ልዩ ፖሊስ ማነው? የወደፊት ዕጣውስ?

ROBERTO SCHMIDTአጭር የምስል መግለጫ ዩኒፎርም የለበሱ የታጠቁ የሚሊሻ አባለት መኪና ላይ ተጭነው። ይህ ፎቶግራፍ የተነሳው እአአ2010 ሲሆን ሆብዮ ተብላ በምትጠራ ቦታ ነው። የሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስ በዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋማት በተደጋጋሚ የመብት ጥሰት እንደሚፈጽም ክስ ይቀርብበታል። በቅርቡ አምነስቲ ኢንትርናሽናል የሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስ በኦሮሚያና ሶማሌ አዋሳኝ አካባቢዎች በተከሰቱ ግጭቶች ውስጥ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን […]

ኦብነግና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ያለው ለውጥ

ONLF አልቃይዳና አልሸባብን ጨምሮ በ2003 ዓ.ም ኦነግን፣ ኦብነግንና ግንቦት 7ን አሸባሪ ድርጅቶች ብሎ የፈረጀዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፤ በዚህ ዓመት ሦስቱን ከመዝገቡ ላይ ሰርዟል። በተለያዩ አገራት ሆነው የትጥቅ እንቅስቃሴ ሲያደርጉ የነበሩት ኃይሎች ትጥቃቸውን ፈተዉ ወደ አገር ቤት እንዲገቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎ፤ የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) ነሐሴ 6/2010 ዓ.ም […]

የልደቱ ነገር እና ጸረ አማራው የአንድነት ቡድን (ሚኪ አማራ)

ልደቱ መድረክ ይወዳል፤ መናገር ይወዳል ፖለቲካዉን በ content ደረጃ ይችላዋል፡፡ ነገር ግን ፖለቲካ ብቃት እና መናገር ብቻ በቂ አይደለም፡፡ አለመሳሳትን፤ አለመፍጠንን፤ የፖለቲካ ሸፍጥን የመረዳትን፤ ሪስክን የማንበብ ብቃት ይፈልጋል፡፡ ፖለቲካ ያዉ ሂሳብ ማለት ነዉ፡፡ እየደመርክ፤ እየቀነስክ፤ እያባዛህ የምትሄደዉ ነገር ነዉ፡፡ ልደቱ ይሄን የሚችል አይመስለኝም፡፡ ከዛ ላይ ከመጠን ያለፈ ኮንፊደንስ አለዉ፡፡ ከኔ በላይ ፖለቲካዉን የሚረዳዉ የለም አይነት፡፡ […]

በጅግጅጋ የሶማሊያ ባንዲራና መገንጠልን የሚቀሰቅሱ ባነሮች በብዛት እየታተሙ ነው ተባለ! ኮማንድ ፖስቱ ማስጠንቀቂያ ሰጠ!

(ኢሳት ዜና ) ነሐሴ 08 ቀን 2010 ዓ/ም  በሥፍራው ያሉ የኢሳት ወኪሎች ባደረሱን መረጃ መሠረት፣ ቀደም ሲል አብዲ ኢሌ ያደራጃቸው ሄጎ እየተባሉ የሚጠሩት ቡድኖች፤ ትናንትና በጅግጅጋ ከተማ የመንግሥት መኪኖችን ጭምር በመጠቀምና የኦብነግን ባንዲራ በማውለብለብ ብጥብጥ ለመፍጠር ሞክረዋል። እነዚሁ ቡድኖች ክልሉን ለማረጋጋት ከተሰማራው የመከላከያ ሠራዊት ጋር ግጭት መፍጠራቸውን ተከትሎ የመከላከያ ሠራዊት በመሣሪያ ኃይል የበተኗቸው ሲሆን፣ በተኩስ ልውውጡ […]

