ የሚነካ ፅሁፍ ከእዚህ በታች ያለው ፅሁፍ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም የዝዋይ እስር ቤትን በእዚህ ሳምንት ከጎበኙ በኃላ የፃፉት ፅሁፍ ነው። ዝዋይ እስር ቤት […]