“የባላንጣዎች ቡድን” .. ፖለቲካ፣ ጥበብ እና ህይወት

  ነሐሴ 15, 2018 አሉላ ከበደ አቶ ይልማ አዳሙ “እርስ በርሱ የሚጋጭ ሃሳብ ያዘለ ስለሚመስል .. ‘የባላንጣዎች ቡድን’ ብሎ ነገር ግር ሊል ይችላል .. ስመ ጥሩዋ የታሪክ ተመራማሪ ዶሪስ ጉድዊን “Team of Rivals፡ The Political Genius of Abraham Lincoln” በሚል ርዕስ ስለ አብርሃም ሊንከን ያቀለመችው ድንቅ መጽሐፍ።” ሲሉ ይንደረደራሉ አቶ ይልማ አዳሙ፤ እንደ አውሮፓውያን የዘመን […]

የሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊሲን ትጥቅ ለማስፈታት ዕቅድ የለም -BBC

የፌደራል መንግሥት የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስን ትጥቅ ለማስፈታት ዕቅድ እንደሌለው በሃገር መከላከያ የኢንዶክትሬኔሽንና ሕዝብ ግንኙነት ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ሜጀር ጀነራል ሞሃመድ ተሰማ ለቢቢሲ ገለጹ። ሜጀር ጀነራል ሞሃመድ ”የፌደራል የፀጥታ ኃይል የሶማሌ ክልልን የፀጥታ ኃይል ትጥቅ የማስፈታት ዓላማ ይዞ አልተንቀሳቀሰም። ልዩ ኃይሉ ቀድሞም እንዲሰለጠን እና እንዲታጠቅ ያደረገው የፌደራሉ መንግሥት ነው” ብለዋል። ጨምረውም ልዩ ኃይሉ ሰልጥኖና […]

አማራ ክልል ልዑካን ወደ አስመራ ሄዱ

August 15, 2018 <img src=”https://certify.alexametrics.com/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” /> አማራ ክልል ልዑካን ወደ አስመራ ሄዱ ባሕር ዳር፡ነሀሴ 09/2010 ዓ.ም (አብመድ)ልዑካኑ ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ እንደሚወያዩ ይጠበቃል። የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ጋዜጠኞችም በጉዞው ተካተዋል። በውይይታቸው የሚነሱ ነጥቦችንም በቀዳሚነት በሁሉም የመረጃ ማሰራጫ ዘዴዎቻችን እናደርሳችኋለን። Amhara Mass Media Agency  

ዴሞክራሲ ብቻ! (ብርሃኑ አበጋዝ (ዶ/ር)

August 15, 2018 <img src=”https://certify.alexametrics.com/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” />በኢትዮጵያችን ዴሞክራሲን የግድ የሚያደርገውም የዴሞክራሲ (የዴሞክራሲ ሽግግር) አንቅፋቱም ዘውጌ ብሔርተኝነት ነው፡፡ ሆኖም የኢትዮጵያ መድኀን ዴሞክራሲ ነውና መንገዱ አስቸጋሪም ቢሆን በዚኸው አቅጣጫ ከመግፋት ውጪ ሌላ አማራጭ የለም፡፡ ሁሉም እንደሚያውቀው በአገራችን ላለፉት ከአርባ በላይ ዓመታት ሲቀነቀን የኖረው የዘውግ ፖለቲካ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምኅዳር ውስጥ ማዕከላዊ ቦታ ከመያዙም በላይ፣ ሌላ […]

ሰበር ዜና …. የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ከአዲኃን ጋር የተጀመረውን የሰላም ድርድር ለማስቀጠል ዛሬ አስመራ ገቡ

August 15, 2018 ባሕር ዳር፡ነሀሴ 09/2010 ዓ.ም (አብመድ)የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች መቀመጫውን ኤርትራ ካደረገው የአማራ ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች ንቅናቄ (አዲኃን) ጋር የጀመሩትን የሰላም ድርድር ለማስቀጠል የሚያስችል ውይይት ለማድረግ ዛሬ አስመራ ገብተዋል፡፡ የንቅናቄው አመራሮች በአስመራ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ በአገሪቱ የተፈጠረውን የለውጥ እንቅስቃሴ እና የሰላም ጥሪ በመቀበል አዲኃን ከትጥቅ ትግል ወጥቶ ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ለማድረግ በቅርቡ […]